cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

❤️RIDE (™️) Family

❤️ Welcome to the Official Passenger’s Telegram channel of RIDE. Join us and get exciting updates.

Show more
Advertising posts
10 313
Subscribers
-224 hours
-177 days
-12430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
❤️✝️✨መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንልዎ የRIDE ቤተሰብ ይመኝልዎታል #RIDE8294 🎟️ ይህንን ኩፖን በRIDE Passenger App ተጠቅመው ለ3 ጉዞዎች የ50 ብር ቅናሽ ያግኙ! 'FASIKA24’ Download RIDE App bit.ly/2GrFBNz
Show all...
👍 12😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚖🔋 RIDE ለሚያቀርበው የElectric መኪኖች የባትሪ Device Financing አስጀመረ! ✨RIDE የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለሽያጭ ሲያቀርብ በዛውም ከአበዳሪው አጋር ባንክ ጋር Device Financing ያመቻቻል:: ምን ማለት ነው? መኪናውን ከገዙበት ወር ጀምሮ በጣም ዝቅተኛ ገንዘብ በመቆጠብ ከ 5-8 ዓመት በሁዋላ የመኪና ባትሪ መቀየር ቢያስፈልግዎ ቀሪውን የባንክ ብድር አግኝተው እንዲቀይሩ ያስችልዎታል:: 👆ወርሃዊ የባትሪ ወጭው ለነዳጅ ከሚያወጡት ቢያንስ በ75% ያንሳል::
Show all...
👍 10 2
Photo unavailableShow in Telegram
✨እነሆ በይፋ ተጀመረ! #RIDE_EV 📣 #RIDE የኤሌክትሪክ መኪና ጉዞውን አስጀመረ:: በRIDE Vision 2030 ሁሉም የRIDE አባላት መኪናቸውን ወደ Electric እንዲቀይሩ እንዲሁም የጉዞ ክፍያቸውን ደግሞ Cashless ለማድረግ አብረን የምንሰራ ይሆናል 📲የኤሌክትሪክ መኪና ለመጥራት የRIDE Passenger አፕን ይጠቀሙ. bit.ly/2GrFBNz
Show all...
8👍 6
📣Press Release - RIDE ከ VISA ጋር የውጭ ካርድ ለመቀበል በዛሬው እለት በስይፋ ስራ አስጀመረ #RIDE8294 #VISA #ENAT_Bank በዛሬው እለት በሸራተን አዲስ የተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ ከዚህ ቀደም ከVISA ጋር ባሰርነው የፓርትነርሽፕ ውል መሰረት የSystem Integration መጨረሳችንን እና ወደስራ መግባታችንን ያመላከተ ነው:: የRIDE ደንበኞች በVISA card የራይድ አፕ ላይ ለአገልግሎት መክፈል የሚችሉ ሲሆን ለወደፊትም ለሚለቀቁ አገልግሎቶች ፈር ቀዳጅ እንደሆነ እናምናለን:: በዝግጅቱ ላይ ፓርትነራችን ENAT BANK የተገኘ ሲሆን- ይህ አገልግሎት እንዲሳካ በጋራ እንደምንሰራ የትብብር ምህዳራችንን የምናሰፋ ይሆናል
Show all...
👍 11 2
Photo unavailableShow in Telegram
🆘 እንዴት ማንነቱ በሲስተም ካልተመዘገበ ሰው ጋር ከመንገድ ላይ ይሳፈራሉ? #SAFETY #RIDE8294 👆ከመንገድ መኪና ሲይዙ የአሽከርካሪው ማንነት ከRIDE SMS እንዲደርስዎ በRIDE ሜትር ብቻ እንዲያስጀምርልዎ ይጠይቁ:: ስልክ ቁጥርዎን አስገብቶ ሜትር ሲያስጀምር በ8202 ታርጋውና መረጃው በ SMS ይደርስዎታል:: 👍ጉዞዎ 24/7 እየተቀዳ ነው! 📲በRIDE Passenger App ለማዘዝ እና ተጨማሪ የSafety Feature ለማግኘት ከዚህ ያውርዱ bit.ly/2GrFBNz
Show all...
👍 5 1
Photo unavailableShow in Telegram
💥RIDE የSystem Security Upgrade እያደረገ ነው 👉እንዴት? ድርጅታችን ከዚህ ቀደም ሲጠቀምበት ከነበረው የደንበኛ መለያ ስልክ ቁጥር በተጨማሪ የEthiopia National ID የሆነውን ፋይዳ ቁጥር እንደተሳፋሪ መለያ (KYC) ሊያቀርብ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን:: ይህ ፕሮጀክት በሚቀጥሉት 2 ዓመታት በየረድፉ የሚተገበር ሲሆን አጠቃላይ የአገልግሎታችንን ጥራትና ደህንነት በእጅጉ እንደሚያጎለብት ሙሉ እምነት አለን:: ለውጭ ሃገር ተገልጋዮች ህጋዊ ዶክመንታቸውን በመጠቀም RIDE ሲስተሞች ላይ Verified የሚሆኑበት ሲስተምም እንደሚተገበር ከወዲሁ እናሳውቃለን:: 👍ከRIDE ጋር ወደፊት!
Show all...
👍 7 4
Photo unavailableShow in Telegram
❤️✨Desta AI ሮቦቷን ይምጡና በአካል ይተዋወቁ RIDE ከ ICog Labs እና ከኢትዮዽያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስትቲዩት ጋር በመተባበር Desta ሮቦቷን አቅርቦልዎታል:: 👉April 10 ላይ በሳይንስ ሚዩዝየም Startup Event ላይ ይምጡና ይተዋወቋት 👏ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ በሃገራችን እንዲተዋወቅ Co-sponsor የሆኑትን Ethiotelecom እና Ethiopian Airlines ን እናመሰግናለን
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
❤️✨ለRIDE ታማኝነትዎ ትልቅ ዋጋ አለው✨ 👉 ከጀመርን ግዜ ጀምሮ ቢያንስ ስንት ግዜ RIDE ተጠቅመዋል? #8294 💥ሳምንታዊ ቅናሽ! በ RIDE Passenger App በዚህ ሳምንት መኪና ሲያዙ 10% ቅናሽ ያገኛሉ bit.ly/2GrFBNz
Show all...
😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
✨👏👏የመጀመርያዋ የኤሌክትሪክ መኪና በኢትዮዽያ የገባችው የRIDE Tesla ነች #RIDE8294 ታድያ ይህቺ መኪና ወደሃገር ስትገባ ምንም የዶክመንት አሰራርም ሆነ ሊብሬ ለኤሌክትሪክ መኪና ባለመኖሩ አሰራር እንዲወጣለት ድርጅታችን ከፍተኛ አስተዋፅዖ አበርክቷል:: ቀጣይ ምን እንጠብቅ?
Show all...
👍 16 8
Photo unavailableShow in Telegram
👏😁በተመጣጣኝ ዋጋ ከአሁን የተሻለ አገልግሎት እንዲያገኙ RIDE ምን እየሰራ ነው? ግባችን- እየጨመረ የሚሄድን የዋጋ Inflation እየተቆጣጠርን - የRIDE አሽከርካሪዎችን ጥቅም ባስከበረ መልኩ እና የደንበኞቻችንን ምቾት ፣ ደህንነትና ቅልጥፍና ባስጠበቀ አሰራር የቢዝነስ ሞዴላችንን በፍጥነት ማዘመን ነው:: 👍ከኛ ጋር መሆንዎን ለመግለፅ Likeና Share ይጫኑ
Show all...
👍 33 15🔥 1😢 1