en
Feedback
𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚

𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚

Open in Telegram

☆☆☆ #የሬጌው #ንጉሥ ☆☆☆ #ኢዮብ_መኮንን_ዘውዴ 1967 - 2005 🕯🕊 ■ #እንደቃል Album ■ #እሮጣለሁ Album ▪︎" ኢትዮጵያዊው የሬጌው ንጉስ አስተሳሰቦች " @eyobawi_12 📥

Show more
3 545
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+1530 days
Posts Archive
Repost from N/a
እየጠበቅናችሁ ነው! ♻️የእዮብ መኮንን አድናቂዎች ( እዮባዊያን ) የደም ልገሳ መርሃግብር እሁድ የካቲት 3 ከቀኑ 7:00 ሰዓት ይካሄዳል። ♻️ተስፋ አዲስ የካንሰር ታማሚ ህፃናት ድርጅት ( ሰባ ደ
እየጠበቅናችሁ ነው! ♻️የእዮብ መኮንን አድናቂዎች ( እዮባዊያን ) የደም ልገሳ መርሃግብር እሁድ የካቲት 3 ከቀኑ 7:00 ሰዓት ይካሄዳል። ♻️ተስፋ አዲስ የካንሰር ታማሚ ህፃናት ድርጅት ( ሰባ ደረጃ ) እየመጣችሁ ተቀላቀሉን። ♻️በአሁኗ ሰዓት የእኛን  ደም ልገሳ የሚሹ ብዙ ወገኖች አሉ።ለጋሽ ክንዶቻችንን ዘርግተን ለሰዎችን ህይወት መትረፍ ምክንያት እንሁን። እንዳትቀሩ🤗 ስልክ: +251961069766 ብሩክ           Follow Us: Facebook | Twitter | Instagram | Telegram | LinkedIn

እንዲሁም እነዚህ ቲሸርቶች በብዛት እጃችን ላይ ስለሚገኙ በማንኛውም ሰዓት የመረጣችሁትን እና የወደዳችሁትን ቲሸርት መግዛት ትችላላችሁ። ለመግዛት ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል ትችላላችሁ። 📌
እንዲሁም እነዚህ ቲሸርቶች በብዛት እጃችን ላይ ስለሚገኙ በማንኛውም ሰዓት የመረጣችሁትን እና የወደዳችሁትን ቲሸርት መግዛት ትችላላችሁ። ለመግዛት ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል ትችላላችሁ። 📌 የአንዱ ዋጋ 500 ብር +251961069766 ብሩክ +251960626429 አቤል

ሰላም ሰላም members ከሰሞኑ በኢዮቤ ዙሪያ አንዳንድ ነገሮች ላይ ለመቀሳቀስ እያቀድን ነው ከነዚያ እቅዶች ውስጥ አንዱ እንደ ኢዮብ መኮንን አድናቂዎች ህብረት (ኢዮባዊያን) ሁለተኛ ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራም በካንሰር ለታመሙ ህፃናት ማዘጋጀት ነው። እና ዝርዝር ጉዳዩን (ጊዜ፣ቦታ፣ሰዓት) እና ተያያዥ ነገሮችን ከድርጅቱ ጋር ተነጋግረን ወስነን እንነግራችኋለን። በዚያም አጋጣሚ ከአዳዲስ ልጆች ጋር እንተዋወቃለን ለኢዮቤ ቅርብ ከነበሩ ሰዎች ውስጥ የተወሰኑትን ጋብዘን የደም ልገሳው ተሳታፊ እናደርጋቸዋለን። @EYOBQUOTES @EYOBAWIAN

የኢዮብ መኮንን አድናቂዎች ህብረት (ኢዮባዊያን) ከምስረታው አንስቶ እስካሁ ድረስ ብዙ ችግሮች ፣ ፈተናዎች እና ተስፋ አስቆራጭ ጊዜያቶች ነበሩ እነዚያ በሙሉ ታልፈው ይሄ ግሩፕ እንዲቆይ እና አሁን
+2
የኢዮብ መኮንን አድናቂዎች ህብረት (ኢዮባዊያን) ከምስረታው አንስቶ እስካሁ ድረስ ብዙ ችግሮች ፣ ፈተናዎች እና ተስፋ አስቆራጭ ጊዜያቶች ነበሩ እነዚያ በሙሉ ታልፈው ይሄ ግሩፕ እንዲቆይ እና አሁን ያለበት ደረጃ ላይ እንዲደርስ በብዙ ከለፉ ጥቂት ሰዎች መካከል "#ሰሉዬ" አንዷ ናት እኔ በግሌ በኢዮቤ ምክንያት ካወኳቸው ልዩ ሰዎች ውስጥ ዋነኛዋ ነች ዛሬ ደግሞ ልደቷ ነው... "ሰሉዬ #እንኳን_ተወለድሽልን 🎂 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ የእውነት መልካም ሰው ነሽ እንወድሻለን ❤️" በብዙ መማሪያ ልትሆን የምትችል ድንቅ ልጅ ነች የምር #ኢዮባዊት የሚለውን ቃል በተግባር ያየሁባት አንዷ እና ብቸኛዋ ሴት እሷ ናት። @EYOB_AWIT 🎂 @EYOBAWIAN @EYOBQUOTES

እጅግ ልብ የሚሰብር ዜና 💔 #አስፋው_መሸሻ 🕊 @EYOBAWIAN @EYOBQUOTES
እጅግ ልብ የሚሰብር ዜና 💔 #አስፋው_መሸሻ 🕊 @EYOBAWIAN @EYOBQUOTES

🌲 እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን! 🌲 @EYOBQUOTES @EYOBAWIAN @EYOBAWI_12
🌲 እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን! 🌲 @EYOBQUOTES @EYOBAWIAN @EYOBAWI_12

አድርስልኝ መልካም በዓል
አድርስልኝ መልካም በዓል

ታህሳስ 1/1970 ዓ.ም ድንቁ የሙዚቃ ሊቅ #ኤልያስ_መልካ ተወለደ ስለሙዚቃ ፣ ለሙዚቃ እና በሙዚቃ ጤናውን ከማጣት ጀምሮ እስከ ነፍስ ክፍያ የደረሰ ትልቅ መስዋዕትነት የከፈለ እጅግ ድንቅ ሰው ከአ
ታህሳስ 1/1970 ዓ.ም ድንቁ የሙዚቃ ሊቅ #ኤልያስ_መልካ ተወለደ ስለሙዚቃ ፣ ለሙዚቃ እና በሙዚቃ ጤናውን ከማጣት ጀምሮ እስከ ነፍስ ክፍያ የደረሰ ትልቅ መስዋዕትነት የከፈለ እጅግ ድንቅ ሰው ከአእምሮ በላይ የሆኑ ድንቅ ስራዎችን በአጭር እድሜው ከሚጠበቅበት በላይ ሰርቶ ስሙ ከመቃብር በላይ ያኖረ ጠበብት። "ፈጣሪ ነፍሰህ በአፀደ ገነት ያኑርልን 🕊❤" @EYOBQUOTES @EYOBAWIAN @EYOB_AWIT @EYOBAWII19 @BEYTULE @EYOBAWI_12

•••••• "ኢዮብ መኮንን × ኤልያስ መልካ" •••••• 🕊 "#የቋንቋ_ፈላስፋ" ይህን የኢዮቤን ሙዚቃ የተረዳሁበት መንገድ ማለትም #በእኔ_እይታ: በዚህች ምድር ላይ ለታይታ እና ሳይሆኑ አዋዊ #መ
•••••• "ኢዮብ መኮንን × ኤልያስ መልካ" •••••• 🕊 "#የቋንቋ_ፈላስፋ" ይህን የኢዮቤን ሙዚቃ የተረዳሁበት መንገድ ማለትም #በእኔ_እይታ: በዚህች ምድር ላይ ለታይታ እና ሳይሆኑ አዋዊ #መስለው መታየት የሚፈልጉ ብዙ ሰዎች አሉ ኢዮቤ ደግሞ በዚህ ሙዚቃው እነዚህ ሰዎች ልክ ወደሆነው መንገድ እንዲገቡ #ይነቅፋቸዋል ወይም እርምት ሲሰጣቸው እንሰማለን: "ይገርማል #ተርቦ ልብስ #ይደርባል ይደንቃል #ተጠምቶ እሳት #ይሞቃል" የሰው ልጅ ሰላሙን እና ደስታውን በሌሎች ሰዎች አይን ውስጥ ለመግባት ወይም #ለመደነቅ ሲል ይተዋቸዋል ወይም እስከ መጨረሻው ይገላቸዋል። ይልቁንም በማስመሰል እና በውሸት ደስታውን ያገኘ #መስሎት ይህችን ዓለም ሳይኖርባት ያልፋል። "#ለመናገር_መጎምጀቱ ለኛስ ነው ወይ #መድሀኒቱ?" እኔ ብቻ አውቃለሁ ባዮች ፣ በነገሮች ሁሉ እነሱ ያሉት ብቻ ልክ ፣ ሌላ ሰው ከነሱ የተሻለ ነገር ሲሰራ አጣጣይ እና ተስፋ አስቆራጭ የሆኑ አይነት ሰዎችን #ይወክላል ከላይ ያለው አንድ ስንኝ። እንደነዚህ አይነት ሰዎች በሁላችንም የዕለት ተዕለት ህይወት ውስጥ ያጋጥሙናል አብረውንም ይኖራሉ እናም እኛ በነሱ ነቀፋና #ትችት ከህልማችን ቦታ ለመድረስ ከጀመርነውን መንገድ መቆም የለብንም ሰዎች የሚነቅፏችሁ እናንተ ከእነሱ በተሻለ ስለ ሰራችሁ ነው እና ምንም መስሎ ሊታያቹ አይገባም ከዛ ይልቅ ብርታት ሆኖ እንዲጠቅማችሁ ማድረግ ሁሌም ወደፊት መንገዳችሁን መቀጠል። - ብሩክ ተመስገን 🖊 @EYOBQUOTES

"...አንዲት ጓደኛዬ ምግብ ቤት ከፍታ ምረቃውን ጠራችኝ እና ከኢዮብ ጋር ተያይዘን ሄድን ከዛ ቦታው ደርሰን ትልቅ ዝግጅት ነበር ውስጥ ከገባን በኋላ ኢዮብን አጣሁት ብፈልገው ብፈልገው የለም ለካ እ
"...አንዲት ጓደኛዬ ምግብ ቤት ከፍታ ምረቃውን ጠራችኝ እና ከኢዮብ ጋር ተያይዘን ሄድን ከዛ ቦታው ደርሰን ትልቅ ዝግጅት ነበር ውስጥ ከገባን በኋላ ኢዮብን አጣሁት ብፈልገው ብፈልገው የለም ለካ እሱ ምግብ በትሪ ይዞ ውጪ መኪና ከሚያጥቡ ልጆች ጋር መሬት ላይ ቁጭ ብሎ እየበላ ነበር።"     - ቲና ተዓረ 🗣 @EYOBQUOTES @EYOBAWIAN @EYOBAWI_12