መልክዓ - ሃሳብ/ Melka'a Hasab
Open in Telegram
መልክዓ-ሃሳብ በማህበረ-ሰብአዊያን ባለቤትነት ስር የሚተዳደር የሚዲያ አገልግሎት ነው፡፡ ማኅበሩ በኢፌዲሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ የተመዘገበ መንግስታዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሃይማኖታዊ ወይም ወገናዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ የማህበሩ አባል ለመሆን ወይም ለሌሎች ጥያቄዎችዎ በማህበሩ ስልክ ቁጥር 0974 082183 በመደወል ወይም የቴሌግራም መልዕክት በመላክ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
Show more1 725
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-630 days
Posts Archive
በአካል መግቢያ ትኬት ውስን ቦታ ቀርቶታል!
የመጽሐፈ መለኮታዊነት ገጽ ለገጽ (በአካል) ለመሳተፍየተቀረውን ውስን ቦታ ትኬት በመግዛት ይመዝገቡ።
ለምዝገባ 👉 https://addmeshbook.com/Library/?category=All
አድሜሽ
በቴሌብር ክፍያ መቀበል ጀምረናል!
ውድ የአድሜሽ መተግበሪያ ተጠቃሚዎቻችን፣ የመጽሐፈ መለኮታዊነት የገጽ ለገጽ ዝግጅት (event) ክፍያን በቴሌብር በኩል መስተናገድ እንደሚችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።
https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events
👆የመጽሐፈ መለኮታዊነት ገጽ ለገጽ ዝግጅት ላይ ለመሳተፍ እዚህ ገብተው ይመዝገቡ!
የበቴሌብር ክፍያዎችን መቀበል ስንችል እናሳውቃለን።
በCBE-birr ክፍያ መቀበል ጀምረናል!
ውድ የአድሜሽ መተግበሪያ ተጠቃሚዎቻችን፣
ክፍያዎችን በ CBE-birr wallet በኩል ማስተናገድ መጀመራችንን ለማሳወቅ እንወዳለን!
https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events
👆የመጽሐፈ መለኮታዊነት ገጽ ለገጽ ዝግጅት ላይ ለመሳተፍ እዚህ ገብተው ይመዝገቡ!
የበቴሌብር ክፍያዎችን መቀበል ስንችል እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ
ውድ የአድሜሽ መተግበሪያ ተጠቃሚዎቻችን፣ የመጽሐፈ መለኮታዊነት
የገጽ ለገጽ ዝግጅት (event) ክፍያ ለመፈፀም ከኢትዮ ቴሌኮም
በኩል ላጋጠመን መጠነኛ ቴክኒካል ችግር ይቅርታ እየጠየቅን
ክፍያዎችን ለተወሰነ ጊዜ መቀበል ስላቆምን
ሲስተካከል የምናሳውቅ ይሆናል።
"መጽሐፈ መለኮታዊነት" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 3 (የቀጠለ)
(በጤንነት ሰጠኝ /ራፋኤል/)
📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events
የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ነሐሴ 10፣ 2017 ከቀኑ 7:30 - 9፡00
የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom
አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc
የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ መለኮታዊነት መጽሐፍ ላይ ያሉትን ሃሳቦች አንባቢያን በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።
✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 7:30 - 9፡00 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው። ✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ጥያቄዎችዎ መነሻ ሃሳቦችን የሚያገኙበት ቅጂ በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል! ✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!
https://youtu.be/9t743-SU0tY?si=QgiLpuxRGssrg047
https://youtu.be/9t743-SU0tY?si=QgiLpuxRGssrg047
አድሜሽ ሚዲያ እና መልክዓሃሳብ በጋራ በመሆን፡
በመጽሐፈ መለኮታዊነት የገጽ-ለገጽ ውይይት ላይ ከነበረው ቅምሻ አቅርበውላችኋል።
📖✨ ይህ ተከታታይ የውይይት እና የጥያቄና መልስ ፕሮግራም “መፅሐፈ መለኮታዊነት” በሚል ርዕስ አዲስ በተለቀቀው መፅሃፍ ላይ የተመሰረተ ሲሆን በመጽሐፉ ላይ ጥልቅ ግንዛቤዎችን ይሰጣል።
🗓 ምዝገባ በየሳምንቱ ክፍት ሲሆን፤ ሁሉም እንዲቀላቀል እና በውይይቱ
እንዲሳተፍ ያስችላል።
*
Addmesh Media and Melkeahasab present a snippet from The Book of Divinity – Face-to-Face weekly discussion program.
📖✨ This ongoing series is based on the newly released book titled The Book of Divinity, offering deep insights and transformative reflections.
🗓 Registration is open weekly, allowing everyone to join and take part in the conversation.
The discussions are led by the author himself, Teninet Setegn (Raphael).
💡To attend the weekly program, either in person or online, visit:
🌐 Addmesh Websitehttps://www.addmeshboo...
📲 Addmesh App for ios
https://apps.apple.com...
📲 Addmesh App android https://play.google.co...
📢 Telegram Channel
https://t.me/melkahasab
#BookOfDivinity #AddmeshMedia #Melkeahasab
በአካል መግቢያ ትኬት አልቋል!
የመጽሐፈ መለኮታዊነት ገጽ ለገጽ (በአካል) ለመሳተፍ ትኬት በመግዛት ለተመዘገባችሁ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
ገና ላልተመዘገባችሁ የኦንላይን (zoom) አማራጭን በመጠቀም መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
አድሜሽ
👉 https://addmeshbook.com/Library/?category=All
በአካል መግቢያ ትኬት አልቋል!
የመጽሐፈ መለኮታዊነት ገጽ ለገጽ (በአካል) ለመሳተፍ ትኬት በመግዛት ለተመዘገባችሁ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ገና ላልተመዘገባችሁ በአካል ለመሳተፍ የተዘጋጀው ትኬት ተሸጦ በማለቁ ምክንያት የኦንላይን (zoom) አማራጭን በመጠቀም መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
አድሜሽ
👉 https://addmeshbook.com/Library/?category=All
የገጽ ለገጽ ውይይቱን ለመሳተፍ በአካልም ሆነ በzoom አማራጭ ለከፈላችሁ ለሚኖሯችሁ ጥያቄዎች በመተግበሪያው ወይም በድረገጹ ላይ የገዙትን ኢቨንት በመክፈት ጥያቄዎትን ያስቀምጡ
👉 ጥያቄዎትን ከዝግጅቱ ቀን በፊት ያስቀምጡ
👉 የሚያስቀምጡትን ጥያቄ ከመጽሐፉ ደራሲ ውጪ ሌላ ሰው አይመለከተውም
To participate in the discussion weather in-person or via Zoom, you can submit your questions about the ideas in the book through the app.
👉 Submit questions in advance before the day of discussion.
👉 Your questions will be sent to the author of the book privately.
"መጽሐፈ መለኮታዊነት" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 2
(በጤንነት ሰጠኝ /ራፋኤል/)
📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events
የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ሐምሌ 26፣ 2017 ከቀኑ 7:30 - 9፡00
የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom
አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ
📍https://maps.app.goo.gl/yKiQ7zWBxNXBNwVL9
የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ መለኮታዊነት መጽሐፍ ላይ ያሉትን ሃሳቦች አንባቢያን በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።
✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 7:30 - 9፡00 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው። ✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ጥያቄዎችዎ መነሻ ሃሳቦችን የሚያገኙበት ቅጂ በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል! ✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!
የአድሜሽ መጽሐፍ መተግበሪያ ለአፕል ተጠቃሚዎች በአፕ ስቶር (App Store) ተለቀቀ!
እዚህ ያውርዱ
https://apps.apple.com/gb/app/addmesh-book/id6747648070
እንዚህን ነጥቦች ይገንዘቡ
👉 አድስ አካውንት ለመፍጠር ወደ ድረገጹ መሄድ ያስፈልጋል
👉 ግዢ ለመፈፀም ድርገጽ ላይ በአካውንትዎ በመግባት ይፈፅሙ
ድረገፅ:
https://addmeshbook.com
"መጽሐፈ መለኮታዊነት" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 1
(በጤንነት ሰጠኝ /ራፋኤል/)
📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events
የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ሐምሌ 19፣ 2017 ከቀኑ 7:30 - 9፡00
የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom
አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ
📍https://maps.app.goo.gl/yKiQ7zWBxNXBNwVL9
የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ መለኮታዊነት መጽሐፍ ላይ ያሉትን ሃሳቦች አንባቢያን በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።
✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 7:30 - 9፡00 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው። ✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ጥያቄዎችዎ መነሻ ሃሳቦችን የሚያገኙበት ቅጂ በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል! ✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!
ንግርተ ሕያዋን (አረብኛ ትርጉም)
በከአ-ጥበባት እና ዘመን ገበያ ላይ ይገኛል!
ደራሲ፡ ጤንነት ሰጠኝ (ራፋኤል)
ተርጓሚ፡ ነቢል ለልዩ
ከአ-ጥበባት አድራሻ፡
👉 https://maps.app.goo.gl/yKiQ7zWBxNXBNwVL9?g_st=com.google.maps.preview.copy
ከዘመን ገበያ ላይ ይገብዩ፡
👉 ንግርተ ሕያዋን (አረብኛ ትርጉም) - أسطورة الأحياء https://ecommerce.ethiotelecom.et/magno/render/0000000001D4DBARm4BN/HWPAY__teleMarket/productDetail.html?offeringID=0GbP000001OOzgzigvHk&storeId=ckLY000001MjYspU5iEK
📣 New Update!
- PayPal is now integrated with Addmesh website.
- New version of Addmesh app is now released on Play Store. Upgrade your android app now.
📣 አዲስ ማሻሻያ!
- ፓይፓል የክፍያ አማራጭ የአድሜሽ ድረገጽ ላይ ተካቷል
- አዲስ የአድሜሽ መተግበሪያ ስሪት በፕሌይስቶር ተጭኗል። አሁኑ የአንድሮይድ ስልክዎ ላይ አዲሱን ይጫኑ!
Website:
https://addmeshbook.com
Get it On PlayStore:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.book.addmesh&hl=en
#Addmesh #AddmeshBook #TeninetSetegn #Raphael
📚✨ የምስራች፣ አዲስ መጽሐፍ ተለቀቀ! ✨📚
"መጽሐፈ መለኮታዊነት - ከልጅነት እስከ መለኮታዊነት" አዲሱ ጤንነት ሰጠኝ (ራፋኤል) መጽሐፍ በአድሜሽ ድረገጽ ተለቀቀ!
መጽሐፉን በድረገጹ ላይ📗በዲጂታል መጽሐፍ ፎርማት (ebook) እና 🎧 በትረካ (audiobook) ስለሚገኝ አንዳቸውን በመግዛት ከአሁን ጀምሮ ማንበብም ሆነ ማዳመጥ ይችላሉ።
*ኢቡኩን ሲገዙ የትረካውንም ድምጽ በነፃ ያገኛሉ! ወይም ትረካውን ሲገዙ ኢቡኩን በነፃ ያገኙታል።
የመጽሐፉ ገጽ፦ https://addmeshbook.com/Library/EbookDetail/554f4f49-e3ba-4ee8-a1ac-a12b465dc182
👇አጠቃቀም ላይ እነዚህን ነጥቦች ልብ ይበሉ👇
✅ ከዚህ በፊት አካውንት ከነበርዎ ወደ ድረገጹ ሲገቡ 👉 Forgot Password የሚለውን በመንካት አዲስ የይለፍ ቃል መቀየር ይጠበቅብዎታል። በኢሜይል የሚላክልዎትን ቁጥር በማስገብት ይቀይሩ።
✅ ከዚህ በፊት አድሜሽ ላይ አካውንት ካልነበርዎ አዲስ አካውንት መፍጠር ይጠበቅብዎታል። ለዚህም የቀድሞ አካውንትዎ ላይ የነበረውን ኢሜይል ማስታወስ ይኖርብዎታል።
✅ ለጊዜው የክፍያ አማራጭ ቴሌብር ነው። በPayPal እና በCBE-Birr በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
✅ የቀድሞው በአንድሮይድ ስልኮች የነበረው የአድሜሽ አፕሊኬሽን ለጊዜው አገልግሎት ስለማይሰጥ ከጥቂት ቀናት በኋላ የተሻሻለው ሲለቀቅ መጠቀም ይችላሉ። በአንድሮይድ እና በአፕል አፕሊኬሽኖች በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
📚✨ New Release on Amazon! ✨📚
We’re excited to announce the launch of the Arabic edition of “Myths of Hiyawan”, now available on Amazon Kindle!
Step into a world of ancient legends and forgotten wisdom, and uncover the mysteries of the lost civilization of Hiyawan.
📖 Grab your copy now and begin your journey into the Myths of Hiyawan — link in bio!
#MythsOfHiyawan #NewRelease #ArabicEdition #AmazonKindle #AncientMyths #BookLaunch #KindleReads
https://www.amazon.com/dp/B0FDKCBVLQ?fbclid=IwQ0xDSwLAnzhleHRuA2FlbQIxMQABHphuqyWbhHQV71k9fzWE7EkS9NNJXh3k0sb2Au1aMVoEEcpbB3rWB3Hui96Z_aem_cVVjIbNsS3_CWgM5owYkMA
የጥበብ ዳይጀስት - ተከታታይ ዕትም
በከአ-ጥበባት እና ዘመን ገበያ ላይ ይገኛል!
አዘጋጅ፡ እስክንድር ክብረአብ
ከአ-ጥበባት አድራሻ፡
👉 https://maps.app.goo.gl/yKiQ7zWBxNXBNwVL9?g_st=com.google.maps.preview.copy
ከዘመን ገበያ ላይ ይገብዩ፡
👉 https://ecommerce.ethiotelecom.et/magno/render/0000000001D4DBARm4BN/HWPAY__teleMarket/productDetail.html?offeringID=0GbP000001NjQI62SI2y&storeId=ckLY000001MjYspU5iEK
ጊዜ፡ አድሜሻዊው የሥነ-ፍጥረት ዕሳቤ
ጊዜ የህልውናን ክሮች በአስደናቂ ኃይል እንደሚሸምን እንደ ሸማኔ ዕቃ ይመሠላል፤ እያንዳንዱ ክርም ለአንድ ታላቅ ዓላማ የተወጠረ ነው። በመጀመሪያ ሶስቱ ነበሩ — ጊዜ፣ ግዝፈትና እና ኃይል፡፡ ይህ የአድሜሽያዊው አስተሳሰብ የመጀመሪያው እንቆቅልሽ ነው፡ ሦስት ሆነው ግን አንድ የሆኑ፣ የማይታዩ ግን ደግሞ የሁሉም ነገር መሠረት ሆነው የተጋመዱ።
ይህ መጽሐፍ በዘመናችን ከፍተኛ የሜታፊዚካዊ አስተሳሰብ ባለቤቶች ከሆኑት በጣም ጥቂት የዓለማችን ሰዎች አንዱ ከጤንነት ሠጠኝ (ወ/ሩፋኤል) ጽሑፎች ውስጥ ላይ የተውጣጡና የተቀናበሩ ሃሳቦችን የያዘ ነው፡፡
መጽሐፉ የደራሲውን ጥልቅ የሜታፊዚክስ ፅንሰ-ሃሳቦች በሥዕላዊ መግለጫዎችና በሠንጠረዦች ለመተንተን ከመሞከሩም በተጨማሪ ሃሳቡን ከዋና ዋና ዓለም አቀፍ የአስተሳሰብ ዘርፎችና አስተምህሮዎች ጋር በንንፅፅር በማስቀመጥ የአንባቢውን የዕይታ አድማስ ለማስፋት ይጥራል፡፡
Author Teninet Setegn Wendrad (Raphael) - Experience Sharing - Part 26
👉 https://youtu.be/c0aWFsJzXJQ
Melka Hasab and Addmesh present an exclusive podcast series to our international
(non-Amharic speaking) members.
Produced by Author Teninet Setegn🎙
Translated and narrated by Samrawit Petros
Ke- Hiwot Limdoche (ከህይወት ልምዶቼ) is a series of podcast episodes in which the Author shares his personal life experience as well as the pivotal points that changed his life trajectory upwards starting from his upbringing up to date.
Visit Addmesh Website
http://addmeshbook.com
Become members of Patreon
J / experinece-ke-114306543
#newrelase #explanation #audio #series #onAddmeshApp #aboutus #admeshapp #knowledge #wisedom #revelation #ForAllHumankind #listenontheapp #ancientknowledge #stillrelevant #timeless #ከህይወት ልምዶቼ #Teninet #Setegn #elevating #igniting #OnYourMobilePhone
