cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ETHIO ZENA (ኢትዮ ዜና)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

በዚህ ቻናል የሀገር ውሥጥ እና የውጭ ሀገር ዜናዎችን በፍጥነት ይደርስዎታል

Show more
Advertising posts
3 405
Subscribers
-224 hours
-177 days
-8430 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
#ሰበር_መረጃ መራዊ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች!የአማራ ፋኖ በጎጃም  ከባድ ትንቅንቅ አድርጎ ከተማዋን ለመያዝ ችሏል ።አሁን ውጊያው ከከተማው ውጭ እንደሆነ  ለማወቅ ችለናል ።ተጨማሪ መረጃ ይዘን እንመለሳለን!
5251Loading...
02
ሰበር ዜና! የምስራቅ አማራ ፋኖ እና የወሎ ዕዝ ፋኖ ውህደት ፈፀሙ! ..‼️‼️ በኮሎኔል ፋንታሁን ሞርባ እና በአርበኛ ምሬ ወዳጆ የሚመሩት ታላላቆቹ ሁለቱ የወሎ ግዙፍ የፋኖ ሀይሎች ቀደም ብለው የጀመሩትን ውህደት አጠናቀው በዛሬው እለት ህዝባቸውን የምስራች ሲያበስሩ በተጓዳኝ ደግሞ በወሎ ላይ ሲያንዣብቡ የነበሩ ጥምር የወያኔ እና የብልፅግናን ሀይሎች መንፈስ በሚሳኤል ክው ብለው እንደደረቁ ታውቋል ። አማራነት ተራራነት ማለት ይሄ ነው .. 360 ዲግሪ ከውጭም ከውስጥም ተከበህ ጠላትን በአንድነት መስበር ይችልበታል ። አፄ ቲዎድሮስ እራሱን የሰዋው ሁሉ ነገሩ ከህዝብ ስለማይበልጥበት እንጂ በዛ ቅፅበት መጨረሻ ላይህይወቱን ማትረፍ አቅቶት አይደለም ። ዛሬም እንደ ቴዎድሮስ ህዝብ ከሰራዊት መሪነት ስልጣን ፣ ከዝና እና የግል ፍላጎት ሁሉ በታች ነው። ከውህደቱ በተጨማሪ እዚ ጋር ሁላችንም መማር የሚገባን ነገር ለአማራ ህዝብ እድሜ ሳይገድባቸው ፣ በወታደራዊ ልምድ አንቱታን አትርፈው  እና በማዕርግ ደረጃ ኮሎኔል የሆኑት ኮሎኔል ፋንታሁን ሞሀባ  ለሚያከብሩት ፣ ለሚወዱት ፣ አንድ አላማ በጋራ ላነገቡ እና ሙሉ ህይወቱን ለአማራ ህዝብ ለሰጠው ጀግናው አርበኛ ምሬ ወዳጆ የመሪነቱን ኃላፊነት ተወያተው ወስነው ለአማራ ህዝብ አብስረዋል ። እንኳን ደስ አለን .... ይህንን አይነት እኔ ልቅደም ሳይሆን አንተ ቅደም አንተ ቅደም የአማራነት እንቁ ቱባ ባህል እንደገና በሸዋ እዝ ጀግና ፋኖ ከሆኑት የምናከብረ አርበኛ መከታው እና የምናትበው ደራሲ አርበኛ አስግድ አንደበት የምስራች ዜና ውሎ ሳያድር በጉጉት እንጠብቃለን ። በመጀመሪያ የጎጃም ፋኖ አንድነት ያንጨረራቸው ፣ ቀጥሎ በጎንደር ፋኖዎች አንድነት ጨጓራቸው የጨሰው ፣ ዛሬ ደግሞ በወሎ ፋኖዎች አንድነት ፌንት የሚሰሩት ዋን ወያኔዎቹ ወዲ አኪላ እና ወዲ ኤሊያስ ያየው ... ያ የምናውቀው ቲክቶከር .... ዛሬም " እንዴት ሊያደርገኝ ... እየሱሴ ...ኦ ..ኦ .. ኦ .. ድረስልኝ ... " እንደሚል ግልፅ ነው ። በመጨረሻም በቅርብ በሸዋ ፋኖ አንድነት ማግስት ይቀበራል
1 0511Loading...
03
Media files
8780Loading...
04
በትናንትናው እለት ማለትም ሚያዚያ በ06/08/2016 በደጋ ዳሞት ወረዳ ጀግናው ፋኖ የጥላትን አራት ምሽጎች ሰብሯል ። በዚህም ኦብሬሽን እጅግ ጠንካራ ከተባለው 23ኛ ክፍለጦር 92 የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት 23 አድማ ብተና 2 ሚኒሻ በድምሩ 117 የአገዛዙ አሽከር ጥምር ጦር ተደምስሷል
1 7961Loading...
05
ሰበር የድል ዜና!!!! ፋኖ ኩታበርን ተቆጣጠረ በሻለቃ ደምሌ ጣፋጭ የሚመራው የልጅ እያሱ ክፍለ ጦር በሰለሞን አሊ እና ዮሴፍ አስማረ የሚመራው የአማራ ፋኖ ልዩ ኮማንዶ በጋር በመሆን በተሰራ ልዩ operation  ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በተጀመረ ድንገተኛ ኦፕሬሽን በተሰራ ስራ የደሴ መዳረሻ የሆነችሁን የኩታበርን ከተማ ተቆጣጥረዋል ።የፋኖ ጉዞ በተጠናና በተደራጀ መልኩ ወደ ፊት እየተጓዙ ይገኛሉ ። በአዲስ ስራ በአዲስ ድል በአዲስ ስነልቦና ታድሰው እየመጡ ነው። #ድልለፋኖ!!!
1 4010Loading...
06
እውነታው የሄ ነው ስሙት
1 7920Loading...
07
ሰበር ዜና መሃል ሳይንት በዛሬው እለት ማለትም ሚያዝያ 01 /08/2016 ዓ/ም በመሃል ሳይንት ወረዳ ቆተት ቀበሌ መሽጎ የነበረውን የአብይ ተላላኪ የሚኒሻ ፅ/ቤት ሀላፊውን ጨምሮ ሶስቱን ባንዳ ወዴ ሲኦል ሲሸኙ ሁለቶቹን ደግሞ በሞትና በህይዎት መካከል ተደርገዋል።
1 9171Loading...
#ሰበር_መረጃ መራዊ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች!የአማራ ፋኖ በጎጃም  ከባድ ትንቅንቅ አድርጎ ከተማዋን ለመያዝ ችሏል ።አሁን ውጊያው ከከተማው ውጭ እንደሆነ  ለማወቅ ችለናል ።ተጨማሪ መረጃ ይዘን እንመለሳለን!
Show all...
ሰበር ዜና! የምስራቅ አማራ ፋኖ እና የወሎ ዕዝ ፋኖ ውህደት ፈፀሙ! ..‼️‼️ በኮሎኔል ፋንታሁን ሞርባ እና በአርበኛ ምሬ ወዳጆ የሚመሩት ታላላቆቹ ሁለቱ የወሎ ግዙፍ የፋኖ ሀይሎች ቀደም ብለው የጀመሩትን ውህደት አጠናቀው በዛሬው እለት ህዝባቸውን የምስራች ሲያበስሩ በተጓዳኝ ደግሞ በወሎ ላይ ሲያንዣብቡ የነበሩ ጥምር የወያኔ እና የብልፅግናን ሀይሎች መንፈስ በሚሳኤል ክው ብለው እንደደረቁ ታውቋል ። አማራነት ተራራነት ማለት ይሄ ነው .. 360 ዲግሪ ከውጭም ከውስጥም ተከበህ ጠላትን በአንድነት መስበር ይችልበታል ። አፄ ቲዎድሮስ እራሱን የሰዋው ሁሉ ነገሩ ከህዝብ ስለማይበልጥበት እንጂ በዛ ቅፅበት መጨረሻ ላይህይወቱን ማትረፍ አቅቶት አይደለም ። ዛሬም እንደ ቴዎድሮስ ህዝብ ከሰራዊት መሪነት ስልጣን ፣ ከዝና እና የግል ፍላጎት ሁሉ በታች ነው። ከውህደቱ በተጨማሪ እዚ ጋር ሁላችንም መማር የሚገባን ነገር ለአማራ ህዝብ እድሜ ሳይገድባቸው ፣ በወታደራዊ ልምድ አንቱታን አትርፈው  እና በማዕርግ ደረጃ ኮሎኔል የሆኑት ኮሎኔል ፋንታሁን ሞሀባ  ለሚያከብሩት ፣ ለሚወዱት ፣ አንድ አላማ በጋራ ላነገቡ እና ሙሉ ህይወቱን ለአማራ ህዝብ ለሰጠው ጀግናው አርበኛ ምሬ ወዳጆ የመሪነቱን ኃላፊነት ተወያተው ወስነው ለአማራ ህዝብ አብስረዋል ። እንኳን ደስ አለን .... ይህንን አይነት እኔ ልቅደም ሳይሆን አንተ ቅደም አንተ ቅደም የአማራነት እንቁ ቱባ ባህል እንደገና በሸዋ እዝ ጀግና ፋኖ ከሆኑት የምናከብረ አርበኛ መከታው እና የምናትበው ደራሲ አርበኛ አስግድ አንደበት የምስራች ዜና ውሎ ሳያድር በጉጉት እንጠብቃለን ። በመጀመሪያ የጎጃም ፋኖ አንድነት ያንጨረራቸው ፣ ቀጥሎ በጎንደር ፋኖዎች አንድነት ጨጓራቸው የጨሰው ፣ ዛሬ ደግሞ በወሎ ፋኖዎች አንድነት ፌንት የሚሰሩት ዋን ወያኔዎቹ ወዲ አኪላ እና ወዲ ኤሊያስ ያየው ... ያ የምናውቀው ቲክቶከር .... ዛሬም " እንዴት ሊያደርገኝ ... እየሱሴ ...ኦ ..ኦ .. ኦ .. ድረስልኝ ... " እንደሚል ግልፅ ነው ። በመጨረሻም በቅርብ በሸዋ ፋኖ አንድነት ማግስት ይቀበራል
Show all...
በትናንትናው እለት ማለትም ሚያዚያ በ06/08/2016 በደጋ ዳሞት ወረዳ ጀግናው ፋኖ የጥላትን አራት ምሽጎች ሰብሯል ። በዚህም ኦብሬሽን እጅግ ጠንካራ ከተባለው 23ኛ ክፍለጦር 92 የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት 23 አድማ ብተና 2 ሚኒሻ በድምሩ 117 የአገዛዙ አሽከር ጥምር ጦር ተደምስሷል
Show all...
ሰበር የድል ዜና!!!! ፋኖ ኩታበርን ተቆጣጠረ በሻለቃ ደምሌ ጣፋጭ የሚመራው የልጅ እያሱ ክፍለ ጦር በሰለሞን አሊ እና ዮሴፍ አስማረ የሚመራው የአማራ ፋኖ ልዩ ኮማንዶ በጋር በመሆን በተሰራ ልዩ operation  ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በተጀመረ ድንገተኛ ኦፕሬሽን በተሰራ ስራ የደሴ መዳረሻ የሆነችሁን የኩታበርን ከተማ ተቆጣጥረዋል ።የፋኖ ጉዞ በተጠናና በተደራጀ መልኩ ወደ ፊት እየተጓዙ ይገኛሉ ። በአዲስ ስራ በአዲስ ድል በአዲስ ስነልቦና ታድሰው እየመጡ ነው። #ድልለፋኖ!!!
Show all...
06:09
Video unavailableShow in Telegram
እውነታው የሄ ነው ስሙት
Show all...
ሰበር ዜና መሃል ሳይንት በዛሬው እለት ማለትም ሚያዝያ 01 /08/2016 ዓ/ም በመሃል ሳይንት ወረዳ ቆተት ቀበሌ መሽጎ የነበረውን የአብይ ተላላኪ የሚኒሻ ፅ/ቤት ሀላፊውን ጨምሮ ሶስቱን ባንዳ ወዴ ሲኦል ሲሸኙ ሁለቶቹን ደግሞ በሞትና በህይዎት መካከል ተደርገዋል።
Show all...
Go to the archive of posts