en
Feedback
𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚

𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚

Open in Telegram

☆☆☆ #የሬጌው #ንጉሥ ☆☆☆ #ኢዮብ_መኮንን_ዘውዴ 1967 - 2005 🕯🕊 ■ #እንደቃል Album ■ #እሮጣለሁ Album ▪︎" ኢትዮጵያዊው የሬጌው ንጉስ አስተሳሰቦች " @eyobawi_12 📥

Show more
3 545
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+1530 days
Posts Archive
Repost from N/a
EYOB MEKONNEN ❤ • BLACK HOODIE • SIZE (L - XL - XXL) • FREE DELIVERY • AVAILABLE NOW ✅ @TEMISH_PRINT @BIRUK12T 📥 0961069766
EYOB MEKONNEN
• BLACK HOODIE • SIZE (L - XL - XXL) • FREE DELIVERY  • AVAILABLE NOW ✅ @TEMISH_PRINT @BIRUK12T 📥 0961069766 ☎️

𝘌𝘺𝘰𝘣 𝘔𝘦𝘬𝘰𝘯𝘯𝘦𝘯 💔 (#repost) "እንዳጠፋሽ አጥፍቻለው" ስል #ሁሉም ሰው አንቺም #እንዳጠፋሽው እኔም #አጥፍቻለው ግን ማጥፋቴ ሳያንሰኝ እንደገና #እንደ_ንፁህ ሰው አ
𝘌𝘺𝘰𝘣 𝘔𝘦𝘬𝘰𝘯𝘯𝘦𝘯 💔 (#repost) "እንዳጠፋሽ አጥፍቻለው" ስል #ሁሉም ሰው አንቺም #እንዳጠፋሽው እኔም #አጥፍቻለው ግን ማጥፋቴ ሳያንሰኝ እንደገና #እንደ_ንፁህ ሰው አንቺ ላይ #ፈረድኩ በጥፋቴ አንድ እያለለኝ ሳለ እንደገና ደግሞ #አንቺ ላይ #በፈረድኩበት ሌላ #ቅጣት_አለብኝ አንቺ ላይ በፈረድኩት እኔ ንፁህ ሳልሆን ማን ነው #ፃድቅ ሰው ይሄ #አትፍረድን ነው #ሚያስተምረው በሰዎች ላይ #አትፍረድ። 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅ @eyobquotes@eyobawi_12 📥 @jaf15 📷

ከመሸ ቢሆንም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በሰላም በጤና አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ! 🌙 @EYOBQUOTES @BIRUK12T @EYOBAWIAN

#Ɛվօҍ_Ɱҽҟօղղҽղ 📃🖊 "ወረቀት #ምን_ሊያድን ፍቅር ቢሆን #በድን ንገሪኝ #አምናለሁ ቃልሽን #አከብራለሁ ልቤ ማን #ገፍቶት አንቺን አለ ያኔ #ሳያምንበት መች #ማለ" 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚
#Ɛվօҍ_Ɱҽҟօղղҽղ 📃🖊 "ወረቀት #ምን_ሊያድን ፍቅር ቢሆን #በድን ንገሪኝ #አምናለሁ ቃልሽን #አከብራለሁ ልቤ ማን #ገፍቶት አንቺን አለ ያኔ #ሳያምንበት መች #ማለ" 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅ @eyobquotes@eyobawi_12 📥

𝗢𝗿𝗶𝗼𝗻 𝗔𝘀𝘀𝗲𝗳𝗮𝘄 Watch it 😔💔

#ሀና ❤️🥺 .... ላንቺ ምንም ቃል የለኝም ከዚህ በኋላም ብዙ ነገር እንጠብቃለን።

ልዩ ውሎ ከኢዮቤ ባለቤት #ቲና_ተዓረ እና ከልጁ #ኬቨን_ኢዮብ_መኮንን ❤️ 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅ @eyobquotes ✅ @eyobawi_12 📥
ልዩ ውሎ ከኢዮቤ ባለቤት #ቲና_ተዓረ እና ከልጁ #ኬቨን_ኢዮብ_መኮንን ❤️ 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅                @eyobquotes ✅                @eyobawi_12 📥

- በዕውቀቱ ስዩም 🖊 ክፍል-3 (የመጨረሻ) ከጥቂት ቀናት በኋላ ልዑል የተባለ ዘፋኝ ጓደኛዬ የእዮብን በድንገት መውደቅ ሲነግረኝ ወደ ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል ሄድኩ። ዘፋኞችና አዘጋጆች መጠበቂያው
+1
- በዕውቀቱ ስዩም 🖊 ክፍል-3 (የመጨረሻ) ከጥቂት ቀናት በኋላ ልዑል የተባለ ዘፋኝ ጓደኛዬ የእዮብን በድንገት መውደቅ ሲነግረኝ ወደ ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል ሄድኩ። ዘፋኞችና አዘጋጆች መጠበቂያው ላይ ተደርድረው ይተክዛሉ። ዘሪቱ ፣ ዳግማዊ አሊ ፣ እቁባይ በርሄ እጃቸውን አገጫቸው ላይ ጭነው ተቀምጠዋል። የእዮብ ባለቤት ወዲያ ወዲህ እየተንቆራጠጠች ታነባለች። ዛሬ ደግሞ ይኸው #ሞቱን ሰማሁ። "እዮብ!!! በጠፈሩ ውስጥ ያለግብ ከሚዞሩ ኮረቶች ያለ ምክንያት ከሚበሩ ኮከቦች በቀር #ምንም የለም" #ብዬ_እንደማምን ታውቃለህ። #ይሁን_እንጂ ለዛሬ እንኳን የኔ እምነት #ከሽፎ ያንተ እምነት #እውነት እንዲሆን #እመኛለሁ። በምድር ለገጠመህ #መራራ_እጣ #ሰማያዊ_ካሳ እንድታገኝ #እመኛለሁ። 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅ @eyobquotes@eyobawi_12 📥

- በዕውቀቱ ስዩም 🖊 ክፍል-3 (የመጨረሻ) ከጥቂት ቀናት በኋላ ልዑል የተባለ ዘፋኝ ጓደኛዬ የእዮብን በድንገት መውደቅ ሲነግረኝ ወደ ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል ሄድኩ። ዘፋኞችና አዘጋጆች መጠበቂያው
+1
- በዕውቀቱ ስዩም 🖊 ክፍል-3 (የመጨረሻ) ከጥቂት ቀናት በኋላ ልዑል የተባለ ዘፋኝ ጓደኛዬ የእዮብን በድንገት መውደቅ ሲነግረኝ ወደ ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል ሄድኩ። ዘፋኞችና አዘጋጆች መጠበቂያው ላይ ተደርድረው ይተክዛሉ። ዘሪቱ ፣ ዳግማዊ አሊ ፣ እቁባይ በርሄ እጃቸውን አገጫቸው ላይ ጭነው ተቀምጠዋል። የእዮብ ባለቤት ወዲያ ወዲህ እየተንቆራጠጠች ታነባለች። ዛሬ ደግሞ ይኸው #ሞቱን ሰማሁ። "እዮብ!!! በጠፈሩ ውስጥ ያለግብ ከሚዞሩ ኮረቶች ያለ ምክንያት ከሚበሩ ኮከቦች በቀር #ምንም የለም" #ብዬ_እንደማምን ታውቃለህ። #ይሁን_እንጂ ለዛሬ እንኳን የኔ እምነት #ከሽፎ ያንተ እምነት #እውነት እንዲሆን #እመኛለሁ። በምድር ለገጠመህ #መራራ_እጣ #ሰማያዊ_ካሳ እንድታገኝ #እመኛለሁ። 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅ @eyobquotes@eyobawi_12 📥

- በዕውቀቱ ስዩም 🖊 ክፍል-2 በተገናኘን ቁጥር እዮብ ስለ #እምነት #እንድንወያይ ይፈልጋል። "ብዙ ጊዜ እምነት የሚያጠብቅ ሰው አንዳች ችግር ይኖርበታል" ብዬ አስብ ነበር። እዮብ ግን #እጅግ_መ
+1
- በዕውቀቱ ስዩም 🖊 ክፍል-2 በተገናኘን ቁጥር እዮብ ስለ #እምነት #እንድንወያይ ይፈልጋል። "ብዙ ጊዜ እምነት የሚያጠብቅ ሰው አንዳች ችግር ይኖርበታል" ብዬ አስብ ነበር። እዮብ ግን #እጅግ_መልካም ሊባል በሚችል ህይወቱ ይሄንን አመለካከቴን #ውድቅ #አድርጎብኛል። እዮብ በመጨረሻዎቹ ጊዜያት ዘፈን በመስራት ላይ ነበር እና ለአንድ ዜማው ግጥም እንድሰራለት ጋበዘኝ። ከዚህ በፊት የሞከርኳቸው የዘፈን ግጥሞች ስለከሸፉብኝ ግብዣውን ለመቀበል አመነታሁ። ግን ደግሞ ወዲያው #በእዮብ #ድምፅ ግጥሜ ተዘፍኖልኝ ለማየት #ጓጓሁ። ውሃ ልማት አካባቢ ሌክስ ፕላዛ ህንፃ ሥር መኪናው ውስ ቁጭ ብለን ዜማዎቹን ማድመጥ ጀመርን። ዘፈኑ ውስጥ ያሉት ሀሳቦች #አብዛኞቹ ወደ #መዝሙር ያዘነብላሉ። እዮብ ዘፈኑን ለፈንጠዝያ ሳይሆን #ለስነ-ምግባር ግንባታ ሊጠቀምበት ፈልጓል። በመጨረሻም ከመኪናው ስወርድ የመኪናው እጀታ ስለማይሰራ #ወርዶ ከውጪ ከፈተልኝ። እዮብ ብዙ #ብሮችን መቁጠር የሚችል ልጅ #እንደሆነ መገመት ይቻላል። ይሁን እንጂ እንኳን መኪናውን የመኪናውን እጀታ ማስቀየር #አልፈለገም። ምናልባት ዓመት በዓልን ጠብቆ ልብስ የሚቀይር ብዙ ሰው ባለበት ሀገር ውስጥ መኪና መቀያየሩን እንደ #ሀጢያት ቆጥሮት ይሆናል። 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅ @eyobquotes@eyobawi_12 📥

- በዕውቀቱ ስዩም 🖊 ክፍል-1 እዮብ መኮንን የሚገርም ተሰጥኦ #የታደለ ታላቅ አርቲስት ነው። ከጥቂት አመታት በፊት አንድ የበጎ አድራጎት ትርኢት ላይ ለመሳተፍ ከዘፋኞች ጋር ወደ ደሴ ተጉዤ ነበር
+1
- በዕውቀቱ ስዩም 🖊 ክፍል-1 እዮብ መኮንን የሚገርም ተሰጥኦ #የታደለ ታላቅ አርቲስት ነው። ከጥቂት አመታት በፊት አንድ የበጎ አድራጎት ትርኢት ላይ ለመሳተፍ ከዘፋኞች ጋር ወደ ደሴ ተጉዤ ነበር። የተሳፈርንበት አውቶቢስ ጉንጫቸውን በጫት አሎሎ በወጠሩ #ዘፋኞች ተሞልቷል። ዘፋኞቹ አንዴ #ይተራረባሉ ሲፈልጉ #ይጮሃሉ ፣ #ይጨፍራሉ የአውቶቢሳችን ሽማግሌ ሹፌር ሳይቀር አልፎ አልፎ መሪውን እየለቀቀ በማጨብጨብ በ"ቅወጣ" ከዘፋኞች እንደማያንስ በማሳየት ላይ ነበር። በጫቱም ፣ በጭፈራውም #የሌለበት ድምፃዊ #እዮብ_መኮንን ብቻ እንደሆነ ተመለከትሁ። በእርጋታ ተቀምጦ በአውቶብሱ መስኮት አሻግሮ የሚሮጡ የግራር ዛፎችን ይመለከታል። #ልዩነቱ #ግልፅ ነበር ። ድሮ ድሮ እዮብ መኮንን የሚዘናፈል ረጅም ፀጉር ያለው ጎልማሳ #ነበር። ድንገት ፀጉሩን ተሸለተ ከፀጉሩ ጋር #የጥንት_ባህሪውን አራገፈ። ጭምት ፣ መንፈሳዊ እና በመፅሐፍ ቅዱስ ፍቅር የነደደም #ምዕመን ሆነ። 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅ @eyobquotes@eyobawi_12 📥

ᴛʜɪꜱ ᴠᴇʀꜱᴇ ᴇʏᴏʙᴀʏᴇ 🔥

𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 ❤ መልክን #የሻተው አንቺ ጋር #ምን_ተሻለው ከሩቅ #ሳትስቢ አየው ልቤ #ስትገቢ ካንቺ በላይ #ቆንጆ ሞልቶ #ያውቃል ልቤም #ቀርቦም አይቶ 𝙀𝙮𝙤𝙗 �
𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 ❤ መልክን #የሻተው አንቺ ጋር #ምን_ተሻለው ከሩቅ #ሳትስቢ አየው ልቤ #ስትገቢ ካንቺ በላይ #ቆንጆ ሞልቶ #ያውቃል ልቤም #ቀርቦም አይቶ 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅ @eyobquotes@eyobawi_12 📥

#𝘌𝘺𝘰𝘣𝘔𝘦𝘬𝘰𝘯𝘯𝘦𝘯 🥺❤ ግድ የለብንም #ማሳመር ሌሎቹን #ለማሳመን ውሎ ሲያድር #ይረዱታል ኋላ #ያፍሩበታል ውስጥ የሞላው #እውነታችን #ያልፍና ከሁለታችን የሌሎቹን #ይገነባል
#𝘌𝘺𝘰𝘣𝘔𝘦𝘬𝘰𝘯𝘯𝘦𝘯 🥺❤ ግድ የለብንም #ማሳመር ሌሎቹን #ለማሳመን ውሎ ሲያድር #ይረዱታል ኋላ #ያፍሩበታል ውስጥ የሞላው #እውነታችን #ያልፍና ከሁለታችን የሌሎቹን #ይገነባል እኛ #ከተግባባን 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅ @eyobquotes@eyobawi_12 📥