𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚
Open in Telegram
☆☆☆ #የሬጌው #ንጉሥ ☆☆☆ #ኢዮብ_መኮንን_ዘውዴ 1967 - 2005 🕯🕊 ■ #እንደቃል Album ■ #እሮጣለሁ Album ▪︎" ኢትዮጵያዊው የሬጌው ንጉስ አስተሳሰቦች " @eyobawi_12 📥
Show more3 545
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+1530 days
Posts Archive
3 545
ለእዮብ መኮንን አድናቂዎች ግሩፕ
ያደከመው አየር ገለል ብሎ ደህና
እንደ አዲስ ይቆጥራል ፈክቶ ከደመና
በእኔነት ጉዞ ቫይባችሁ ይመር
እንኳን ለዚህ በቃን መስከረም ሲጀምር
እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሶ!
መልካም በዓል!!!
የኔ ቫይብ
3 545
ነሀሴ 12/2005 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት የተለየን ኢዮብ መኮንን 11ኛ አመት ኢዮባ ስራዎችህ አሁንም አብረህን እንዳለክ እንዲሰማን ያደርጉናል የኛ ጀግና ነህ ድንቅ ሰው ትሁት እና መልካም ለሰው አሳቢ የጥበብ ሰው እንወድሃለን
ኢዮባ በአካል ከተለየን አስራ አንድ አመት ሆነው😔 ነሀሴ 12/2005 \ 2016
3 545
ሰላም ኢዮባዊያን እንዴት ናችሁ
እኛ ኢዮባዊያን የእንረዳዳ የአረጋውያን ማህበር አንባሳደር መሆናችን ይታወቃል እና ከዚህ በፊትም በአቅማችን ድጋፍ አድርገናል በመሆኑም አሁንም የእኛ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል በማህበሩ የተዘጋጀ ትኬት አለ እሱን ትኬት ቅም በፈቀደ መልኩ የ 25 እና 50 ብር ትኬት አዘጋችተዋል ይህን ትኬት በመግዛት የአቅማችንን እንድናደርግ ትኬት ሰተውናል ትኬቱን መግዛት እምትፈልጉ ወይም ቦታው ድረስ በመሄድ ድጋፍ ማድረግ እምትፈል inbox አዋሩኝ ወይም 📞 0983288865 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ
''50 ሎሚ ለ 1 ሰው ሸክሙ ነው ለ50 ሰው ጌጡ ነው !''
3 545
+2
እነዚህን #ቲሸርቶች ለማዘዝ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ፣ ቴሌግራም እና አድራሻ በመጠቀም ልታገኙ ትችላላችሁ።
📞 0961069766 (@biruk12t 📥 )
#አድራሻ: 4 ኪሎ
#ዋጋ: "600 ብር" 📌
𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅
@eyobquotes ✅
3 545
Repost from N/a
EYOB MEKONNEN 🤌❤
• BLACK TSHERT
• SIZE (M - L - XL - XXL)
• DELIVERY ✅
• AVAILABLE NOW ✅
@TEMISH_PRINT
@BIRUK12T 📥
0961069766 ☎️
3 545
𝘌𝘺𝘰𝘣 𝘔𝘦𝘬𝘰𝘯𝘯𝘦𝘯 ❤
#ከተሰጠሽ በላይ #ምንም አትፈልጊ
#አጓጊ ነሽ #እንጂ አይደለሽም #ጓጊ
እራስሽን #ንቀሽ ያላግባብ #በውሸት
#ላትቀጥፊ የሰው #እሸት
#ትክክል መሆኑን ሲያውቀው #ልብሽ
ከየት መጣ #ጥርጣሬሽ
𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣 𝙌𝙪𝙤𝙩𝙚 ✅
@eyobquotes ✅
@eyobawi_12 📥
