en
Feedback
𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚

𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚

Open in Telegram

☆☆☆ #የሬጌው #ንጉሥ ☆☆☆ #ኢዮብ_መኮንን_ዘውዴ 1967 - 2005 🕯🕊 ■ #እንደቃል Album ■ #እሮጣለሁ Album ▪︎" ኢትዮጵያዊው የሬጌው ንጉስ አስተሳሰቦች " @eyobawi_12 📥

Show more
3 545
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+1530 days
Posts Archive
𝘌𝘺𝘰𝘣 💉 ተስፋ ካደረኩት #ከልቤ_እምነት በላይ እውነት #አየሁ በኛ ፍቅር #አንቺን ሰጠኝ #እሱ_ይክበር 𝘡𝘦𝘳𝘪𝘵𝘶 💔 ካንተም ከሰማሁት ካነበብኩት #በላይ #ሰላም_አለ በኛ ፍቅር
𝘌𝘺𝘰𝘣 💉 ተስፋ ካደረኩት #ከልቤ_እምነት በላይ እውነት #አየሁ በኛ ፍቅር #አንቺን ሰጠኝ #እሱ_ይክበር 𝘡𝘦𝘳𝘪𝘵𝘶 💔 ካንተም ከሰማሁት ካነበብኩት #በላይ #ሰላም_አለ በኛ ፍቅር #አንተን ሰጠኝ #እሱ_ይክበር Eyob Mekonnen Quote ✅ @eyobquotes@eyobquotes @eyobawi_12 📥 @eyobquotes

13ኛው የለዛ ሽልማት በሂልተን አዲስ ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ 🙌
13ኛው የለዛ ሽልማት በሂልተን አዲስ ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ 🙌

"...#አንደበቴ ተናገር #እውነት የሆነ ነገር..." ኢዮቤ #ውሸትን ፈፅሞ ይጠላል ለዚህም ሲል #አመለካከቶቹን እና የህይወት #ፍልስፍናውን ፈጣሪ የሰጠው መክሊት በመጠቀም #ያስተማረን ፣ #የመከረን
"...#አንደበቴ ተናገር #እውነት የሆነ ነገር..." ኢዮቤ #ውሸትን ፈፅሞ ይጠላል ለዚህም ሲል #አመለካከቶቹን እና የህይወት #ፍልስፍናውን ፈጣሪ የሰጠው መክሊት በመጠቀም #ያስተማረን#የመከረን እና #የገሰፀን ብዙ ጊዜ ኢዮቤ አጠገብ ሰው #አይዋሽም ነገር ግን ሲዋሽ ከሰማ እንዲህ ይላል..."እንዴት ትዋሻላችሁ #እግዝአብሔርን ነው #ማስቀየም ወይስ #ሰውን?" ይል ነበር። አንድ ጊዜ እንደውም እንዲህ ተፈጠረ... ሸራተን አዲስ በተዘጋጀ አንድ #ፕሮግራም ላይ R Kelly ከተባለ አቀንቃኝ ጋር ኢዮቤ የሙዚቃ ስራውን ያቀርባል እናም #በወቅቱ ኢዮቤ ከተጠራበት ሰዓት #አርፍዶ ይሄዳል ከዛም የፕሮግራም አስተባባሪው #ያረፈደበትን ምክንያት ሲጠይቀው ኢዮቤ "#ተኝቼ_ነበር" በማለት መለሰለት። 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅ @eyobquotes@eyobawi_12 📥

𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 💔 እዮብ #እስከተወሰኑ ጊዜያቶች ድረስ በጣም ነበር #ቀልድ የሚወደው #ኃይሉ አንድ ቀልድ ከነገረው እሱን #እያስታወሰ ሳምንቱን ሙሉ ነበር #የሚስቀው በሌላ
𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 💔 እዮብ #እስከተወሰኑ ጊዜያቶች ድረስ በጣም ነበር #ቀልድ የሚወደው #ኃይሉ አንድ ቀልድ ከነገረው እሱን #እያስታወሰ ሳምንቱን ሙሉ ነበር #የሚስቀው በሌላ ቀን ኃይሉን ሲያገኘው "አንተ እንዴት ብታስበው ነው ባክህ ተንኮለኛ" ይለውና #እንደገና ቀልዱን እያስታወሰ #ለብዙ ጊዜያት #ይስቅ ነበር። Eyob Mekonnen Quote ✅ @eyobquotes@eyobquotes @eyobawi_12 📥 @eyobquotes

𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅ @eyobquotes ✅ @eyobawi_12 📥 0961069766 ☎️
+2
𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅          @eyobquotes ✅          @eyobawi_12 📥 0961069766 ☎️

☆☆☆☆ #እሮጣለሁ album ☆☆☆☆ #volume_2 2009 EC #ሰማኃቸው👂#የጋበዝኳቸው 📝 #እሮጣለሁ 🏃‍♂️ #ትክክል_ነሽ_አንቺ 💯 #ወደ_እናቴ_ቤት 🇪🇹 #ተው_ያልሽኝን 😊 #ይለፍ ➡️ #እንዴት_ብዬ ❓ ሣይ 🙄 #ዝም_እላለሁ 😐 #ወሃጂራ_ወላሌ ❤ #ማን_ያውቃል 🤔 #አንደበቴ_ተናገር 🗣 #eyobaye ❤️ #yene_hakim 💊💉 #mekuriyaye 💯 Like #before am gonna give the edit credit to my always supporter and eyoba's lover @jaf15 bruh 🙌❤ Eyob Mekonnen Quote ✅ @eyobquotes@eyobquotes @eyobawi_12 📩 @eyobquotes

☆☆☆☆ #እንደ_ቃል album ☆☆☆☆ #volume_1 2000 EC #ነቅቻለሁ 🕛 #ነገን_ላየው 🕚 #የኔ_ቆንጆ 😊 #የምድር_ድርሻዬ 🔥 #እንዳጠፋሽ 😔 #ደብዝዘሽ ❤ #ይዘባርቃሉ 💯 #የእውነቷን_ነው 👸 #የቋንቋ_ፈላስፋ ✅ #ወኪል_ነሽ 🙏 #ረከዴ 🎼 #ማን_እንደ_ቃል 📃 #የፍቅር_አኩኩሉ 💡 #eyobaye 😔❤ #elias_meleka 😔❤ Edit by my #main I don't have any words for you my #bruh 🔥🔥🔥 @jaf15 thank you so muchhhh ❤🙏 Eyob Mekonnen Quote ✅ @eyobquotes@eyobquotes @eyobawi_12 @eyobquotes

ሰላም ኢዮባዊያን እንዴት አላችሁ ዛሬ 8:00 ላይ በአራዳው ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ለሚገኙ ጎዳና ጠባቂዎች በኢዮብ አድናቂዎች ህብረት(ኢዮባዊያን) ስም በሚደረገው የአልባሳት እና ንፅህና መጠበቅያ ድጋፍ ላይ መገኘት የምትፈልጉ በቦታው በመገኘት ድጋፍ ማድረግ እንዲሁ መገኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን !! 📞0983288865 📞0923245859

ሰላም ውድ የእዮብ መኮንን አድናቂዎች እዮባውያን እንደምን አላችሁልን። እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን፤ የፊታችን ግንቦት 3 ከቀኑ 5 ሰዓት ጀምሮ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከጎዳና ጠባቂዎች እንዲሁም ከአቅመ ደካሞች ጋር ያሰናዳነው ልዩ ፕሮግራም ስላለ እርሶም የበኩሎን በልብስ፤በገንዘብ፤በአይነት፤በሀሳብ እና በጉልበት ከጎናችን ይሁኑ። በእለቱ የሚቀርቡ መርሃ ግብሮች ❇️ለጎዳና ጠባቂዎች ምሳ ማብላት ❇️የአልባሳት ድጋፍ ❇️የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ መደገፍ እና ሌሎችም ደስ ደስ የሚሉ ዝግጅቶች ስለሚኖሩን ከታች በምናስቀምጥላችሁ የስልክ አድራሻ ደውለው የበኩሎን ድርሻ እንዲወጡልን በክብር ጠርተንዎታል። 0961069766 biruk 0983288865 selam እናመሰግናለን።

"ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ!" @EYOBQUOTES @EYOBAWIAN @BIRUK12T
"ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ!" @EYOBQUOTES @EYOBAWIAN @BIRUK12T

EYOB MEKONNEN ❤ • BLACK HOODIE • SIZE (L - XL - XXL) • FREE DELIVERY • AVAILABLE NOW ✅ @BIRUK12T 📥 0961069766 ☎️
+1
EYOB MEKONNEN  ❤ • BLACK HOODIE • SIZE (L - XL - XXL) • FREE DELIVERY  • AVAILABLE NOW ✅ @BIRUK12T 📥 0961069766 ☎️

• እንደ-ቃል "ሀሳቦቹ የማምንባቸው ሀሳቦች ናቸው ግጥሙም ከእኔ ጋር አንድ አይነት አመለካከት ያለው ሰው ነው የሰራው ፤ ኤሊያስ መልካ ነው ከ80% በላይ የሰራው አሬንጅመንቱም ፣ ግጥሙም ዜማውም።"
እንደ-ቃል "ሀሳቦቹ የማምንባቸው ሀሳቦች ናቸው ግጥሙም ከእኔ ጋር አንድ አይነት አመለካከት ያለው ሰው ነው የሰራው ፤ ኤሊያስ መልካ ነው ከ80% በላይ የሰራው አሬንጅመንቱም ፣ ግጥሙም ዜማውም።" - እዮብ መኮንን 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅ @eyobquotes@eyobawi_12 📥

We Miss This Collab 🔥🤌❤
We Miss This Collab 🔥🤌❤

"አዲስ ነገር አያሳጣን" 😊

- ኢዮብ መኮንን ኢዮቤ ለሁለተኛው አልበሙ ከሰበሰባቸው የግጥም ስብስብ ውስጥ ሌላው #በሶማሊኛ ያዜመው #ወሃጂራ_ወላሌ የተሰኘ ዘፈኑ ሲሆን ግጥሙን የፃፈለት #አብደላ_ቃሲም ዜማ #ቃሲም_ሙሀዓዲን ሙዚቃውን ያቀናበረው ደግሞ #ካሙዙ_ካሳ ነው። እዮብ ይህንን ዘፈኑን #ለጂግጂጋ ከተማ እና ነዋሪዎቿ #መታሰቢያነቱን አበርክቷል። 𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅ @eyobquotes@eyobawi_12 📥

#ወሃጂራ_ወላሌ 🔥
#ወሃጂራ_ወላሌ 🔥

EYOB MEKONNEN ❤ • BLACK HOODIE • SIZE (L - XL - XXL) • FREE DELIVERY • AVAILABLE NOW ✅ @TEMISH_PRINT @BIRUK12T 📥 0961069766
EYOB MEKONNEN ❤ • BLACK HOODIE • SIZE (L - XL - XXL) • FREE DELIVERY  • AVAILABLE NOW ✅ @TEMISH_PRINT @BIRUK12T 📥 0961069766 ☎️

#ወሃጂራ_ወላሌ 🔥