cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ETHIO ZENA (ኢትዮ ዜና)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

በዚህ ቻናል የሀገር ውሥጥ እና የውጭ ሀገር ዜናዎችን በፍጥነት ይደርስዎታል

Show more
Advertising posts
3 430Subscribers
-224 hours
-117 days
-9530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በትናንትናው እለት ማለትም ሚያዚያ በ06/08/2016 በደጋ ዳሞት ወረዳ ጀግናው ፋኖ የጥላትን አራት ምሽጎች ሰብሯል ። በዚህም ኦብሬሽን እጅግ ጠንካራ ከተባለው 23ኛ ክፍለጦር 92 የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት 23 አድማ ብተና 2 ሚኒሻ በድምሩ 117 የአገዛዙ አሽከር ጥምር ጦር ተደምስሷል
Show all...
ሰበር የድል ዜና!!!! ፋኖ ኩታበርን ተቆጣጠረ በሻለቃ ደምሌ ጣፋጭ የሚመራው የልጅ እያሱ ክፍለ ጦር በሰለሞን አሊ እና ዮሴፍ አስማረ የሚመራው የአማራ ፋኖ ልዩ ኮማንዶ በጋር በመሆን በተሰራ ልዩ operation  ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በተጀመረ ድንገተኛ ኦፕሬሽን በተሰራ ስራ የደሴ መዳረሻ የሆነችሁን የኩታበርን ከተማ ተቆጣጥረዋል ።የፋኖ ጉዞ በተጠናና በተደራጀ መልኩ ወደ ፊት እየተጓዙ ይገኛሉ ። በአዲስ ስራ በአዲስ ድል በአዲስ ስነልቦና ታድሰው እየመጡ ነው። #ድልለፋኖ!!!
Show all...
እውነታው የሄ ነው ስሙት
Show all...
ሰበር ዜና መሃል ሳይንት በዛሬው እለት ማለትም ሚያዝያ 01 /08/2016 ዓ/ም በመሃል ሳይንት ወረዳ ቆተት ቀበሌ መሽጎ የነበረውን የአብይ ተላላኪ የሚኒሻ ፅ/ቤት ሀላፊውን ጨምሮ ሶስቱን ባንዳ ወዴ ሲኦል ሲሸኙ ሁለቶቹን ደግሞ በሞትና በህይዎት መካከል ተደርገዋል።
Show all...
#ሰበር_የድል_ዜና ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ | ቀወት ..‼️‼️ የቡድን እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን ይዞ የገባው ወራሪ ሀይል ቀወት ላይ ተደመሰሰ ።                በዛሬው ዕለት በ21/07/2016 የፋሽስቱ ወራሪ የኦሮሙማ ሰራዊት 4 ሞርተ እና 7 ዲሽቃ ይዞ ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ላይ በሲሪንቃ አድርጎ እዜትን የወጣው ወራሪ ገዳይ ቡድን ቀወት ላይ በምስራቅ አማራ ፋኖ  ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል።    ወራሪው ሰራዊት በካላኮርማ ክፍለ ጦር ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዶ ግማሹ ሙትና ቁስለኛ ሲሆን ቀሪው በምርኮና በሽሽት ከአካባቢው ለቆ ወጥቷል። በሻለቃ ዘውዱ ዳርጌና በአማካሪው ኮሎኔል አለሙ የሚመራው ካላኮርና ክፍለ ጦር የገባውን ወራሪ ሰራዊት ፋኖ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ እዜት ኮረታና ቀወት መቆጣጠር ችሏል። © Abc
Show all...
(ከላይ የቀጠለ .........👆👆👆) በሌላ በኩል ደግሞ ወደ ጎጃም ቋሪት ለመግባት ሙከራ ያደረገው የአገዛዙ ጦር ከተነሳባት ጅጋ ከተማ ሲጓዝ ዝንድብ የተባለ ስፍራ ላይ ፋኖዎች መብረቃዊ ጥቃት ፈጽመውበታል ፡፡ በስፍራው ፋኖ በፈጸመው የደፈጣ ውጊያ አብዛኛው የሰራዊቱ አባል ሲደመሰስ ፣ የያዙት ቁሳቁስም በሙሉ ወድሟል፡፡ ፋኖም በርካታ መሳሪያ ማርኳል ፡፡ እንዲሁም ከቋሪት ተነስቶ ጦሩን ለማገዝ ሲጓዝ የነበረው የአገዛዙ ጦርም አይባር በተባለ ስፍራ ስፍራ ላይ አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ከወደ ባህርዳር አቅጣጫ የተንቀሳቀሰ ፓትሮልና 2 ኦራል መከላከያ ዳንግላ እንደደረሰ የእሩምታ ተኩስ ከፍቶንፁሀንን ጨፍጭፎ በማለፉ ምክንያት አዲስ ቅዳም አካባቢ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል። በተመሳሳይ በጎንደር አይሸሹም ዮሃንስ ክፍለጦር ከአይንባ ወደ አዘዞ ሲጓዝ የነበረን አንድ ኦራል ኮማንዶ በደፈጣ ጥቃት መቶታል። © ሮሃ ቲቪ ✅ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ // "ለዚ የሴጣን ስርአት የሚያገለግል ወታደር አፈር ትቢያ ይሁን‼️" ብፁህ አቡነ ሉቃስ // ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥 ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️‼️🔥 እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥🔥 YOUTUBE👇
Show all...
🔴🔴 ሰበር‼️ ሰበር‼️ ..በዋን አማራ ስም ታጋይ በመምሰል የአማራን ህልወና ትግል ከውስጥ ለማዳከም የሚሰሩ ዋን ወያኔዎች ..‼️‼️

#ኢትዮጵያ #ቀይባሕር #ኤርትራ የብርሃኑ ጁላ ንግግር ዝግ ስብሰባ ሊደረግበት፣ የህወሓት ታጣቂዎች ተገዳደሉ፣ "አማራ ጠልቶናል" መከላከያ፣ በአሜሪካ ፀረ አብይ ተቃውሞ #ኢትዮጵያ #ቀይባሕር #ኤርትራ #ዐብይአህመድ #ወልቃይት #አማራ #ፋኖ #አሜሪካ #አማራክልል #መከላከያ #እስራኤል #ፍልስጤም #ኢትዮጵያ #ሰበርመረጃ #ፋኖ #አማራ #አብይአህመድ #ብርሃኑጁላ #ትግራይ #ኦሮሚያ #ኦሮሞ #አዲስአበባ #መቀሌ #አፋር #ኤርትራ #ወልቃይት #አሜሪካ #ሽመልስአብዲሳ #ጃልመሮ #ሰበር #ሰበርዜና #መረጃ #መረጃዎች #ጦርነት #መከላከያ #አሳዛኝ #አስደንጋጭ #አስገራሚ #በቀጥታ #ኢትዮጵያ #ፖለቲካ #ውይይት #ውጊያ #የድልዜና #ፊልም #ቀልዶች #ድንቃድንቅ #ድራማ #ሀበሻቲክቶክ #ተዋሕዶ #ተከታታይ #ዜና #ዓባይዜና #ethiopianbroadcastingcorporation #ethioforumኢትዮፎረም #abebebelew #abiyahmed #fanalamrot #mereja #zehabesha #zemedkunbekele #shegerwerewoch #shimelisabdisa #besintu_sitcom #abelbirhanu #ebs #ebsworldwide #SeifuonEbs #AbugidaMedia #AshrukaMedia #ShegerInfo #DonkeyTube #EshetuMelese #EyohaMedia #EgregnawMedia #DawiteDreams #Dagilifestyle #EOTC #HagereTv #ArtsTv #Ethio251 #AsharaMedia #TheAmhara #Somitube #Dalloleentertainment #KanaTv #MensurAbdulkeni #ArtistGenetNigatu #ከዋክብትሚዲያ #EVNEthiopia #Agazitube #MahiberMedia #EthiopianDaily #MaruBalageru #AdissNet #AmdeTewahido #ሳድስቲቪ #የእኛቲቪ #MarakiWeg #merejazare #reyotmedia #ሳቅተራ #alelamedia #anchorethiopia #ethio32 #ethio251 #ኢትዮኒውስ #fetadaily #ethiopianmusic #ዋናውሚዲያ #fasiloHD #fetadaily #tmh #tigtv #er-tv #derenews #ethiopianmusic #eritreanews #eritreanmusic #eritreancomedy #ethiopian #ethiopianews #eritrea #ethiopiantiktok #ethiopianmovie #mereja #fana #fano #waltatv #fana #amhara #ethiopianewstoday #latest ethiopiannews ##amhara #amharafano,#thevoiceofamhara #amhararegion #amharicdailynews #amharanews #amharic #amharicdrama #amharamusic, #amharicfilm #amharicmusic, #fanoamharanews #amharagenocide, #amharicmovies #amharatv #amhara, #andargachewtsige #ኤርትራ #ኢሳያስ #isayasafeworki #ህወሓት #tmh #tplf #mekele #ትግራይ #ቀይባሕር #ሩሲያ #ኢሳያስ #ጠቅላይሚኒስትር #ፕሬዝደንት #ስፖርት #ግጭት #ወታደር ##ዕለታዊ #ትግርኛ #ዜና #የቀን #የዕለቱ #የሰዓቱ #መሪ #ሰላም #ሰብስክራይብ #ሐበሻ #ቀልዶች #ፈታ #ወግ #ተስፋ #ጠቃሚ #አፍሪካ #ጸሎት #ነጃህ_ሚዲያ #ነገር #ገንዘብ #ጀግና #የአማርኛፊልም #ዓባይሚዲያ #ፋና60ሰከንድ #ፋና_ዜና #ፋና_ላምሮት #ባላገሩ #balageru #asharamedia #አሻም ##AWTARTV #HOPEMusicethiopia #Minewshewatube #choratube #aradamovies #Nahomrecordsinc #ELLARECORSA #ኤችጅመዝናኛ ##Mayamedia #Negusfilmproduction #sewmehonfilms #soderetv #ነፀብራቅሚዲያ #Addismovies #Hamusmedia #Blatamedia #Amharictv #የኢትዮጵያፊልሞች #Markenentertainment #Aradamovies #Ellarecords #Yohanዮሐና #WendiMak #Abdutube #SewasewMultimedia #EyobBelaynehOfficial #GetshMamo #ቅኝትወሎKignteWollo #BirbauxRecords #GoldenRecordWorldwide #Henitube #DJLAX #LeulSisay #ADMASMUSIC #OAI #Lijmicofficial #BAHGNATv #AbbyLakew #KokebTube

መረጃ ..‼️‼️ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በሚካሄዱ የደፈጣ ውጊያዎች የብልጽግና ጦር ብርክ ብርክ እያለው ነው ። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው ውጊያ የቀጠለ ሲሆን ፣ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ግሼ ራቤ ላይ ከባድ ውጊያ ተደርጎ ፋኖ ድል በድል ሆኗል፡፡ ከኮምቦልቻ ተጉዞ ኬሚሴ የደረሰው የአገዛዙ ጦርና ከአንጾኪያ ገምዛ መኮይ የተነሳው የብልጽግና ጦር ጊሼ ራቤ ላይ ከፋኖ ጋር የገጠመ ቢሆንም ፣ በፋኖ ብርቱ ክንድ ከባድ ኪሳራ አስተናግዷል፡፡ ለሁለት ቀናት በተካሄደው በዚህ ውጊያ አገዛዙ ከመከላከያ በተጨማሪ አድማ ብተና እና ሚሊሻ ያሰለፈ ቢሆንም በሸዋ አናብስቶቹ ውርደት ተከናንቧል፡፡ በዚህ ቀጠና በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የመሸገውና በብልጽግና ድጋፍ የሚደረግለት የኦነግ ጦር ከብርሃኑ ጁላ ወታደሮች ጋር ተሰልፎ ቢመጣም ፋኖዎች በአፈሙዝ ቋንቋ አናግረው ንጹሃን ጨፍጫፊውን ታጣቂ ሃይል ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል፡፡ በጊሼ ራቤ ዱቼ ላይ በተካሄደው በዚህ ውጊያ ፋኖ በርካታ መሳሪያዎችንም መማረክ ችሏል፡፡ በዚሁ በሸዋ ሞረትና ጅሩ ላይ ሚሊሻና አድማ ብተናዎችን በማስቀደም አማራን ለመጨፍጨፍ የገባውን የብርሃኑ ጁላ ጦር የሞረትና ጅሩ ፋኖዎች ከመርሃቤቴ ፋኖዎች ጋር በመሆን ድባቅ እንደመቱት ታውቋል፡፡ (ከታች ይቀጥላል ...........👇👇👇)
Show all...
ሰበር ዜና!! በቋሪት ወረዳ ሶስቱ ነበልባል ብርጌዶች ማለትም ..‼️‼️ 1ኛ. በሻለቃ የኔዓለም ዘለቀ በቀጥታ የተመራው በገረመው እንዳወቅ ብርጌድ 2ኛ.በሻለቃ ዝናቡ ልንገረው በቀጥታ የተመራው በደጋዳሞት ብርጌድ 3ኛ. በኢንጂነር ማንችሎት በቀጥታ የተመራው በጣና ብርጌድ …… በጋራ በመሆን በተሰራ ኦፕሬሽን እጅግ አስደናቂ ድሎች ተመዝግበዋል። በዚህም በቋሪት ወረዳ መሽጎ ከነበረው 59ኛ ክፍለጦር አመራሮች ውስጥ ሶስቱ መደምሰሳቸው ታወቀ። 1ኛ. ኮለኔል ሙሀመድ 2ኛ. ሻንበል ደረጀ 3ኛ. ገና የስም መረጃው እጃችን ያልደረሰ አንድ ሻምበል ይገኝበታል። በዚህ ውጊያ 175 አባላት ያሉት 2ተኛ ሻለቃ ጦር የተሳተፈ ሲሆን ነገር ግን በነበልባል ፋኖዎቻችን ተደምስሶ የአመራሮቹን አስከሬን በሄሊኮፕተር ይዞ መሄዱ ታውቋል። በዚህ ውጊያ ሌሎች በርካታ መቶ አለቆች እና የጋንታ መሪዎች መደምሰሳቸውም ተነግሯል። የወታደሮቹን በድን ለመሰብሰብ የመጣችው 5ኛ ሻለቃም ከባድ ምት ሲያርፍባት ለመመለስ መገደዷ ታውቋል። ከወገን በኩል ቀላል የመቁሰሰል አደጋ ያጋጠመ ሲሆን የተሰዋ ግን እንደሌለ ምንጮች ገልጸዋል። @B
Show all...
የደፈጣ ጥቃቱ አስደናቂ ድል ባህርዳር ..‼️‼️ ተመስገን ጥሩነህን ለማጀብ ወደ ባህርዳር ሲጓዝ የነበረው ሃይል በጣናው መብረቅ ብርጌድ ድንገተኛ የደፈጣ ጥቃት እምሽክ ተደርገዋል ። በዚህም ምክንያት አጃቢዎች በፋኖ ተጎድተውብኛል ሀይል ይላከልኝ አድኑኝ ሲል ከባህርዳር ስማይስር የድረሱልኝ ልቅሶ እንዳሰማ ታውቋል ። ✅ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥 ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️‼️🔥 እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥🔥
Show all...
#እንደምን_አደራችሁ ..‼️‼️ // #ሰበር አንድነት ሀይል ነው  በጋራ ለመስራት ተስማሙ ..‼️‼️ በሻለቃ ደሴ አዲስ ፣ በመቶ አለቃ ማርቆስ አሞኘ ፣ በመቶ አለቃ አያና ደሴ እና በረዳት ሳጅን አሳዬ ይሁኔ የሚመራው የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ እንጅባራ ብርጌድ የነበረባቸውን አለመግባባት ፈተው በጋራ ለመስራት ተስማሙ። የኦሮሙማው የአሸባሪ ቡድን አማራን ለማጥፋት በተነሳበትን አጀንዳ ለመመከት የተነሱት የቁርጥ ቀን ልጆች የህዝብን ትርታ በማዳመጥ በጋራ የተነሱ ሲሆን የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ እንጅባራ ብርጌድ አናብስቶችም የነበረባቸውን የጋርዮሽ ክፍተት በመዝጋት ተናበው ለመስራት ተስማምተዋል። @ ጋዜጠኛ ጋሻዬ ንጉሴ ከግንባር
Show all...