cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ibnu abas mdrsa ( I.A.M ) adiss ngr

Ibnu abas muhib yehone Jamea sle mkelakelot Allah jezakekom Kyren yekfelacho te tekmo astekame yadergen ameen bel abbo add enadreg join enasdereg des endalacho becha ke Allah beye ewedachohalew weslamu alykom

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
177
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Yes. Technology Et

ይህ ቻናል የTechnology ቻናል ነው ለእናንተ የተለያዩ የTechnology መረጃ እና እውቀት video,Tex,GIf ይለቃል። Like: "info every day "Androids app ''Satellite dish info YouTube channel:

https://www.youtube.com/channel/UC_bfAS_KPJCcYZRKtaY7Otg

Watch "ኡስታዝ ኡመር ከማል አሚን ያ አላህ አሚን ያ አላህ የረመዳን አውራድ" on YouTube https://youtu.be/SviOu4qpDsQ
Show all...
ኡስታዝ ኡመር ከማል አሚን ያ አላህ አሚን ያ አላህ የረመዳን አውራድ

ustaz umer kemal from adem bedana mosque remdan zikr amin ya alah subscribe on you tube chanale

:::::::::::ረመዳን 21:::::::::: ➣"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) "አላህ ወንጀሎችን የሚምርበትን ፣ ደረጃዎችንም ከፍ የሚያደርግበትን (መልካም ተግባር) ላመላክታችሁን?" ሲሉ ጠየቁ። "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! አዎ ያመላክቱን" አሏቸው። "አስቸጋሪ በሆነ ወቅት ውዱዕን በተሟላ መልኩ መፈፀም ፣ ወደ መስጅድ እርምጃ ማብዛት ፣ ከሶላት በኋላ ቀጣዩን ሶላት መጠበቅ ፣ በአላህ መንገድ ላይ ዘብ መቆም ማለት ይኸው ነው" አሉ። (ሙስሊም እንደዘገቡት) ========================= ይህን ቻናል በመቀላቀል አትርሱት ጠቃሚ እውቀት አለው @SABR28889 @SABR28889
Show all...
If you love Allah: Send this 99names to 11 Muslims, your biggest problem will be solved In Sha Allah . ۞ الله ۞ الرحمن ۞ الرحيم ۞ الملك ۞ القدوس ۞ السلام ۞ المؤمن ۞ المهيمن ۞ العزيز ۞ الجبار ۞ المتكبر ۞ الخالق ۞ البارئ ۞ المصور ۞ الغفار ۞ القهار ۞ الوهاب ۞ الرزاق ۞ الفتاح ۞ العليم ۞ القابض ۞ الباسط ۞ الخافض ۞ الرافع ۞ المعز ۞ المذل ۞ السميع ۞ البصير ۞ الحكم ۞ العدل اللطيف ۞ الخبير ۞ الحليم ۞ العظيم ۞ الغفور ۞ الشكور ۞ العلي ۞ الكبير ۞ الحفيظ ۞ المقيت ۞ الحسيب ۞ الجليل ۞ الكريم ۞ الرقيب ۞ المجيب ۞ الواسع ۞ الحكيم ۞ الودود ۞ المجيد ۞ الباعث ۞ الشهيد ۞ الحق ۞ الوكيل ۞ القوي ۞ المتين ۞ الولي ۞ الحميد ۞ المحصي ۞ المبدئ ۞ المعيد ۞ المحيي ۞ المميت ۞ الحي ۞ القيوم ۞ الواجد ۞ الماجد ۞ الواحد ۞ الأحد ۞ الصمد ۞ القادر ۞ المقتدر ۞ المقدم ۞ المؤخر ۞ الأول ۞ الآخر ۞ الظاهر ۞ الباطن ۞ الوالي المتعالي ۞ البر ۞ التواب ۞ المنتقم ۞ العفو ۞ الرءوف ۞ مالك ۞ الملك ۞ ذو ۞ الجلال ۞ والإكرام ۞ المقسط ۞ الجامع ۞ الغني ۞ المغني ۞ المانع ۞ الضار ۞ النافع ۞ النور ۞ الهادي ۞ البديع ۞ الباقي ۞ الوارث ۞ الرشيد ۞ الصبوراللهم ارزق من نشرها الفردوسئ الاعلى
Show all...
Ba smu lwezwez 🙏🙏🙏 Eskal hayate 👻👻👻 Esun adrgialew tdaren bete 👫👫👫 @Ibnuabasmdrsa
Show all...
Ba ahmed Mjen Getaway frejen...🙏🙏🙏😊😊 @Ibnuabasmdrsa
Show all...
Ya rasoool fkregna❤️❤️❤️ Leb lben wega ❣❣❣❣❣ @ibnuabasmdrsa
Show all...
Hayaaaaaaaaaaaaaaat Fite bzorbet 😔😔 Ayne 👀 Endayatahu😍😍😍😍😍 @ibnuabasmdrsa @ibnuabasmdrsa
Show all...
ለአሏህ ብለን ሼር እናረገው ለምን አትሰግድም ወንድሜ? ለምን አትሰግጂም እህቴ? በዱንያ_ላይ፦ 1• እስካልሰግድክ ድረስ ከእድሜህ ላይ በረካ ይነሳል ... 2• እስካልሰገድክ ድረሰ ከፊትህ ላይ ኑር ይገፈፋል... 3• እስካልሰገድክ ድረስ ምትሰራው ስራ ሁሉ ተቀባይነት የለውም. 4• እስካልሰገድክ ድረስ ዱዓህ ተሰሚነት አያገኝም. 5• እሰካልሰገድክ ድረስ ሌሎች ሚያደርጉልህ ዱዓም አይጠቅምህም. ስትሞት፦ 1• እስካለሰገድክ ድረስ እማትረባና የተዋረድክ ሆነህ ትሞታለህ. 2• እስካልሰገድክ ድረስ እንደተራብክ ትሞታለህ. 3• እሰካለሰገድክ ድረስ እንደተጠማህ ትሞታለህ. የባህርን ውሃ እንዳለ ብትጠጣ ጥምህን አይቆትጥልህም. ቀብር_ውስጥ፦ 1• እስካለሰገድክ ድረስ ጎንና ጎንህ እስኪተላልፈ ድረስ ቀብርህን አሏህ ያጠብብሃል. 2• እስካለሰገድክ ድረስ ቀብርህ ውስጥ እሳት ተቀጣጥሎብህ ነጋ ጠባ ትሰቃያለህ. 3• እስካለሰገድክ ድረስ በቀን አምስት ጊዜ ከእባብ ጋር ቀጠሮ ይኖርሃል ! የፈጅርን ሰላት ባለመስገድህ ሲያሰቃይህ ዙሁር ይደረሳል፤የዙሁርን ሰላት ባለመሰገድህ ሲያሰቃይህ አስር ይደርሳል ፤እንደዚህ እያለ ስቃይህ ይቀጥላል (አንድ ጊዜ ምትመታው እሰከ 70 ክንደ ያህለ መሬት ውስጥ ያሰምጠሃል).. የቂያማለት፦ 1• እስካለሰገድክ ድረስ ወደ ጀሃነም እሳት . በፊትህ እየተጎተትክ ትወሰዳለህ . 2• እሰካልሰገድክ ድረስ አሏህ ፊት ቆመህ ስትተሳሰብ አሏህ (ሱ,ወ) በቁጣ አይን ይመለከትህና ፊትህ ላይ ያለ ስጋ ይነሳለ. 3• እስካልሰገድክ ድረስ ከአሏህ (ሱ.ወ) ጋር የምትተሳሰበው ሂሳብ የከፋ ይሆነንና ወደ ጀሃነም እሳት እንደትወረወር ይደረጋል . ወንድሜ አሁንም አትሰግድም ?? እህቴ አሁንም አትሰግጂም ?? ያአሏህ ይህንን ፁሁፍ ላዘጋጀውም ላነበብነውም ወንጀላችንን ማረን… በሂወት ያሉና የሌሉትንም ወንድምና እህቶቻችንንም ወንጀል ማርልን…….. በግፍ በእስር ላይ እየተሰቃዩ ያሉ ፍልስጤማውያን ወንድሞቻችንን ጠብቅልን!!! ለአሏህ ብለን #ሼር እናረገው አናውቅም በዚህች ሰበብ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ሂዳያ ያገኙና እኛም በጭንቁ የቂያማ ቀን ይጠቅመን ይሆናል፡፡ ቢያንስ #ለ15 ሰው ሼር share share share share 💚💚❤❤💚💚❤❤ join us👇👇👇👇 ➴➷➴➘ ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alfaruq_islamic🌺 🌻 @Alfaruq_islamic 🦋............🍃🌹🍃.........🦋
Show all...
Imam al mukhlis Ytsegnew acher aznagn vedio🎬 yzenelachu metenal bkrb kn ytbkun La telegram channelachn adis kehonachu Join 👇👇👇👇👇ybelu @ibnuabasmdrsa @ibnuabasmdrsa Coming soon ....
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.