en
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

Open in Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Show more
7 475
Subscribers
No data24 hours
-177 days
-11930 days
Posts Archive
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል ከድል ማግስት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዋንጫው ጨዋታ ማን እንዴት ነበር? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #TS_Sport #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል ከድል ማግስት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዋንጫው ጨዋታ ማን እንዴት ነበር? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #TS_Sport #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል ማስታወሻ ይሆን ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ክሎፕ ለሊቨርፑላውያኑ አሎንሶን ተመልከቱት እያሉ ይሆን ? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #TS
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል ማስታወሻ ይሆን ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ክሎፕ ለሊቨርፑላውያኑ አሎንሶን ተመልከቱት እያሉ ይሆን ? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #TS_Sport #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች የደሞዝ ወጪ ደረጃ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ እናንተ የምትደግፉት ክለብ ስንተኛ ደሞዝ ከፋይ ነው? ━━━━♬♫♪◖(●。
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች የደሞዝ ወጪ ደረጃ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ እናንተ የምትደግፉት ክለብ ስንተኛ ደሞዝ ከፋይ ነው? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #TS_Sport #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል ራስህን እወቅ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ 15ኛ ኤፒሶድ የራሳችንን ማንነት ስለመገንዘብ እና የምንፈልገውን ማንነት ስለመገንባት
🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል ራስህን እወቅ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ 15ኛ ኤፒሶድ የራሳችንን ማንነት ስለመገንዘብ እና የምንፈልገውን ማንነት ስለመገንባት እንነጋገራለን:: ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል ምስጢር እና ሳይኮሎጂ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ On the 39th of our this week assab podcast we will be discussi
🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል ምስጢር እና ሳይኮሎጂ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ On the 39th of our this week assab podcast we will be discussing the psychological implications of secrets.what keeping secrets can do to our mental health,how we can start sharing secrets and many more. Tune in ... ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #አሳብ #ፖድካስት

🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Dorm-29 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ፏ ያሉ የmedschool ወጎች እንደልብ የሚደመጡበት podcast
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Dorm-29 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ፏ ያሉ የmedschool ወጎች እንደልብ የሚደመጡበት podcast

“ድብርት ከአዕምሮ ችግር ይልቅ ያልተሟላ ፍላጎት ማሳያ ነው!” 💭 የአዕምሮን ጤንነትን ለማሻሻል እና ለማቆየት የሚረዱ ተግባራዊ መመሪያዎችን የያዘ መፅሀፍ:: አጥሮ የተዘጋጀውን የዚህን የመጽሃፍ ት
“ድብርት ከአዕምሮ ችግር ይልቅ ያልተሟላ ፍላጎት ማሳያ ነው!” 💭 የአዕምሮን ጤንነትን ለማሻሻል እና ለማቆየት የሚረዱ ተግባራዊ መመሪያዎችን የያዘ መፅሀፍ:: አጥሮ የተዘጋጀውን የዚህን የመጽሃፍ ትረካ ቅልብጭ መደብ ስር ያገኙታል።

🎙🎧በ አዲሱ የ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች በፍኖተ ሕይወት 2015 ፖድካስት ክፍል ክርስቲያናዊ ሕይወት በዲ/ን ዳዊት ብርሃኑ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለኤፌሶን ቤተክ
🎙🎧በ አዲሱ የ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች በፍኖተ ሕይወት 2015 ፖድካስት ክፍል ክርስቲያናዊ ሕይወት በዲ/ን ዳዊት ብርሃኑ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለኤፌሶን ቤተክርስቲያን በጻፈው መልእክቱ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ኦርቶዶክሳዊ_ትምህርቶች_በፍኖተ_ሕይወት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Halak Podcast By AASTU ECSF ክፍል Relationships Part 1 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ክርስቲያን ሰለ ፍቅር ግንኙነት ምን አይነት አመለካከት ነው
🎙🎧በ አዲሱ የ Halak Podcast By AASTU ECSF ክፍል Relationships Part 1 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ክርስቲያን ሰለ ፍቅር ግንኙነት ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን ክርስቲያናዊ የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል በሚለው ሀሳብ ከወንድማችን ፓስተር ይመስገን ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተ‍ኣችንን ማግኘት ይችላሉ። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Halak #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ምስባክ ዘዘወትር ፣ ዘሰንበት ወዘበዓላት ዐበይት ፖድካስት ክፍል ምስባክ ዘየካቲት ፲፮ ወ ፲፯ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቅዳሜ የካቲት ፲፮ በዓለ እግዝእትነ በዘነሥአት ኪ
🎙🎧በ አዲሱ የ ምስባክ ዘዘወትር ፣ ዘሰንበት ወዘበዓላት ዐበይት ፖድካስት ክፍል ምስባክ ዘየካቲት ፲፮ ወ ፲፯ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቅዳሜ የካቲት ፲፮ በዓለ እግዝእትነ በዘነሥአት ኪዳነ እሑድ የካቲት ፲፯ ዕረፍቱ ለሙሴ ነቢይ በደብረ ናባው ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ምስባክ_ዘዘወትር_ዘሰንበት_ወዘበዓላት_ዐበይት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ሰናይ ፖድካስት ክፍል Pure friendship ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Is their pure friendship between men and women? In this episo
🎙🎧በ አዲሱ የ ሰናይ ፖድካስት ክፍል Pure friendship ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Is their pure friendship between men and women? In this episode we have talked on how we can live in peaceful and useful relations in our life and how to make our circle healthy with everyone Enjoy our awesome episode! ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ሰናይ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል አስማተኛው እርሳስ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ከተረቱ ህፃናት ማንኛውንም ስጦታ መናቅ እንደሌለባቸው ይማራሉ፡፡ መምህራን ደግሞ ተማሪ
🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል አስማተኛው እርሳስ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ከተረቱ ህፃናት ማንኛውንም ስጦታ መናቅ እንደሌለባቸው ይማራሉ፡፡ መምህራን ደግሞ ተማሪዎችን እንዴት ማስተማር እንዳለባቸው ይነግረናል፡፡ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል አቋራጭ መንገድ የለም - With Dawit Tesfaye ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, the hosts welcome Mr. Da
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል አቋራጭ መንገድ የለም - With Dawit Tesfaye ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, the hosts welcome Mr. Dawit Tesfaye, a versatile creative involved in filmmaking, songwriting, and podcasting. Dawit's latest project, the compelling film "9th Death," is the focal point, where he discusses the journey from the initial idea to the challenges faced during production. Beyond filmmaking, Dawit's podcasting expertise is explored, revealing how his passion for storytelling transcends different mediums, infusing depth and authenticity into each project. Listeners can expect insights into the behind-the-scenes of "9th Death" and gain inspiration for their own creative pursuits, making this episode a must-listen for aspiring filmmakers and storytelling enthusiasts alike. Join the hosts as they delve into Dawit's creative process, exploring the inspiration behind the film and the intricate journey of bringing his vision to life on the big screen. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #MERI #ፖድካስት

አድዋ - ኩራት ፤ አገር ወዳድነት!🛡 የነጻይቷን ምድር፤ የጀግኖቹን ቤት የምናከብርባት ቀን - የካቲት 23! መልካም የአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን!
አድዋ - ኩራት ፤ አገር ወዳድነት!🛡 የነጻይቷን ምድር፤ የጀግኖቹን ቤት የምናከብርባት ቀን - የካቲት 23! መልካም የአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን!

"ትክክለኛ ወንድ ማግኘት" ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ቀላል እና ግልፅ በሆነ ሁኔታ የሚያብራራ ቅልብጭ መጽሃፍ፡፡ ተራኪ ላይ ማግኘት ትችያለሽ።
"ትክክለኛ ወንድ ማግኘት" ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ቀላል እና ግልፅ በሆነ ሁኔታ የሚያብራራ ቅልብጭ መጽሃፍ፡፡ ተራኪ ላይ ማግኘት ትችያለሽ።

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል የ entrepreneur ሕይወት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህኛው የነፃነት ፖድካስት ክፍል ላይ፤ ስለ ፌሚኒዝም፤ ማህበራዊ ሚድያ ለማነቃቂያነት ስ
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል የ entrepreneur ሕይወት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህኛው የነፃነት ፖድካስት ክፍል ላይ፤ ስለ ፌሚኒዝም፤ ማህበራዊ ሚድያ ለማነቃቂያነት ስለመጠቀም እና ኢትዮጲያውያን ሴቶች ስለሚገጥሟቸው ችግሮች እንወያያለን፡፡ ይሄንን ክፍል የምንጀምረው ስለ ፌሚኒዝም ዋና ዋና ሀሳቦች በማውራት እና ስለ ፊሜኒዝም ያሉ የቀደሙ የተሳሳቱ ሀሳቦችን በመጠቆም ነው፡፡ ከዚያም ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ፊሜኒዝምን ማቀንቀን ያለውን እይታ እና ተፅእኖን እንመረምራለን፤ በመቀጠልም ማህበራዊ ሚድያ ላይ ስለ ሴትነት ግንዛቤ መፍጠር እና ማህበረሰቡን ማጎልበት ያለውን አዎንታዊ እና አሉታዊ ጎኖቹን እንመለከታለን፡፡ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ነፃነት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል ስለ GAPS አመጋገብ ፣ እናትነት እና ኑሮ በአቡዳቢ ከሜላት ማሞ (MPH, licensed ASCP) ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood  ፖድካስት ክፍል ስለ GAPS አመጋገብ ፣ እናትነት እና ኑሮ በአቡዳቢ ከሜላት ማሞ (MPH, licensed ASCP) ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከሜላት ማሞ ጋር ስለ እናትነት ፣ በቤት ውስጥ ሙሉ ጊዜ መሆንና ቤተሰብን መንከባከብ ፣ እና ስለ ኑሮ በአቡዳቢ ተጨዋውተናል። በሰፊው የልጇን የቆዳ ህመም (Eczema) ለማዳን እና ለቤተሰቧ ጤና የረዳትን የ GAPS (Gut and Psychology Syndrome) የአመጋገብ ልምድ ላይ ያላትን እውቀትና ልምድ እንዲሁም የለት ተለት ተሞክሮ አካፍላናለች። ጠቃሚ ሆኖ እንደምታገኙት እርግጠኛ ነኝ። መልካም ቆይታ!! ሜላት የሁለት ልጆች እናት ናት። በሙያዋ የማህበረሰብ ጤና ስፔሻሊስት እና licensed ASCP ናት። በአሁን ጊዜ ሙሉ ጊዜዋን በቤት ውስጥ በመሆን ልጆችዋን በማሳደግ እና ቤተሰብዋን በመንከባከብ ላይ ትገኛለች። ማሳሰቢያ:- ይህ መረጃ የግል ልምድ እንደማስተማሪያ እንዲሆን የቀረበ ነው። የህክምና ምክር አይደለም። ለግል ጤና የህክምና ባለሙያ ያማክሩ!! ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #እናትHood_EnatHood  #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ለብዙ ነገሮች አርፍጃለው ፤ የበሃይሉ ሙሉጌታ ሀሳቦች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this exclusive interview, explore the ca
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ለብዙ ነገሮች አርፍጃለው ፤ የበሃይሉ ሙሉጌታ ሀሳቦች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this exclusive interview, explore the captivating world of literature with acclaimed author Behailu Mulugeta. Gain insights into his inspiration, creative process, and the deeper meaning behind his thought-provoking works. Join us for a stimulating conversation that will both inspire and enlighten you. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ጉጉት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ከFreshman Sweethearts ወደ ተፅዕኖ ፈጣሪ ጥንዶች፡ የሃሌት እና የኖኤል ጉዞ | Hali & Noel ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Happy V
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ከFreshman Sweethearts ወደ ተፅዕኖ ፈጣሪ ጥንዶች፡ የሃሌት እና የኖኤል ጉዞ | Hali & Noel ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Happy Valentine's Day! Join us for a special episode with the charming couple, Halet and Noel, where we delve into the dynamics of a social media influencer's life and relationship. ✨ Halet, a well-known social media personality, met her soulmate, Noel, during their freshman year at university. A year ago, they embarked on a beautiful journey together, sharing their love story and adventures through captivating couples' content. While Halet navigated the social media landscape with ease, it was uncharted territory for Noel. After thoughtful consideration, they took a break from content creation to focus on their personal growth and strengthen their bond. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ጉጉት #ፖድካስት

“ፖለቲካ ለዛሬ ነው፤ የኛ ኢኩዌዥን ግን ለዘላለም ነው!” አንስታይንን አንስታይን ያደረጉት ብዙ ነገሮች መሆናቸውን ከነዚህም ውስጥ፤ አመጸኛ ተፈጥሮው፤ ከፍተኛ የማወቅ ጉጉቱ እና ለግለሰብ ነፃነት ያ
“ፖለቲካ ለዛሬ ነው፤ የኛ ኢኩዌዥን ግን ለዘላለም ነው!” አንስታይንን አንስታይን ያደረጉት ብዙ ነገሮች መሆናቸውን ከነዚህም ውስጥ፤ አመጸኛ ተፈጥሮው፤ ከፍተኛ የማወቅ ጉጉቱ እና ለግለሰብ ነፃነት ያለው ቁርጠኝነት የሚያስቃኝ መፅሀፍ ። ይሄ ወደር የለሽ ሳይንቲስት ለመፍጠር እና ለማሰብ ምን እንደሚያነሳሳውን የሚተርክ ፤ዋልተር አይዛክሰን የፃፈው የአንስታይንን የህይወት ታሪክ፤ አጥሮ የተዘጋጀውን የዚህን የመጽሃፍ ትረካ ቅልብጭ መደብ ስር ያገኙታል።