cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ የባህል መድሀኒት ቀማሚ

👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባ 0910968331 ይደውሉ

Show more
Advertising posts
7 504
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-12830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እንዴት ናችሁ ! ========= ለባልና ለሚስት የሚሆን አስደናቂ ጥበብ እነሆ! ✍ባልና ሚስት አትጣሉ መጥፎ ነው ! ጥል ከተፈጠረ ግን ወደፍቅር መመለሻው የአበው ጥበብ እነሆ ብያለሁ። እነዚህ ዕፀዋት ሞይደርና ጥፍሬና ይሰኛሉ። መቸም የሞይደር ነገር ተአምሯ ለጉድ ነው። ባል ላጣች ሴት ወይም ሚስት ላጣ ወንድ አይነተኛ ናት ። ይህንን ለሌላ ጊዜ እናቆየሁና ለዛሬ የተጣሉ ባልና ሚስቶችን የማስታረቂያ ጥበብ ሹክ ልበላችሁ። የባልና የሚስትን ወዝ ከሞይደር ሥር ጋር ወስዶ በጥፍሬናዋ ወተት(ወተት አላት) እና አበባ ጋር ለውሶ በጥፍሬናዋ ልጥ (ልጥ አላት) ጠምጥሞ ከሁለት በመክፈል አንደኛውን ከሁለቱ አንዳቸው ይታጠኑት። ሁለተኛውን ክፋይ ከአልጋው አጠገብ መስቀል ነው። ☞"ቅጠል በጣሽ ሥር ማሽ ደብተራ" ምናምን ብትሉኝ አይሞቀኝም አይበርደኝም! ሸር ብታደርጉት ሸጋ ነው። ምስሎቹን ከ መፍትሔ ሥረይ ፀረ መፍትሔ ሥራይ ፀረ መናፍስት ወ ዕጸ ደብዳቤ ገጽ ነው። በተለያዮ ጉዳዮች እኔን ለማማከር ለምትፈልጉ ስልክ ☎️ 0910968331 ጥበብ ታላቆን ታከብራለች 🙏 #መልእክቱን ሼርር በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ ጥበብ ትለምልም 🙏
Show all...
በተለምዶ የሰው ጅብ ወይም ቀን ቀን ሰው ለሊት በጨለማ ድንገት ወደ ጅብነት የሚቀየር። የርኩስ መንፈስ ስራ ።
Show all...
በተለምዶ የሰው ጅብ ወይም ቀን ቀን ሰው ለሊት በጨለማ ድንገት ወደ ጅብነት የሚቀየር። የርኩስ መንፈስ ስራ ነው ።
Show all...