cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ፈገግታ

Kenante gar hulem fegegta..😁😁

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
213
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

⭕️ 1 ሰው በእርስዎ ሊንክ አማካኝነት የ 🇪🇹🇪🇹Ethio Birr ቦት ሲቀላቀል 1 ብር ያገኛሉ 🔗የእርስዎ መጋበዣ ሊንክ:👇👇 https://t.me/EthioCard_bot?start=r0340805705
Show all...
ለስፖርት ቤተሰቦች የህፃን በእምነት ዳንኤልን ህይወት እንታደጋት 50 ሎሚ ለ1ስው ሸክሙ ለ50 ስው ደሞ ጌጡ ነው እንደሚባለው ተባብረን የህፃን በእምነት ዳንኤልን ህይወት እንታደጋት :: የኢትዮጵያ ህዝብ መተባበር መረዳዳት ለታመሙት እጁን መዘርጋት ያውቅበታል ይህን የመረዳዳት ባህላችንን ከህፃን በእምነት ዳንኤል ጎን በመሆን ህይወቷን እንድንታደጋት ቤተሰቦቿ ይማጸናሉ። በእመንት ዳንኤል የሰባት ዓመት ህፃን ስትሆን ብውስጧ ያለው (መቅኔ) በማለቁ በአንድ ወር ውስጥ መታከም እንዳለባት እና ኢትዮጵያ ውስጥ መታከም ስለማይቻል ወደ ህንድ አገር ሄዳ እንድትታከም የጥቁር እንበሳ ቦርድ ወስኖል:: ለዚህ ህክምና የተጠየቀችው የገንዘብ መጠን 2ሚሊዮን ብር በመሆኑና ቤተሰቦቿ ወጪውን የመሸፈን አቅሙ ስለሌላቸው የእኛን ድጋፍ ይሻሉ:: ህፃን በእምነት ዳንኤል በአሁኑ ሰዓት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተኝታ በደም እና ፕላንፕሌት እየተደረገላት ትገኛለች :: በኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ :በወንዶች ፕሪምየር ሊግ እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች አሰልጣኞች እንዲሁም የስፖርት ቤተሰቦች ነገ በእኔ ነው እና የህፃን በእምነት ዳንኤልን ህይወት ለመታደግ የአቅማችንን በማድረግ ገና ያልኖረችውን ህፃን ተስፋ እንድንቀጥል በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን :: ህፃን በእምነት ዳንኤልን ለመርዳት በእህቷ ገነት ዳንኤል በተከፈተ የባንክ ሒሳብ ቁጥር ገቢ እንዲያደርጉ እና ከታች በስቀመጥነው ስልክ ቁጥር በመደውል በሀሳብም እንድንረዳቸው እንጠይቃለን: ገነት ዳንኤል 1000311818148 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እህቷ ገነት ዳንኤል ስልክ\ +251 92 186 2621 እናቷ ወ/ሮ ጌጤ +251915048260 አባቷ አቶ ዳንኤል +251913087353 በዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደውል ማግኛት ይችላሉ። 🔴በገንዘብ መደገፍ ባትችሉ እንኳን ሼር በማድረግ ለሌሎች አድርሱልን።
Show all...
#በርካታ_ተግዳሮቶችን_አሸንፎ_ለስኬት_የበቃው_የዲያሊሲስ_ታካሚ! ትላንት አንድ እጅግ አስደሳችና አስደማሚ ሁነት ላይ እንድገኝ ተጋብዤ ነበር። ሁነቱ የመጽሀፍ ምርቃት ፕሮግራም ነው። ይሁንና ከወትሮው የመጽሀፍት ምረቃ ፕሮግራሞች የተለየ ነበር። ምክንያቱም መጽሀፉ በዓይነቱ የተለየ ከመሆኑም ባሻገር የመጽሀፉ ደራሲ እጅግ ድንቅና ጀግና ሰው መሆኑ ነው! ደራሲው አደው ዘሪሁን ይባላል። ያዘጋጀው የኬሚስትሪ አጋዥ መጽሐፍ ሲሆን ፣ ተማሪዎች ኬሚስትሪን በቀላሉ በጨወታ መልክ በተዘጋጁ ጥያቄዎች (Games, puzzles) እየተዝናኑ የሚማሩበት ነወ። አደው ለመምህርነት ሙያ የተፈጠረ፣ በተማሪዎቹ ዘንድ አጅግ ተወዳጅ የሆነ ሙምህር ስለመሆኑ ስራው ከመመሥከሩም በላይ በፕሮግራሙ ላይ የተገኙ በርካቶች መስክረውለታል። አደውን የምናደንቀው ይህን ድንቅ መጽሀፍ በማዘጋጀቱ ብቻ ሳይሆን መጽሀፉን ያዘጋጀው እጅግ ከባድ የሆኑ የጤና ችግሮችንና የህይወት ተግዳሮቶችን በመጋፈጥ ላይ እያለ መሆኑ ነው። ከ10 ዓመት በፊት በአንደኛው ክፉ ቀን ባጋጠመው የመኪና አደጋ የጀርባ አጥንቱና ህብለሠረሠሩ ላይ በመጎዳቱ እግሮቹን ማንቀሳቀስ አልቻለም። በህክምናም መዳን አልቻለም፤ በወዳጅ ዘመድ እገዛ እስከ ታይላንድ ሄዶ የቀዶ-ህክምና ቢደረገግለትም እግሮቹን ማንቀሳቀስ አልቻለም። ይባስ ብሎ ውጤታማ ካልሆነው ቀዶ-ህክምና ሲመለስ ሌላ ስቃይ ተጨመረበት። ሽንቱን መቆጣጠር ስላልቻለ ፊኛው ውስጥ ሽንት መጠራቀም ጀምሮ በሂደት በኩላሊቶቹ ላይ በተፈጠረው ጫናና ተያያዥ ችግሮች ለኩላሊቶች መድከም በሽታ ተዳረገ። ለዚህም ዲያሊሲስ መጀመር አለብህ ተባለ። ከኔም ጋር የተገናኘነው የዛሬ ዓመት የዲያሊሲስ ህክምናውን ለመጀመር እኔ ወደምሠራበት ሆስፒታል በመጣበት ወቅት ነበር። በወቅቱ የአደውን አሳዛኝ የህይወት ጉዞ መስማት እጅግ ከባድ ነበር። በሂደት ግን አደውን ይበልጥ ሳውቀው ለአደው ከማዘን ይልቅ ከጥንካሬውና ከአልበገር ባይነቱ ይበልጥ እንድማር አድርጎኛል። የራሴንም ስንፍና እንድታዘብ አስገዶዶኛል። ያለፈውን ዓመት ሙሉ ጀግናዋ ባለቤቱ በዊልቸር እያመላለሠችው በሳምንት ሶስት ጊዜ ዲያለሲስ እያደረገ ይገኛል። እንግዲህ በዚህ ሁኔታ ከሁለት ከባባድ በሽታዎች ጋር አየታገለ አልጋ ላይ ሆኖ ነው ይህን ድንቅ መጽሀፍ ያበረከተልን!🙏 ከዚህ በላይ ጀግንነት ፣ ከዚህ ወዲያ ፅናት ምን ሊሆን ይችላል?!!! ሳትሰለች ለዓመታት የምታስታምመው የጀግናዋ ሚስቱ ወ/ሮ ብዙአየሁ አምሳሉ ፅናትና ጥንካሬም ከተምሳሌትነቱ ባሻገር ለአደው አለመበገርና ስኬት ዋነኛዋ ባለድርሻ ናት። ብዙዎቹ ኩላሊታቸው የደከመባቸው ታካሚዎቻችን ስለበሽታው ሲነገራቸውና ዲያሊሲስ ጀምሩ ሲባሉ እጅግ ተስፋ ይቆርጣሉ፣ ህይወታቸውም ያበቃለት ፣ የጨለመ ይመስላቸዋል። በርግጥ ችግሩ ቀላል ባይሆንም "የዲያሊሲስ ህክምና እየተጠቀሙ ስኬታማ ህይወትን መምራት ይቻላል!" ብለን ስንመክራቸውም በርካቶች ለመቀበል ይከብዳቸዋል። አደው ግን እግሮቹ 'ፓራላይዝድ ሆነውም፣ ዲያሊሲስ እያደረገም ስኬታማ መሆን እንደሚቻል በተግባር አሳይቶናል። በዚህም ተምሳሌት በመሆን የኛን የምክር ሥራ አቅልሎልናል! እናመሠግናለን!🙏 በብሄራዊ ትያትር በደማቅ ሁኔታ በተከናወነው የመጽሐፍ ምረቃ ፕሮግራሙ ላይ ታዋቂ አርቲስቶች፣ ለስኬት የበቁ የቀድሞ ተማሪዎቹ፣ ባልደረቦቹ፣ ቤተሰቦቹና ወዳጅ ዘመዶቹ ተገኝተው አድናቆታቸውንና ድጋፋቸው ገልፀውለታል! እናንተም መፅሀፉን በመግዛት ድጋፋችሁንና አጋርነታችሁን አሳዩት! ይህንን በፈታና የተሞላ፣ በስኬት የታጀበ መሳጭ ታሪኩን ለሌሎች እንዲደርስ በማጋራትም (Share በማድረግ) አድናቆታችሁን ግለፁለት! 🙏 @ethiofegegta😂
Show all...
🥄#ዘይት 1000 ሺ ገባ ሲሉት°°>> 👨#እሱ አረ በመኪና ዘይት በላለውእንጂ 1000 ብር አላወጣም አላለም😹🤣😅 @ethiofegegta😂
Show all...
😀#አንድ ጓደኛችን🤪ስክር ብሎ ቤቱ ሲገባ°°°°°>>> 👱‍♀ሚስቱ"ዛሬም ሰክረህ መጣህ አላበዛኸውም እንዴ" ብላ በጥፊ 😇አዞረችበት እንደምንም ተንገዳግዶ ከቆመ ብሇሏ ምን ቢላት ጥሩ ነው°°>>> ፡ 🤪"ዞር በይ ከፊቴ እንዳልደግምሽ አላለም 🤣😁😅 Share and join @ethiofegegta😂
Show all...
🏣#ሙዝየም ገብቶ እቃ ሰብሮ "ከ400 አመት በፊት የነበረ ቅርስ ነው የሰበርከው" ሲባል°°°>> 😮ኡፍፍፍፍ እኔ ደሞ አዲስ መስሎኝ ደንግጬ ነበር ያለው ልጅ ግን የት ገባ🙄🤣😅 @ethiofegegta😂
Show all...
👱‍♂#የታሪኩ👱‍♀ሚስት በአገባት በአራተኛው ወር ወለደችና ... ከዛ የታሪኩ ጓደኞች ሚስትህ እንዴት በ4 ወር ትወልዳለች ብለዉ ሲሳለቁበት ታሪኩ ሚስቱን በጥያቄ 👀ያጣድፋት ጀመር❓? . 👱‍♂#ታሪኩ ፡- አንቺ አጭበርባሪ እንዴት ዘጠኝ ወር ሳይሞላሽ ወለድሽ? . 👱‍♂#የታሪኩ👱‍♀ሚስት ፡- አንተ እኔን ካገባህ ስንት ወርህ ነው❓ . 👱‍♂#ታሪኩ ፡- አራት ወር ተኩል¶ . 👱‍♂#የታሪኩ ሚስት ፡- እኔ አንተን ካገባሁ ስንት ወር ነው?❓ . 👱‍♂#ታሪኩ ፡- አራት ወር ተኩል . 👱‍♂#የታሪኩ ሚስት ፡- አንድ ላይ ሲደመር ስንት ይሆናል?❓ . 👱‍♂#ታሪኩ ፡- ዘጠኝ ወር>> . 👱‍♂#የታሪኩ 👱‍♀ሚስት ፡- አሁንስ ገባህ?❓ . 👱‍♂#ታሪኩ ፡- ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ በወንጀል ጠረጠርኩሽ°°°¿ ብሏት እቅፍ😅🤣😁 @ethiofegeta😂
Show all...
😊እኔ ምለው #አይፎን እና #የመኪና_ቁልፍ ያላቸው ሰዎች 👖#ሱሪያቸው ኪስ የለውም እንዴ🤔😂🤣😁 Share and join @ethiofegegta😂
Show all...
👩‍🦱#ሴተኛ አዳሪ ሞታ ቤተሰቦቿ መቃብር ላይ ምን ብለው ቢያስጽፉ ጥሩ ነው..😒😏 ⚰ ⚰ 👩‍🦱#ዛሬ_ገና_ብቻሽን_ተኛሽ😳😅🤷‍♂🤣😂😅 @ethiofegegta😂
Show all...
✨#አንዱ 😎ሃብታም Jeep 🚗 መኪና ነበረው መኪናው ላይ 4x4 የሚል ፅሑፍ አለበት እና ይሄ ሰውዬ ሁል ጊዜ ሆቴል በር ላይ አቁሞ ሲገባ°°>>> #አንዱ 💂‍♂እብድ 4x4 የሚለው ላይ =16እያለ በከሰል ሙሉ መኪናው ላይ ✍ይፅፋል¶ 🚗መኪናውን ማሳጠብ የሰለቸው ሃብታሙ ሰውዬ 4x4 =16 የሚል ጌጥ🚗መኪናው ላይ ያሰራበታል✨ 💂‍♂#ያ_እብድ_እደለመደው ከሰሉን ይዞ ሊፅፍ ሲመጣ 4x4 =16 ሚለውን ሲያይ😇 በያዘው ከሰል ሙሉ መኪናው ላይ¶ እጅግ በጣም ጥሩ እጅግ በጣም ጥሩ እጅግ በጣም ጥሩ ✍ብሎ ፃፈበት ሰውዬው ከሆቴል ሲወጣ ፌንት🤪 ☺አይ እብድ😂😁🤣😂 @ethiofegegta😂
Show all...