cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዝክረ ማርያም

❤እንኮን ደህና መጡ የአምላካችን የጌታችን ልጆች የእናታችን የድግል ማርያምየአስራት ልጆች❤ ✌በዚህ ቻናል ስብከት በሰፊው መዝሙር ፣ እንዲሁም የተለያዩ ነገሮች ይቀርባሉ✌ ። #ጥያቄ👇 #መልክት👇 #አስተያየት 👉 @Zekre_maryamm_bot 👈 << ብትኖሩ እራሳችሁን መርምሩ>> 2ኛ ቆሮ 13 ፦ 5

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
327
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
6.82 MB
Show all...
ታላቁ ፍጥጫ መስቀል አደባባይ ሊወረስ ነው | ወቅታዊ ጉዳይ | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 - Mehreteab Asefa

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ታላቁ ፍጥጫ መስቀል አደባባይ ሊወረስ ነው | ወቅታዊ ጉዳይ - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia. Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition. Facebook:

https://www.facebook.com/YemankiyaDew...

Instagram:

https://www.instagram.com/yemankiya_d...

Flickr:

https://www.flickr.com/people/yemanki...

Website:

https://www.yemankiyadewel.org

Subscribe:

https://www.youtube.com/channel/UCTuO...

#Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching #New_Sibket_2022 #Mehreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ #ወቅታዊ_ጉዳይ_Current_isuue Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔 Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited. Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

ከእመቤታችን ከድንግል ማርያም ስሞች መካከል በጥቂቱ 👇👇 1. ሰአሊተ ምሕረት 2. ድንግል 3. እመ ብዙሃን 4. አቁራሪተ መዓት 5. የገብርኤል ብስራት 6. ንፅህተ ንጹሐን 7. ሃገረ እግዚአብሔር 8. ቅድስተ ቅዱሳን 9. ማህደረ ሰላም 10. መዓርገ ሕይወት 11. ማኅደረ ስብሐት 12. ማኅደረ ትፍስሕት 13. ቤተ ሃይማኖት 14. ብጽዕት 15. ሕሪት 16. ክብርት 17. ልእልት 18. ውድስት 19. የሰማዕታት እናት 20. የመላዕክት እህት 21. የነቢያት ትንቢት 22. የሐዋርያት ሞገስ 23. እመ ብርሃን 24. ርሕርሕተ ልብ 25. እመ አምላክ 26. የሲና እፀ ጳጦስ 27. የአዳም ተስፋ 28. የአብል ይውሕና 29. የሴት ቸርነት 30. የሔኖክ ደግነት 31. ሙጻአ ፀሐይ 32. ታቦት ዘዶር 33. እግዝትነ ማርያም 34. የቅዱስ ኤፍሬም ባራኪ 35. ምልዕተ ውዳሴ 36. ቡርክት 37. የደስታ መገኛ 38. ምእራግ 39. አዳም ቆማ 40. ጽርሕ ንጽሕት 41. ማሕደረ መለኮት 42. እሕቱ ለሙሴ 43. ገራሕቱ ለአብርሃም 44. ወለቱ ለዳዊት 45. እሙ ለአማኑኤል 46. ነያ ሰናይት 47. እምነ ጽዮን 48. መዝገበ ብርሃን 49. ጽጌ ሃይማኖት 50. ደብተራ ፍጽምት 51. ማርያም ቅድስት 52. አክሊለ ንጹሐን 53. ብርሃነ ቅዱሳን 54. ወለተ ሐና ወኢያቄም 55. መድኃኒተ ይእቲ 56. ሐመልማለ ገነት 57. ሙዳዬ መና 58. ርግበ ጸአዳ 59. ሐመልማላዊት 60. መንፈሳዊት ሃገር 61. የኖህ መርከብ 62. የሴም ምርቃቱ 63. የሴም እድል ፈንታዉ 64. የአብርሃም ዘመድ 65. ሶልያና 66. እሙ ለፀሐይ ጽድቅ 67. ምስራቀ ምስራቃት 68. በትረ አሮን 69. የገነት ኮል 70. የይስሐቅ ሽቱ 71. የያዕቆብ መሰላል 72. የዮሴፍ አረጋጊ 73. ቤዛዊተ ዓለም 74. የእሴይ ሥር 75. ወለተ ዳዊት 76. የሙሴ ጽላት 77. የአሮን ካህን ጸናጽል 78. የኢያሱ የምስክር ሐውልት 79. የጌዴዎን ጸምር 80. የሳሙኤል ሽቱ 81. የአሚናዳብ ሰረገላ 82. የዳዊት መሰንቆ 83. የሰሎሞን ቀለበት 84. የኤልያስ መሶበወርቅ 85. የኤልሳዕ ልሕኩት 86. የኢሳይያስ ትንቢት 87. የሕዝቅኤል አዳራሽ 88. ዕፀ ሕይወት 89. የሚኪያስ ኤፍራታ 90. የናሆም ፈዋሽ 91. የዘካርያስ ደስታ 92. ወለተ ጽዮን 93. ንጽሕት ጸምር 94. ደብተራ ዘትዕይንት 95. ሀገረ ክርስቶስ 96. ኪዳነ ምሕረት 97. በአታ 98. መሰረተ ሕይወት 99. ናዛዚተ ሕዙናን 100. እሕትነ ነያ 101. አንቀጸ አድሕኖ 102. መዓዛ እረፍት 103. ርግብየ ሠናይት 104. ሐረገወይን 105. አንቀጸ ብርሃን 106. ተቅዋም ዘወርቅ 107. መቅደስ 108. ሐመልማለ ወርቅ 109. ብርሃነ ሕይወት 110. ሆሕተ ምስራቅ 111. መዝገቡ ለቃል 112. ፍኖተ ሕይወት 113. ምስጢረ ስብሐት 114. መዝገበ ብርሃን 115. ምልእተ ክብር 116. ምልእተ ፍስሐ 117. ምልእተ ፀጋ 118. ጽላተ ኪዳን 119. ጽላተ ሕግ 120. ዳግሚት ሰማይ
Show all...
በአንድ ወቅት አንድ ደሀ ሎተሪ ደረሰው ጨፈረ ዘለለ ደስታውን መቆጣጠር አቃተው ከዛም ወደ ማታ መጥቶ እቤቱ የለበሰውን ድሪቶ አወላለቀ የነበረችውን ሻል ያለች የወየበች ልብሱን ቀየረና እንዳለ ልብሱን አሮጌ ያላቸውን ዕቃዎቹን ድህነት ደና ሰንብች እያለ አቃጥሎ ጠዋት ሲነጋ ሎተሪውን ይዞ ሊሔድ ሲፈልግ ትላት የቀየረው ድሪቶ ውስጥ እንደነበር አስታወሰ ድሪቶው ደሞ ተቃጥሏል ደና ሰንብት ያለው ድህነት እንደገና ደና አደርክ ብሎ መጣ፡፡ ✍ክርስቲያን የሚለካው ደስታውን በተቆጣጠረበት! ሀዘኑን በተቋቋመበት! ልክነው አለዚያ የደስታ ስካር ወደ መዘንጋት የሀዘን ክብደት ወደ ክህደት መግፋቱ አይቀሬነው፡፡ ★ ★ ★ ★ ራሱን የገዛ ሀገርን ከገዛ ★ ★ ይበልጣል ★ ቻናላችንን ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇 @Zekre_Maryam @Zekre_Maryam @Zekre_Maryam 👆👆join ይጫኑት👆👆 🙏በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
Show all...
ወዳጄ ሆይ 👉ከመሮጥህ በፊት የሚያሯሩጥህን ከማልቀስህ በፊት የሚያስለቅስህን ከመፈለግህ በፊት የምትፈልገውን ከመጨነቅህ በፊት ስለሚያስጨንቅህ ነገር ...... ቆም ብለህ አስብ። ...... ቆም ብለሽ አስቢ፡፡ 👉የሮጥክላቸው ጉዳዮች ሁሉ የማያስሮጡ ፣ ያለቀስክባቸው ነገሮች ሁሉ የማያስለቅሱ ፣ የፈለግካቸው ነገሮች ሁሉ ላያስፈልጉህ ፣ የተጨነክባቸውም ጉዳዮች ሁሉ ላያስጨንቁ ይችላሉ… ሁሉም ነገር ቀላል ሊሆን ይችላል። እናም ከመድከምህ በፊት በደንብ አስብ አስቢበት ✍✍✍Bekrstos kassa @Zekre_Maryam ,@Zekre_Maryam @Zekre_Maryam
Show all...
በአንድ ወቅት አንድ 60 ዓመታትን በምነና ያሳለፉ አባት እግዚአብሔርን በቃ አሁን እንደ ተጋድሎዬ ስጠኝና ልረፍ ደከምኩ እያሉ ፀለዩ ከዛም እግዚአብሔር ተገልፆ እንደ ስራህ ልስጥህ እንደ ቸርነቴ አላቸው እሳቸውም እንዴ መቼም ከስራዬ አንፃር ነው ቸርነቱ ብለው አስበው ኸረ እንደ ስራዬ የ6ዐ ዓመት ተጋድሎዬን ስጠኝ አሉት ወዲያውኑ እግዚአብሔር ነገ እንደሚያርፉ ነግሯቸው ከእሳቸው ተሰወረ በዚያው ቅጽበት ረድኤተ እግዚአብሔር ተለያቸውና በጣም ራባቸው እንደ ለመዱት ቅጠል በጠስ አርገው ሲበሉት ምርር አላቸው ወዲያውኑ ተፉት በቸርነቱ ጣፍጦላቸው ነበርና ለካንስ ይህነው ስበላ የኖርኩት ብለው እንጀራ ፍለጋ ወደከተማ ወጡ አንዲት ሴት አግኝተው ምግብ ጠየቋት አለባበሳቸው ምግብ በነፃ መጠየቃቸው ገርሟት አባቴ ከየት ነው የመጡት ስተትላቸው 60 ዓመት እንደተጋደሉ ምናምን ነገሯት እሷም ተገርማ የሚሸጥ እንደሆነ ነገረቻቸው ከዛም ገንዘብ እንደሌላቸው ስታውቅ በ20 ዓመት ተጋድሏቸው 1እንጀራ ሸጠችላቸው በረከታቸው ከላያቸው ስለተነሳ አልጠገቡም ከዛም የ20 ዓመቱን ጨመሩት ሲሉ ሲሉ ውሀ ሲጠማቸው 10 ዓመት 5ዓመት እያሉ በግማሽ ቀን የ6ዐ ዓመት ተጋድሏቸዉን ጨረሱ እግዚአብሔርም ልቦና ሰቷቸው ተመልሰው በዕንባ በከመ ምህረትከ ፡ እንደ ቸርነትህ ይሁንልኝ ብለው በክብር አረፉ ✍ ከዚ በላይ የሚመረው ሕይወት የጣፈጠው በቸርነቱ ነው በጥቂት ምንጠግበው በቸርነቱ ነው በንስሐ የምንነፃው በቸርነቱ ነው አየርን እንኳ ተንፍሰን ምናድረው በቸርነቱ ነው ★በከመ ምህረትከ አኮ አበሳነ★ ቻናላችንን ተቀላቀሉ ሼር በማድረግ ሌሎችን አስተምሩ 👇👇👇👇 ተቀላቀሉ 👉 @Zekre_Maryam አጫጭር👉 @Zekre_Maryam ታሪኮች 👉 @Zekre_Maryam 👆👆👆👆👆 🙏በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
Show all...
ምጽዋት የፊት መብራት ናት "ምጽዋት የፊት መብራት ናት፡፡ አንድ ሰው በጨለማ ሲጓዝ ከኋላው መብራት ቢያበሩለትም እንኳ ከፊቱ የሚቀድመው የገዛ የአካሉ ጥላ እንቅፋት እየሆነበት ይጥለዋል፡፡ ወደ ፊት ያለውን መንገድ አጥርቶ እያየ ያለ ስጋት ለመሄድ እንዲችል የግድ የፊት መብራት ያስፈልገዋል፡፡ ጾም፣ ጸሎት እና ሌሎች መንፈሳዊ ትሩፋት እንደ ኋላ መብራት ናቸው፡፡ የፊት መብራት የተሰኘች ምጽዋት ካልታከለችባቸው እነዚህ ብቻቸውን ዋጋን አያሰጡንም፡፡ ከምጽዋት በላይ ታላቅ ነገር እንደሌለ ልንረዳ ይገባል፡፡ ዓለም ሁሉ ከነበረበት የበደል ዕዳ የዳነው ቸር እረኛ በሆነው በመድኃኔ ዓለም በአካሉ ምጽዋትነት (በሥጋው በደሙ መሰጠት) ነውና!" #አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ
Show all...
Show all...
እስኪ ስህተቴን ንገሩኝ?

From Wello Kombolcha ወዳጆቼ ሆይ በኢየሱስ ይሁንባችሁ ጴንጤም ሁኑ ኦርቶዶክስ ወይም ካቶሊክ ስሕተቴን ንገሩኝ፡፡፡፡ ፈቃዴ ነው፡፡ ተሳዳቢዎቹም መሳደብ ይቻላል፡፡ ፧ ✍ የእግዚአብሔር ወዳጅ እንደ ልቤ የተባለ ክቡር ዳዊት "ቃሉን የምትፈጽሙ፥ ብርቱዎችና ኃያላን፥ የቃሉንም ድምፅ የምትሰሙ #መላእክቱ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ" ብሎ ከዘመረ (መዝ 103:20) ☞ እኔም እንደ ዳዊት ቃሉን የምትፈጽሙ፥ ብርቱዎችና ኃያላን፥ የቃሉንም ድምፅ የምትሰሙ መላእክቱ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ለምኑልን አማልዱኝ ብየ ወደ መላእክት ወደ ቅዱሳን ብጸልይ የት ላይ ነው ስህተቴ?? ፧ ✍ዳዊት "ሠራዊቱ ሁሉ፥ ፈቃዱን የምታደርጉ አገልጋዮቹ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ" ካላቸው (መዝ 103:21) የልጇን ፈቃድ የፈጸመች ድንግልን "ነፍሴ እግዚአብሔርን ታከብረዋለች" ብላ ባመሰገነች ጊዜ ስለ እኔ እንድታሳስብልኝ ወደ እርሷ ባሳስብ…

፧ ንዴትን በአግባቡ ማስተዳደር ====+====+====+====+====+==== ንዴት ጠቃሚ በሆነ መንገድም ሆነ በዉጤታቸዉ አፍራሽ በሆኑ መንገዶች ሊገለፅ የምችል ስሜት ቢሆንም የእያንዳንዳችን አገላለጽ ግን ባደግንበት ሁኔታ ወይም ይህን አታርግ ያን አታርግ በሚል በተማርናቸዉ ነገሮች ላይ ይወሰናል::ንዴት በተፈጥሮዉ ጥሩም ሆነ መጥፎ ብለን የምንመድበዉ ሳይሆን ከስሜት አይነቶች አንዱ ስሜት ነዉ ስሜቶች ደሞ የአጠቃላይ ሰዉ መሆናችን መሰረታዊ ክፍሎች እንደመሆናቸዉ ከዉስጣችን የተገነቡ መሪወች በመሆን አከባቢያችንን ልብ እንድንል እና እንዴት ምላሽ መስጠት እንዳለብን ያነቁናል::ስለዝህም ንዴትም ሆነ የትኛዉም ስሜት መሰማት ጤናማ እና ተፈጥሮአዊ ሲሆን መሳደብ መማታት እና የመሳሰሉ ያልተገቡ ድርጊቶች ግን ሊመረጡ የሚችሉ ስሜታችንን ወደ ዉጭ የምናሳይባቸዉ ባህሪወች መሆናቸዉን በመረዳት ያስፈልጋል:: ስለ ስሜቶች የሚሰማንን እምነት በማብራራት ስለንዴታችን ሁኔታ አይነት ብሎም የተወሰኑ ልምምዶችን በማድረግ ስሜታችን ጤናማ በሆነ መንገድ መግለፅ ወይም የሌሎችን መብት ሳነካ ፍላጎታችንን እንድናሟላ የሚረዱ መንገዶችን በመጠቆም ላብቃ:- ፧ ፧ ✏ክልሉን ያላለፈ ንዴት(Assertive anger):-የዝህ አይነት ንዴት በእዉኑ ገንቢ የሆነ ንዴት ሲሆን ተያይዘዉ የሚመጡ ያለመሳካት እና የመሳሰሉ ስሜቶችን ለመልካም ለዉጥ እንደ አነሳሽ በመጠቀም ለዉጥ ያመጣል በመሆኑም የዝህ አይነት ንዴት የሚሰማን ከሆነ ለእድገት ሀይለኛ አነሳሽ ስለሆነ ፍርሀትን ለመቆጣጠር;ያልተገቡ ድርጊቶችን ለማስተካከል ብሎም ህይወታችንን ወደ መልካም አቅጣጫ ለመምራት ልንጠቀምበት ይገባል:: ፧ ፧ ✏በድርጊት የሚገለፅ ንዴት(Behavioral anger):-ላናደዳቸዉ አካል ኣካላዊ ምላሾችን ማሳየትን የሚመርጡ ሰወች የሚያሳዩት የንዴት አይነት ሲሆን መገለጫዉም በተደጋጋሚ ያልተገቡ አካላዊ ምላሾች ከፍ ሲሉም የወንጄልን ክልል የሚያልፉ ባህሪወችን (መወርወር,መሳደብ,መምታት እና የመሳሰሉት)የሚያካት ሲሆን ንዴትን በዝህ መልክ የምንገልፅ ከሆነ የእርስበርስም ሆነ ህጋዊ ቅጣቶችን በተደጋጋሚ ከማስተናገዳችንም በዘለለ ማህበራዊ ግንኙነትን ስለሚጎዳ እና ምንም ጥቅም ስለሌለዉ ስንናደድ ከመወሰናችን በፍት ተረጋግተን ትክክለኛዉን ፍላጎታችንን ምን እንደ ሆነ ማሰብ,በጥልቀት መተንፈስ እና ከስሜት ወጥተን ወደ እዉነታዉ አለም ለመለስ የማስተላለፍ (graunding) ስልቶችን መጠቀም ጠቃሚ ነዉ:: ✏ አደገኛ ንዴት(chronic anger)አጠቃላይነት ያለዉና በቀጣይነት የሚደረግ በሌሎች ላይም ሆነ በራስ የመበሳጨት ስሜት ለምሳሌ(ራስን መዉቀስ :መነጫነጭ :መከራከር እና የቁጣ መረዳት)ማሳየት ሲሆን የዝህ አይነት ንዴት ለረጅም ግዜ ከቆየ ከፍተኛ የጤና መቃወስ የሚያስከትል በመሆኑ ስሜታችንን በዝህ መልኩ የምንገልፅከሆነ የተወሰነ ግዜ ወስደህ መሰረታዊዉን የንዴት ምክኒያት ለማወቅ ሞክር ምክኒያቱን ከለየሀኽዉ ከራስህ ጋር ስለምትታረቅ ለራስህም ሆነ ለሌሎች ይቅርታ የማድረግ ሁኔታ ዉስጥ ስለምትሆን ስሜቱ የመቃለል ሁኔታዉ ከፍተኛ ነዉ ፧ ፧ ✏የፍረጃን መሰረት ያደረገ ንዴት(Judgmental anger)የዝህ አይነት የንዴት መገለጫ በግልፅ የታየን ኢፍታዊነት ወይም የሌላን አካል ጉድለት ላይ መሠረት ያደረገ ሲሆን በነገሮች ላይ የሞራል የበላይነት የመያዝ ብሎም የምልከታ ልዩነትን የጥላቻ ምክኒያት ማድረግን የሚያካካት ሲሆን የዝህ አይነት ስሜት የሚሰማን ከሆነ ሁሉንም ነገሮች በጥቁር እና ነጭ ከፋፍሎ ከማየት ነገሮች ከርቀት እንደምናያቸዉ ሳይሆኑ በምናይበት አቅጣጫ እና በሌሎች ሁኔታወች ምክኒያት በተለየ መንገድ ሊታዩ እንደምችሉ ተረድተን በፍረጃ ምክኒያት እየተናደድን ከመቆየት ይልቅ መልካም በሆነ መንገድ ሀሳብ መስጠት ስሜታችንንም ለማስተንፈስም ሆነ ስለህይወት አዳዲስ ምልከታወችን ለማግኜት ጠቃሚ ነዉ:: ፧ ፧ ✏የተጋነነ ንዴት(overwhelmed anger):-የዝህ አይነት ንዴት ልንቆጣጠራቸዉ ከማንችላቸዉ የንዴት አይነቶች የሚመደብ የንዴት ስሜት ሲሆን የሚከሰተዉም ከቁጥጥራችን ዉጭ የሆኑ ሁኔታወች ሲያጋጥሙን ለምሳሌ (የማይጠበቁ የህይወት አጋጣሚወች ከአቅም በላይ የሆነ ሀላፊነት ሲኖርብን) ከሚፈጠረዉ ተስፋ መቁረጥ እና የመሳሰሉ ተያያዥ ስሜቶች ከቁጥጥር ወጭ ያደርጉናል::የዝህ አይነት ሁኔታ ከገጠመን ከቤተሰብ አባላት,ከስራ ባልደረባ ብሎም ከባለሙያወች ድጋፍ በመጠየቅ ምክኒያቶቹን በመለየት የሚቃሉበት ሁኔታ ላይ መስራት ያስፈልጋል:: ፧ ፧ ✏የዘገየ አደገኛ ንዴት(passive aggressive anger):-የዝህ አይነት ስሜት የሚሰማን ለረጅም ግዜ ከነገሮች በመሸሽ የሚሰማንን ያለመሳካት ስሜት,ተቃዉሞ እና የመሳሰሉትን ችላ ብለን ወይም አምቀን ስናቆይ እና ሳናቀዉ በንግግርም ሆነ በሌላ ባህሪያችን ለሌሎች ያልተገባ በምመስል ሁኔታ ሲወጣ ሲሆን ይህም በግል ህይወታችንም ሆነ በሥራችን ላይ በጎ ያልሆነ ተጽኖ ያመጣል በመሆኑም የዝህ አይነት ስሜት የሚታይብን ከሆነ ነገሮችን የሌሎችን ክልል ሳናልፍ ፊለፊት የመጋፈጥ እና ያልተገባ ነገር ሲገጥመን እንቢ የማለት ፍራቻችንን ለማስወገድ መሥራት አለብን:: ፧ ፧ ✏ራስን በመበደል የሚገለፅ ንዴት(self abusive anger):-እፍረትን መሰረት ያበረገ የንዴት ስሜት ማለትም ተስፋ የለሽነት,የመዋረድ እና የማፈር ስሜት ዉስጥ ስንሆን እንዚህን ወደ ዉስጣችን በማስገባት ስለራሳችን አፍራሽ ንግግር በመናገር,ራስን በመጉዳት ብሎም እፃችን በመጠቀም የንዴት ስሜታችንን እናሳያለን::የዝህ አይነት ስሜት የሚስማን ከሆነ የአመለካከታችንን መስኮት እንደገና የሚያስተካክሉ(cognitive reframing) ስልቶችን በመጠቀም ተሸናፊ የሚያደርጉንን የራሳችን ሀሳቦች በመገዳደር ማስተካከል ያስፈልጋል:: ፧ ፧ ✏በንግግር የሚገለፅ ንዴት(verbal anger):-የዝህ አይነት የንዴት አገላለፅ በድርጊት ከሚገለፀዉ ጋር ስናነፃፅረዉ አደገኝነቱ የቀነሰ ቢሆንም የንዴት መወጫዉን አካል ላይ በስሜታዊ እና ሥነልቦናዊ ተፅኖዉ የጠለቀ ጉዳት ያደርሳል ለመቆጣጠርም ምንም እንኳ ቃላቱ የሚላሳችን ጫፍ ላይ ቢሆኑ በጥልቀት በመተንፈስ ማዘግየት ከፍተኛዉን ስሜት ካዘገየሀዉ የማሰብ ሁኔታህ እየተስተካከለ ስለሚመጣ ቃላቶቻችን መለዘባቸዉ አይቀርም:: ፧ ፧ ✏በድንገት የሚከሰት ንዴት(volatile anger):-የዝህ አይነት የንዴት ስሜት የሚሰማቸዉ ሰወች ንዴታቸዉ ከየት እንደሚመጣ የማይታይ ሲሆን ትንሽም ሆነ ተልቅ የሚያበሳጭ ነገር ሲገጥማቸዉ በፍጥነት በመቆጣት ምላሻቸዉን ከገለፁ በሀኸሃላ በፍጥነት የሚቀዘቅዙ ሲሆን የዝህ አይነት ስሜት በዙሪያችን ላሉ ሰወች ከመችመች ይናደዳል በሚል ስጋት ዉስጥ እንዲሆኑ በማድረግ ችግር የሚፈጥር በመሆኑ ዘላቂ ግንኙነት ለመመስረት አስቸጋሪ እንዲሆኑ ያደርጋል በመሆኑም የዝህ አይነት ስሜትን ለመቆጣጠር መጀመሪያ የዝህ አይነት ፈጣን የሆነ ከፍተኛ ንዴት ሊሰማን ሲል ቀድመዉ የሚሰሙንን ምልክቶች እና አካላዊ መገለጫወች በመለየት ሲመጡብን ቀድመን ዘና የሚያደርጉ ስልቶችን ለምሳሌ በጥልቀት መተንፈስን እና የመሳሰሉትን በመተግበር ንዴታችን እንዳይጋጋል ማስቆም ያስፈልጋል:: ፧ ደህና እደሩ
Show all...
#አርሴማ አርሴማ አርሴማ ቅድስት ሰማዕት(2) ሞገስ አግኝተሻል በክርስቶስ ፊት አርሴማ------ታምርሽ ልዩ ነው አርሴማ------ገድልሽ አስደናቂ አርሴማ------ስምሽ ብርሃን ነው አርሴማ------ማለዳ ፈንጣቂ አዝ_______________ አርሴማ------ስምሽን እየጠራ አርሴማ------ጠግቧል የተራበው አርሴማ------ምስኪኑም ዘመረ አርሴማ------ባንቺ አልፎ መከራው አዝ_______________ አርሴማ------ፅኑ ነው ኪዳንሽ አርሴማ------የተሰጠሽ ከአምላክ አርሴማ------በአይኔ አይቻለው አርሴማ------ጠላት ሲንበረከክ አዝ_______________ አርሴማ------ዓለም ይስማው ዛሬ አርሴማ------ዜና ተጋድሎሽን አርሴማ------ይገረም ይደነቅ አርሴማ------ይመስክር ዝናሽን
Show all...
406245552.mp32.49 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.