en
Feedback
𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚

𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚

Open in Telegram

☆☆☆ #የሬጌው #ንጉሥ ☆☆☆ #ኢዮብ_መኮንን_ዘውዴ 1967 - 2005 🕯🕊 ■ #እንደቃል Album ■ #እሮጣለሁ Album ▪︎" ኢትዮጵያዊው የሬጌው ንጉስ አስተሳሰቦች " @eyobawi_12 📥

Show more
3 545
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+1530 days
Posts Archive
#ሰማኋቸው 🗣👂

#𝙀𝙮𝙤𝙗𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 ❤ ሰማኋቸው #ሲያሙኝ በምሽት እንደሌለው አስበው ምን ነካው ይሄን እያሉ #ብርቱና #ፅኑ ሰው አሉኝ #ካቡኝ ከደረጃው #ዝቅ አለ #ሞኝነት ነው ወይ ሰው #ከቢ
#𝙀𝙮𝙤𝙗𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 ❤ ሰማኋቸው #ሲያሙኝ በምሽት እንደሌለው አስበው ምን ነካው ይሄን እያሉ #ብርቱና #ፅኑ ሰው አሉኝ #ካቡኝ ከደረጃው #ዝቅ አለ #ሞኝነት ነው ወይ ሰው #ከቢጤው ከዋለ 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅ @eyobquotes@eyobawi_12 📥

"...ግድ የለብንም ማሳመር ሌሎቹን ለማሳመን..." 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅                @eyobquotes ✅                @eyobawi_12 📥

- ኢዮቤ ለባለቤቱ ቲና ተዓረ ❤️ "#ወኪል_ነሽ" ከደግነቱ ብዛት የራሴን ምርጫ ሰቶም አሳይቶኛል አንቺ የኔ ሽልማት ልታመልጪኝ ነበር ካሁን በሆላ ካንቺ ዉጪ ፈፅሞ ሌላ ሴት አላይም የኔ ስጦታ ወኪሌ
- ኢዮቤ ለባለቤቱ ቲና ተዓረ ❤️ "#ወኪል_ነሽ" ከደግነቱ ብዛት የራሴን ምርጫ ሰቶም አሳይቶኛል አንቺ የኔ ሽልማት ልታመልጪኝ ነበር ካሁን በሆላ ካንቺ ዉጪ ፈፅሞ ሌላ ሴት አላይም የኔ ስጦታ ወኪሌ ነሽ። 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅                @eyobquotes ✅                @eyobawi_12 📥

ኢዮብን ምን ያህል ያውቁታል??? 9 people answered 🖊 3 questions · ⏱ 30 sec · 🔀 answers External sharing link: t.me/QuizBot?start=oXJ0ZQU1

ኢዮብን ምን ያህል ያውቁታል??? Nobody answered 🖊 3 questions · ⏱ 10 sec · 🔀 answers External sharing link: t.me/QuizBot?start=oXJ0ZQU1

Guys let's vote for Rebka 🙌
Guys let's vote for Rebka 🙌

ኢዮቤ አንዳንዴ #እኔነት ያለበት መስሎ የሚሰማቸው ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ ይህንን ግን አብረኽው ካልቆየህ በስተቀር አታውቅለትም ሁል ጊዜ ሰው ሲመክር ስታየው እኔ ብቻ አውቃለሁ የሚል ሰው ሊመስልህ ይች
ኢዮቤ አንዳንዴ #እኔነት ያለበት መስሎ የሚሰማቸው ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ ይህንን ግን አብረኽው ካልቆየህ በስተቀር አታውቅለትም ሁል ጊዜ ሰው ሲመክር ስታየው እኔ ብቻ አውቃለሁ የሚል ሰው ሊመስልህ ይችላል ነገር ግን ይሄ #ስህተት ነው ይህን ሁሉ ነገር የሚያደርገው እንዴት ልንገረው ብሎ ስለዛ ሰው ሲያስብ ሲያሰላስል እና ሲጨነቅ አድሮ ነው። 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅                @eyobquotes ✅                @eyobawi_12 📥

በሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ አሉ ከምላቸው ጥቂት እንስት ድምፃውያን መካከል #ዘሪቱ_ከበደ አንደኛዋ ናት የራሷ የሆነ ቀለም ያላት ድንቅ ሴት እንኳን ተወለድሽልን (ሰርክአዲሴ) 🎂❤️ 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈�
በሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ አሉ ከምላቸው ጥቂት እንስት ድምፃውያን መካከል #ዘሪቱ_ከበደ አንደኛዋ ናት የራሷ የሆነ ቀለም ያላት ድንቅ ሴት እንኳን ተወለድሽልን (ሰርክአዲሴ) 🎂❤️        𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅                @eyobquotes ✅                @eyobawi_12 📥                @jaf15 🖊

"....ከአመታት በፊት የአባይን ግድብ ስራ ለማየት ወደ ጉባ ተጓዝን። ድምጻዊ #ኢዮብ_መኮንን እና እኔ አውሮፕላን ውስጥ አጠገብ ላጠገብ ተቀምጠናል። ኢዮብን ቀደም ብዬም አውቀዋለሁ። ኤድና ሞል አካ
"....ከአመታት በፊት የአባይን ግድብ ስራ ለማየት ወደ ጉባ ተጓዝን። ድምጻዊ #ኢዮብ_መኮንን እና እኔ አውሮፕላን ውስጥ አጠገብ ላጠገብ ተቀምጠናል። ኢዮብን ቀደም ብዬም አውቀዋለሁ። ኤድና ሞል አካባቢ በተደጋግሚ እንገናኛለን። እሱ አይቶኝ እኔ ያላየሁት ከሆነ እንኳን ድምጹን ጮክ አድርጎ ከርቀት ጠርቶ ሰላም ሳይለኝ አያልፈኝም። ታዋቂነቱን መቼም አያስታውስም። #አይኮፈስም። አሶሳ ከገባን ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ኢዮብ ወክ እናድርግ ብሎኝ ወደ ከተማ ወጣን። በየመንገዱ የአሶሳ ልጆች ኢዮብን እያስቆሙ ሰላምታ ይሰጡታል፤ እሱም እየቆመ ሁሉንም ያናግራቸዋል። ከእነሱ ጋር እየቆመ ረዥም ጊዜ ሲወስድ ሳናውቀው እኔ ቀድሜው ሆቴላችን በር ላይ ደረስኩ። በየመንገዱ ሲቆም ሰው ሲያናግር ቆይቶ በመጨረሻም የብሔራዊ ቡድናችንን ኳስ ተጫዋች ጋቶች ፓኖምን የሚያክሉ ሁለት ቀመተ ረዣዥም ወጣቶች አስከትሎ ከኋላዬ ደረሰ። በአልጋ እጦት እንግዶቹን በሙሉ ማሳረፍ ያልቻሉት አስተባባሪዎች ተጨንቀው ከወዲህ ወዲያ ሲራወጡ ፀሐዩዋ አዘቅዝቃለች፡፡ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ከወዲህ ከወዲያ ከሚራወጡት እና በተፈጠረው የመኝታ እጥረት ከተቆጡት መሐል አንዱ ነበር። ኢንጂነሩ የራሱን ክፍል ለመጡ እንግዶች አሳልፎ መስጠቱን እዚያው አካባቢ ያሉ ሰዎች ሲያወሩ ሰማን። ኢዮብ ኢንጂነር ስመኘውን ጠራው። "እኔ ከተማ ዘመድ ስላፈራሁ። የኔን ክፍል አንተ ተኛበት" ብሎ ቁልፉን ሰጠው። ስመኘው ከንፈሩን እንደገጠመ በመጠኑ ፈገግ ብሎ እዮብን በርህራሄ ያየበትን መልኩን መቼም ቢሆን አልረሳውም።" - ያሬድ ሹመቴ 🖊 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅                @eyobquotes ✅                @eyobawi_12 📥

Eyob Mekonnen Was An Ethiopian Reggae Singer Widely Considered As Progenitor Of Reggae Music In Ethiopia. His Songs Were Well
Eyob Mekonnen Was An Ethiopian Reggae Singer Widely Considered As Progenitor Of Reggae Music In Ethiopia. His Songs Were Well Known For Their Themes Of "Love, Understanding And Respect". 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅                @eyobquotes ✅                @eyobawi_12 📥 @jaf15 🖊

📌 ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ‼️ የዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም የካቲት 03 ቀን 2016 ዓ.ም ይመረቃል። የምረቃ ስነ-ስርዓትን ተከትሎ በዕለቱ ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል፡፡ በዚህም መሰረት:- ➡ ከአፍንጮ በር ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን፣ ➡ ከሰሜን ሆቴል ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን፣ከዮሃንስ ቤተ ክርስቲያን ወደ አቡነ ጴጥሮስ፣ ➡ ከአራት መንታ ወደ ጅንአድ፣ ➡ ከይርጋ ሃይሌ የገበያ ማዕከል ወደ አቡነ ጴጥሮስ፣ ➡ ከሃብተ ጊዮርጊስ ድልድይ ወደ ሱማሌ ተራ ፣ ➡ከሱማሌ ተራ ወደ ኤሊያና ሆቴል(ባንኮዲሮማ) መስቀለኛ፣ ➡ ከተክለ ሃይማኖት አደባባይ ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ ➡️ ከሀገር አስተዳደር መብራት (ኢሚግሬሽን) ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ፣ ➡️ ከንግድ ማተሚያ ቤት ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ፣ ➡️ ከአሮጌው ቄራ ወደ ባንኮ ዲሮማ መብራት፣ ➡️ ከራስ መኮንን ድልድይ ወደ ደጎል አደባባይ፣ ➡️ ከራስ መኮንን ድልድይ ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ፣ ➡️ ከመቅደላ ሆቴል ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን፣ ➡️ ከቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ወደ ቴሌ እና ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ወደሚገኘው አደባባይ የሚወስዱት መንገዶች በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት (የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ) ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ። አሽከርካሪዎች ይህንን ተገንዝበው አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ እና የትራፊክ ፖሊሶች በሚጠቁሟቸውን አማራጭ አቅጣጫዎችን በመጠቀም አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል። በዋዜማው የካቲት 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከላይ በተጠቀሱት መንገዶችና የምረቃ ስነ-ስርዓቱ በሚከናወንበት በዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ዙሪያ ተሽከርካሪ ማሳደርም ሆነ ለአጭርም ሆነ ለረጀም ሰዓት አቁሞ መሄድ የተከለከለ መሆኑንም ማሳሰቢያ ተሰጥቷል። ይለፍ ያላቸው አሽከርካሪዎች ቸርችር ጎዳና ጫፍ የቀድሞ ሜክሲኮ ታክሲ ተራ እና ከቴዎድሮስ አደባባይ እስከ ቸርችር ጎዳና ጫፍ መኪናዎቻቸውን መቆም ይችላሉ። ለጋራ ደህንነት ሲባል ፍተሻ እንደሚኖር በመገንዘብ ታዳሚዎች የተለመደ ትብብር እንዲያደርጉ መልዕክት ተላልፏል። የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ጥሪ ከተደረገላቸው እንግዶች ውጪ ወደ ሙዚየም የሚወስዱ መንገዶች ዝግጅቱ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ለእግረኞች ዝግ ይሆናሉ።

Repost from N/a
እየጠበቅናችሁ ነው! ♻️የእዮብ መኮንን አድናቂዎች ( እዮባዊያን ) የደም ልገሳ መርሃግብር እሁድ የካቲት 3 ከቀኑ 7:00 ሰዓት ይካሄዳል። ♻️ተስፋ አዲስ የካንሰር ታማሚ ህፃናት ድርጅት ( ሰባ ደረጃ ) እየመጣችሁ ተቀላቀሉን። ♻️በአሁኗ ሰዓት የእኛን  ደም ልገሳ የሚሹ ብዙ ወገኖች አሉ።ለጋሽ ክንዶቻችንን ዘርግተን ለሰዎችን ህይወት መትረፍ ምክንያት እንሁን። እንዳትቀሩ🤗 ስልክ: +251961069766 ብሩክ           +251960626429 አቤል Follow Us: Facebook | Twitter | Instagram | Telegram | LinkedIn

ሰላም members እንዴት ናችሁ 👋 እንደሚታወቀው እሁድ የካቲት 3 ተስፋ አዲስ የካንሰር ታማሚ ህፃናት ድርጅት የደም ልገሳ ፕሮግራም አዘጋጅተናል የምንለግሰው ደም ድርጅቱ ውስጥ ላሉ ልጆች ስለሆነ
ሰላም members እንዴት ናችሁ 👋 እንደሚታወቀው እሁድ የካቲት 3 ተስፋ አዲስ የካንሰር ታማሚ ህፃናት ድርጅት የደም ልገሳ ፕሮግራም አዘጋጅተናል የምንለግሰው ደም ድርጅቱ ውስጥ ላሉ ልጆች ስለሆነ ሁላችን የኢዮቤ አድናቂዎች ተሰብስበን የነዚህ ምስኪን ሮጠው ያልጠገቡ ህፃናትን ነፍስ እንታደግ። 📌 በዕለቱም ልዩ እንግዳ ይኖረናል! አድራሻ 70 ደረጃ ጋምቤላ ሆቴል ጀርባ @EYOBAWIAN @EYOBQUOTES