90's ልጆች®
We are an old school freaks😎😎 እሁድ ጠዋት የአባባ ተስፋዬ ለማየት የጓጓን፣ ኮርኪ ደርድረን ሰዶ የተጫወትን፣ ሴንተር ተጫውተን የተዛዘልን፣ በብይ ሰይ ብል ባንከረ እያልን ያፋፈርን፣ በፋዙካ ካልሲ ኳስ ሰርተን ቴዘር የጠለዝን፣ ሴቶቹ በጠጠር ቅልብልቦሽ፣ በወንዶቹ ኳስ ቃጤ ቃጤ የተጫወትን፣ ገራሚ memory ያለን፣ ምረጡ ትውልድ የ90ዎቹ ፈርጦች ነን💪❤😎
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
226
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days