en
Feedback
Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

Open in Telegram

Professional Sport club

Show more
4 781
Subscribers
+124 hours
-47 days
-4130 days
Posts Archive
#የኢትዮጵያ_ዋንጫ_የፍፃሜ_ጨዋታ 85' የኢትዮጵያ ቡና 1~1 ወላይታ ዲቻ 68' ዋሳዋ 🗓 እሁድ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟 በአዲስ አበባ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

ጎልልልልልልልልል #የኢትዮጵያ_ዋንጫ_የፍፃሜ_ጨዋታ 68' የኢትዮጵያ ቡና 1~1 ወላይታ ዲቻ 🗓 እሁድ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟 በአዲስ አበባ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

#የኢትዮጵያ_ዋንጫ_የፍፃሜ_ጨዋታ 54' የኢትዮጵያ ቡና 0~1 ወላይታ ዲቻ 🗓 እሁድ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟 በአዲስ አበባ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል #የኢትዮጵያ_ዋንጫ_የፍፃሜ_ጨዋታ 46' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ወላይታ ዲቻ 🗓 እሁድ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟 በአዲስ አበባ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ #የኢትዮጵያ_ዋንጫ_የፍፃሜ_ጨዋታ 45' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ወላይታ ዲቻ 🗓 እሁድ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟 በአዲስ አበባ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

#የኢትዮጵያ_ዋንጫ_የፍፃሜ_ጨዋታ 33' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ወላይታ ዲቻ 🗓 እሁድ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟 በአዲስ አበባ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

የኢትዮጵያ ዋንጫ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ YouTube ገፅ በቀጥታ እየተላለፈ ይገኛል። https://www.youtube.com/live/wqXWVWQJ770?si=nSNHRWJqvRuTimEh

#የኢትዮጵያ_ዋንጫ_የፍፃሜ_ጨዋታ 1' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ወላይታ ዲቻ 🗓 እሁድ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟 በአዲስ አበባ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

#የኢትዮጵያ_ዋንጫ_የፍፃሜ_ጨዋታ ⚽ የኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ 🗓 እሁድ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟 በአዲስ አበባ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
#የኢትዮጵያ_ዋንጫ_የፍፃሜ_ጨዋታ ⚽ የኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ 🗓 እሁድ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟 በአዲስ አበባ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

#የኢትዮጵያ_ዋንጫ_የፍፃሜ_ጨዋታ ⚽ የኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ 🗓 እሁድ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟 በአዲስ አበባ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
#የኢትዮጵያ_ዋንጫ_የፍፃሜ_ጨዋታ ⚽ የኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ 🗓 እሁድ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟 በአዲስ አበባ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼

የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ወጣት ተስፈኛ ተጫዋች የተመልካቾች ምርጫ ዛሬ በይፋ ይጠናቀቃል። በዚህ የተመልካቾች ምርጫ ላይ 30 ቁጥር ለባሹ በፍቃዱ አለማየሁ አንደኛው ተመራጭ ነ
የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ወጣት ተስፈኛ ተጫዋች የተመልካቾች ምርጫ ዛሬ በይፋ ይጠናቀቃል። በዚህ የተመልካቾች ምርጫ ላይ 30 ቁጥር ለባሹ በፍቃዱ አለማየሁ አንደኛው ተመራጭ ነው። ከታች ባለው የቴሌግራም ገፅ በመግባት ድምፅ በመስጠት አጋርነታችንን እናሳይ። https://t.me/ethiopianlea/17931

የፊታችን ዕሁድ ከቀኑ 9:00 በሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ክለባችን የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከወላይታ ዲቻ ጋር የፍፃሜ ጨዋታውን በአዲስ አበባ ስታዲየም ያደርጋል። ይህንን ተከትሎ
+5
የፊታችን ዕሁድ ከቀኑ 9:00 በሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ክለባችን የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከወላይታ ዲቻ ጋር የፍፃሜ ጨዋታውን በአዲስ አበባ ስታዲየም ያደርጋል። ይህንን ተከትሎ ዛሬ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በክለቡ የመለማመጃ ሜዳ በመገኘት በዕሁዱ የፍፃሜ ጨዋታ ከጎናቸው መሆናቸውን በመግለፅ ተጫዋቾችንና አሰልጣኞችን አበረታተዋቸዋል። በፍፃሜ ጨዋታው ዙሪያ መረጃዎችን እንደደረሱን የምናሳውቅ ይሆናል።

በድሬዳዋ እየተካሄደ ባለው የክልልና ክልሎች ሻምፒዮና 2ኛ ዙር ጨዋታ በአሰልጣኝ ቶሎሳ ቢርቢሳ የሚመራው የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ሴቶች ቡድን ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎችን በማሸነፍ ለዋንጫ የሚያደ
በድሬዳዋ እየተካሄደ ባለው የክልልና ክልሎች ሻምፒዮና 2ኛ ዙር ጨዋታ በአሰልጣኝ ቶሎሳ ቢርቢሳ የሚመራው የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ሴቶች ቡድን ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎችን በማሸነፍ ለዋንጫ የሚያደርገውን ግስጋሴ ቀጥሎበታል። ዛሬ ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ጋር ባደረገው ጨዋታ #በመታሰቢያ_ኃይሉ ሁለት ግቦች 2~1 በማሸነፍ የምድቡን 6ነጥብ እና 2 ንፁህ ግቦች በማግኘት የምድቡን መሪነት ይዟል። በዛሬው ጨዋታ የኮከብ ተጨዋችነትን ክብርንም መታሰቢያ ኃይሉ ሆና ተመርጣለች። አመቱን ሙሉ ባደረጉት የነጥብ ጨዋታዎች እስካሁን ምንም ሽንፈት ያልገጠመው የአዲስ አበባው ሻምፒዮን የሴት ቡድናችን በክልል ሻምፒዮናውም የተለመደ ድል አድራጊነታቸውን እያስቀጠሉ ይገኛሉ።

ጨዋታው ተጠናቀቀ #የክልልና_ክልሎች_ሻምፒዮና_2ኛ_ዙር_ጨዋታ ⚽ አዲስ ከ/ክ/ከ 1~2 የኢትዮጵያ ቡና 20' 67'መታሰቢያ 🗓 ሐሙስ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 ድሬዳዋ በምድር ባቡር ሜዳ

#የክልልና_ክልሎች_ሻምፒዮና_2ኛ_ዙር_ጨዋታ 87' አዲስ ከ/ክ/ከ 1~2 የኢትዮጵያ ቡና 20' 67'መታሰቢያ 🗓 ሐሙስ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 ድሬዳዋ በምድር ባቡር ሜዳ 🎯 ድል ለሴት የኢትዮጵያ ቡና ቡድናችን ‼

ጎልልልልልልልልል #የክልልና_ክልሎች_ሻምፒዮና_2ኛ_ዙር_ጨዋታ 67' አዲስ ከ/ክ/ከ 1~1 የኢትዮጵያ ቡና 20' 67'መታሰቢያ 🗓 ሐሙስ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 ድሬዳዋ በምድር ባቡር ሜዳ 🎯 ድል ለሴት የኢትዮጵያ ቡና ቡድናችን ‼

ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ #የክልልና_ክልሎች_ሻምፒዮና_2ኛ_ዙር_ጨዋታ 45' አዲስ ከ/ክ/ከ 1~1 የኢትዮጵያ ቡና 20' መታሰቢያ 🗓 ሐሙስ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 ድሬዳዋ በምድር ባቡር ሜዳ 🎯 ድል ለሴት የኢትዮጵያ ቡና ቡድናችን ‼

የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ #የክልልና_ክልሎች_ሻምፒዮና_2ኛ_ዙር_ጨዋታ 45' አዲስ ከ/ክ/ከ 1~1 የኢትዮጵያ ቡና 20' መታሰቢያ 🗓 ሐሙስ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 ድሬዳዋ በምድር ባቡር ሜዳ 🎯 ድል ለሴት የኢትዮጵያ ቡና ቡድናችን ‼

#የክልልና_ክልሎች_ሻምፒዮና_2ኛ_ዙር_ጨዋታ 40' አዲስ ከ/ክ/ከ 1~1 የኢትዮጵያ ቡና 20' መታሰቢያ 🗓 ሐሙስ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 ድሬዳዋ በምድር ባቡር ሜዳ 🎯 ድል ለሴት የኢትዮጵያ ቡና ቡድናችን ‼

#የክልልና_ክልሎች_ሻምፒዮና_2ኛ_ዙር_ጨዋታ 32' አዲስ ከ/ክ/ከ 1~1 የኢትዮጵያ ቡና 20' መታሰቢያ 🗓 ሐሙስ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 ድሬዳዋ በምድር ባቡር ሜዳ 🎯 ድል ለሴት የኢትዮጵያ ቡና ቡድናችን ‼