አቤናከቤ
Open in Telegram
Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
2 867
Subscribers
-324 hours
-107 days
-9730 days
Posts Archive
2 867
ባንክ ቤት ለመቀጠር ሄዶ ጠያቂ... እስኪ የወለድ አይነቶችን ጥቀስ ሲለው.. ልብ-ወለድ አየር-ወለድ ያለው ልጅ በመጀመሪያ ደሞዙ አብወለድ ቢጋብዘኝ ደስ ይለኛል!
2 867
Did you know ? ቀንድአውጣ ለ3 አመት መተኛት ይችላል❗️ #አሁንስ ቀንድአውጣ መሆን ነው ያማረኝ...
#አሁን_ተኝቼ_በ2015 _መነሳት ነው የምፈልገው
2 867
የቦሌ ልጅ ቀጥሬ ስትጨማለቅ ጥያት እየመጣሁ ነዉ 🚶🚶
"ቤቢዬ ምን ሆነሽ ያኮረፍሽዉ?" እላታለሁ
"ፀሐዪ በጣም ያቃጥላል። ሰማይ ላይ ዉጣና በጨርቅ ሸፍነዉ!" አላለችኝም?
ይቺ ጨምላቃ! መሸፈኑን እሺ እሸፍናለሁ። ግን ደርሼ ስመለስ የጉዞ ታሪክ አለዉ ብለዉ ማቆያ ቢያስገቡኝሳ? ስለራሷ ብቻ የምታስብ ቺክማ ትለፈኝ ጀለሶች 😝😂😁
ያ "ኧረ አንቺስ ቅሪብኝ (2)" የሚለዉ ሙዚቃ ያላችሁ ደግሞ ላኩልኝ፤ ልላክላት 😁😂
