981
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የሚገርም Bot
@DeezerMusicBot
🫡🫡🫡 spotify, vk, itunes...ላይ ኖሮ Youtube ላይ የማይኖርን ሙዚቃ search በማድረግ mp3 file ይልክላችኋል!🔥
ሼር : Join
💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!
1. Nuclear Bombs
◽️ የኒኩሌር ቦምቦች የሚያደርሱትን ጥፋት ለመረዳት የጃፓኖቹን ሂሮሺማ እና ናጋሳኪ ማየት በቂ ነው። ሳይንቲስቶች እንደሚሉት አያርገውና በአሁኑ ሰአት የኒኩሌሬ ጦርነት ቢነሳ አለማችን ትጠፋለች። በሀያላን ሀገራት ዘንድ ብቻ የሚገኘው ይህ መሳሪያ ሂሮሺማ እና ናጋሳኪ ለይ ሲጣል ከነበረው በላይ ዘምኖና ተሻሽሎ ተሰርቷል።
◽️ አሁን ያለው የኒኩሌር ቦምብ ቢፈነዳ በትንሹ የጨረራ ራዲየስ 7.49 ኪ.ሜ ወይም 176 ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል ፣ የአየር ፍንዳታ ራዲየስ 12.51 ኪ.ሜ ወይም 491 ስኩዌር ኪ.ሜ ይሸፍናል ፣ የሙቀት ጨረር ራዲየስ 77.06 ኪ.ሜ ወይም 18626 ካሬ ኪ.ሜ ይሸፍናል ፡፡ አሜሪካ በ2ኛው የአለም ጦርነት ጃፓን ለይ ከጣለችው ቦምብ በ3,333 እጥፍ ያህል የበለጠ ኃይል አለው፡፡
💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!
✅ ቴሌግራም #አካውንታችንን እንዴት በዘላቂነት ማጥፋት እንችላለን?
1⃣. Go to https://my.telegram.org/auth?to=deactivate.
2⃣. Type your phone number
3⃣. Next ▶️
4⃣. Type the confirmation code
5⃣. Sign In ✔️
6⃣. Tap Deactivate account
7⃣. Tap Done✔️
8⃣. Tap Yes, delete my account .😭
💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!
✅ ምርጥ እና ነፃ የ Dating App ነው የፍቅር ቀጠሮ Dating ይባላል በጣም ብዙ ሰዎች በነፃ ተጣብሰውበታል😉
🔆Full Stack #Developer መሆን ይፈልጋሉ??
Step 1⃣: Learn HTML & CSS
Step 2⃣: Learn Java Script
Step 3⃣: Learn React, Node JS
Step 4⃣: MySql
Step 5⃣: MongoDB
Step 6⃣: Git Commands
Step 7⃣: Build Projects & Push on GitHub
Step 9⃣ and the most useful thing is : Practice, Practice & Practice
💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!
🔆Full Stack #Developer መሆን ይፈልጋሉ??
Step 1⃣: Learn HTML & CSS
Step 2⃣: Learn Java Script
Step 3⃣: Learn React, Node JS
Step 4⃣: MySql
Step 5⃣: MongoDB
Step 6⃣: Git Commands
Step 7⃣: Build Projects & Push on GitHub
Step 9⃣ and the most useful thing is : Practice, Practice & Practice
💡 | B-TECH_ETHIOPIA® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!
📌ሜታ እንደ ትዊተር የፌስቡክና የኢንስታግራም አካውንቶች ትክክለኛነት ማረጋገጫ ሰማያዊ ባጅን በዩናይትድ ኪንግደም በሽያጭ ማቅረብ ጀምሯል።
♦️ሰማያዊ ባጁ ገዥዎች የመንግስት መታወቂያ ማሳየት ይጠበቅባቸዋል ተብሏል። ሰማያዊ ባጁ ከዩናይትድ ኪንግደም በተጨማሪ በዩናይትድ ስቴትስ፣ በኒውዝላንድ እና በአውስትራሊያ ለገቢያ ቀርቧል።
♦️ሜታ ብሉ ባጅ ፈላጊዎች በ 11.99$(9.96£) ለ ወር የሚያስከፍል ሲሆን ለ አይፎን ተጠቃሚዎች ክፍያው ከፍ ይላል 14.99$ እንደሚያስከፍሉም አስታውቀዋል።
♦️ዜናውን የዘገበው ቢቢሲ ነው።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs
🔆በኤሎን መስክ እና በሮቦት ሚስት' ፎቶ የተታለሉ ሰዎች
🎈የኤሎን መስክ ከ"ሮቦት ሚስት" ጋር የታየው ፎቶ በዚ ሳምንት ውስጥ በጣም አስገራሚ የተባለ ነገር ሲያነጋግርም ጭምር ነበር ነገር ግን ብዙ ሰዎች በምስሎቹ ተታልለዋል፣ ምስሉ በ AI አማካኝነት የተፈጠረ መሆኑ ታውቋል።
🎈ኢሎን መስክ ከጥቂት ቀናት በፊት ከሮቦትጋር ሲጨፍር ይባስ ብሎም ሲሳሳም🙈 የሚያሳዩት በርካታ ሥዕሎች ታይተዋል።
🎈ቢሊየነሩ የሮቦት ሚስት እያፈራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ባለድርሻ አካላት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል የሮቦት ሚስቱንም ካታኔላ የሚል ስም ሰጥተውታል ሲባል ተሰምተዋል።🙆🏽♂
🎈የፈጠራ ምስሎች አሳታሚዎች መስክ ኦክቶበር 2022 የሰው ልጅ ቴስላ ሮቦት ማስታወቂያ ላይ የተመሰረቱ ናቸው፣ነገር ግን ይህ ሞዴል የተሰየመው “ኦፕቲመስ” እንጂ “ካታኔላ” አይደለም።

በዙሪያችን ያሉ ነገሮች ሁሉ ከኢንተርኔት ጋር ሲተሳሰሩ ዓለም ምን ትመስላለች?
ፍሪጅ ውስጥ ያስቀመጡት ወተት ሲያልቅ ፍሪጁ ቢነግርዎ፣ ዘራፊ አጥር ዘሎ ሲገባ በርዎ በስልክዎ ጥቆማ ቢያደርስዎ፣ በአካባቢዎ ያለውን የአየር ሁኔታ ከግምት አስገብቶ የቤትዎን ሙቀት እና ቅዝቃዜ የሚወስን መሣሪያ ቢገጥሙ፣ በየትኛው መንገድ ምን ያህል የትራፊክ መጨናነቅ እንዳለ ተረድቶ አማራጭ መንገድ መኪናዎ ቢያመለክትዎ. . .
እነዚህ ሁሉ ምናባዊ አይደሉም። በቴክኖሎጂ ታግዘው እውን ሆነዋል።
አሁን አጠገብዎ የሚያዩዋቸው ቁሶች መረጃ በኢንተርኔት እንዲቀባበሉ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ከተጠነሰሰ ቆይቷል።
ቁሶቹ አካባቢያቸውን በዕይታ፣ በድምጽ ወይም በእንቅስቃሴ ተረድተው ያገኙትን መረጃ ይለዋወጣሉ።
ይህም ኢንተርኔት ኦፍ ቲንግስ (Internet of Things ወይም IoT) ይባላል። ኑሮን እና ሥራን ፈጣን እና ቀላል ያደርጋል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል።
ውድ የድርጅቶች ደንበኞቻችን
በሞባይል ቪ.ፒ.ኤን(VPN) አገልግሎታችን ላይ የዋጋ ማሻሻያ በማድረግ እንዲሁም ያለተገደበ አማራጭን አካትተን ማቅረባችንን ስንገልፅ በታላቅ ደሰታ ነው፡፡
በቪ.ፒ.ኤን አገልግሎታችን ደህንነቱ በተጠበቀ
የዳታ አገልግሎት የድርጅትዎን አገልግሎት ማሳለጥ፣ ቢሮዎቻችሁን እርስበእርስ ማገናኘት እንዲሁም በየትኛውም ቦታ የድርጅታችሁን መረጃ እና መሳሪያዎች በመጠቀም ቢዝነሳችሁን ማከናወን የሚያስችላችሁ ሲሆን አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኝ የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከላችንን ይጎብኙ።
🤣 ከመሳቅ ውጪ ምንም አልልም አይ Tele 🤣
🙌Guys tiktok አዲስ Future አካቷል ይህም tiktok ላይ እያላቹ ስክሪኑን ለ 5 ሰከንድ ጫን ትሉትና auto scroll የሚለውን future ታገኙታላቹ 😁
😋ይህም ቪዲዮው አይታቹ ስትጨርሱ አራሱ በራሱ scroll ያረግላቹሀል 😉🔥
https://t.me/ephimboy
ሜታ በማስታወቂያዎች የገቢ መፍጠሪያ ፕሮግራም በፌስቡክ ላይ እያዘመነ እና እያሰፋ መሆኑን አስታውቋል።
👀🔥ይህም ብዙ ፈጣሪዎች ለተሳትፎ ገንዘብ እንዲያገኙ አስችሏል። ኩባንያው በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ ፕሮግራሙን በ Instagram ላይ መሞከር እንደሚጀምር ገልጿል። ሜታ በተንቀሳቃሽ ተንቀሳቃሽ ስልካቸው ላይ በሚያገኙት የማስታወቂያ ገቢ ሳይሆን ለፈጣሪዎች የሚከፍል አዲስ የክፍያ ሞዴል በመሞከር ፕሮግራሙን እያሳደገው ነው።
🎙 | @TechBamargna
🔗 | youtube.com/TechBamargna
💡 | ቴክ በአማርኛ® 2023 | ሁሉንም በእጅዎ!
🫶❔ጥያቄ ካላቹ | @TechBamargnaGroup
🌎 በአለም ላይ እስካሁን ከተሰሩት የሞባይል ስልኮች በትልቅነት አቻ ያልተገኘለት በ #ክሪኬትና በ #ሳምሰንግ ድርጅቶች የተፈበረከው Samsung Model SCH-r450 ነው::
📱 ይህ የሞባይል ስልክ የተሰራው በፈረጆቹ 2009 ሲሆን የሚገኘውም በምድረ አሜሪካ ቺካጎ ነው በተጨማሪም SCH-t450 የተባለው ትልቁ ሞባይል (15 ጫማ ርዝመት) : (13 ጫማ ከፍታ) እና (3 ጫማ ጥልቀት) በጋራ ይዟል
📱ይህ ግዙፍ ሞባይል ለእይታ ሲቀርብ ለጎብኝዎች የማያቋርጥ የድምፅ እና የመልክት አገልግሎት ይሰጥ ነበር...
- ከአለምም ትልቁ ሞባይል በመባልም በጊነስ ወርልድ ሪኮርድሰ መዝገብ ላይ ሰፍሯል።

FM Radio ማዳመጥ የምትወዱ ሰዎች እንኳን ደሳላችው
ሀገር ዉስጥና ካገር ዉጭ ያሉትን ኤፍ ኤም ረድዮ program በ mobile application ያለምንም ብዥታ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችው
1. Bisrat FM
2. FM 97.1
3. Zami FM
4. Ahadu FM
5. Zami Radio
6. Awash FM
እና ሌሎች 23 ፕሮግራሞችን ባንድ mobile አፕልኬሽን ከታች ባለው ሊንክ download በማድረግ ባገራችንና በዉጭ ሀገር ሁናችው ፈታ በሉ 🥰
Download Link
Android 👉 https://bit.ly/40Rhdyl
Iphone 👉 https://bit.ly/40Rhdyl