cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ህይወት ይቀጥላል

@kalkirkos https://t.me/joinchat/AAAAAEVLpN6rBrcr4U5ZOQ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
197
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

❤️አልተውህም😘 እጠብቅሃለሁ አልተውህም ውዴ ያላንተማ መኖር መቼ ሲችል ሆዴ በአካል መራቄ ቢመስል የተውኩክ ፍጹም አታስብ ሁሌም ውስጤ ነክ ❤️ቃሌ🙈
Show all...
❤️ የሠው ልጅ የራሱ ስሜት ብቻ ነው የሚረዳው የሌላውን ሰውን ስሜት አይረዳም ግን እኔ ማን ነኝ? የሚለው ጥያቄ የለም ግን የሰው ልጅ አይገባውም የኔ ማን ነኝ ብሎም ይጠይቅ😘 😍ቃሌ💋
Show all...
💝ይድረስ ለማላውቅህ ግን ሁሌም በህልሜ ለማልምህ በህይወቴ ለምመኝህ የልቤ ማደሪያ ገዳም በፍቅርህ ለረታህኝ የኔው አዳም ይሁንልኝ 😍 💞ግን ታውቃለህ ውብ እንደሆንክ😌 አይንህን ሳየው የነገ አዱኛችን ይታየኛል ቃላቶች ከአፍክ ሲወጡ ነፍስ ይዘሩብኛል ከጭንቀት እስራት ያላቅቁኛል ከልጡም ከማጡም ፈንቅለው ያወጡኛል 😊ግን ምን ዋጋ አለው ላይክ የታደልኩት ከዚህ ዝብርቅርቅ አለም ለስጋዬ እረፍትን ሰጥቼ ወደ ስምጡ የህሊና ጓዳዬ ውስጥ በጨለማው ስዳክር የሀሳብ ተክሎቼን ስከረክም ብቻ ነው😔 ቆይ ግን ማን ብትሆን ነው ባንዴ የልቤን አክሊል የደፋንከው እንዳሻክ ፍቅሬን የቀሰምከው በሀሳብ ማዕበሌ ውስጥ የተንሸራሸርከው 🤔ለማንኛውም ውድዬ ከህልሜ ፅንፍ ውስጥ ከቅዠቴ ተነጥለክ ሙሉ አካሌ ገዝተክ እስካገኝክ በተስፋዬ ውስጥ አንተን አልሜ በፍቅርክ ህይወቴን አቅልሜ በጉጉት እጠብቅሃለሁ💗 @kalkirkos
Show all...
💝ይድረስ ለማላውቅህ ግን ሁሌም በህልሜ ለማልምህ በህይወቴ ለምመኝህ የልቤ ማደሪያ ገዳም በፍቅርህ ለረታህኝ የኔው አዳም ይሁንልኝ 😍 💞ግን ታውቃለህ ውብ እንደሆንክ😌 አይንህን ሳየው የነገ አዱኛችን ይታየኛል ቃላቶች ከአፍክ ሲወጡ ነፍስ ይዘሩብኛል ከጭንቀት እስራት ያላቅቁኛል ከልጡም ከማጡም ፈንቅለው ያወጡኛል 😊ግን ምን ዋጋ አለው ላይክ የታደልኩት ከዚህ ዝብርቅርቅ አለም ለስጋዬ እረፍትን ሰጥቼ ወደ ስምጡ የህሊና ጓዳዬ ውስጥ በጨለማው ስዳክር የሀሳብ ተክሎቼን ስከረክም ብቻ ነው😔 ቆይ ግን ማን ብትሆን ነው ባንዴ የልቤን አክሊል የደፋንከው እንዳሻክ ፍቅሬን የቀሰምከው በሀሳብ ማዕበሌ ውስጥ የተንሸራሸርከው 🤔ለማንኛውም ውድዬ ከህልሜ ፅንፍ ውስጥ ከቅዠቴ ተነጥለክ ሙሉ አካሌ ገዝተክ እስካገኝክ በተስፋዬ ውስጥ አንተን አልሜ በፍቅርክ ህይወቴን አቅልሜ በጉጉት እጠብቅሃለሁ💗 @kalkirkos💝ይድረስ ለማላውቅህ ግን ሁሌም በህልሜ ለማልምህ በህይወቴ ለምመኝህ የልቤ ማደሪያ ገዳም በፍቅርህ ለረታህኝ የኔው አዳም ይሁንልኝ 😍 💞ግን ታውቃለህ ውብ እንደሆንክ😌 አይንህን ሳየው የነገ አዱኛችን ይታየኛል ቃላቶች ከአፍክ ሲወጡ ነፍስ ይዘሩብኛል ከጭንቀት እስራት ያላቅቁኛል ከልጡም ከማጡም ፈንቅለው ያወጡኛል 😊ግን ምን ዋጋ አለው ላይክ የታደልኩት ከዚህ ዝብርቅርቅ አለም ለስጋዬ እረፍትን ሰጥቼ ወደ ስምጡ የህሊና ጓዳዬ ውስጥ በጨለማው ስዳክር የሀሳብ ተክሎቼን ስከረክም ብቻ ነው😔 ቆይ ግን ማን ብትሆን ነው ባንዴ የልቤን አክሊል የደፋንከው እንዳሻክ ፍቅሬን የቀሰምከው በሀሳብ ማዕበሌ ውስጥ የተንሸራሸርከው 🤔ለማንኛውም ውድዬ ከህልሜ ፅንፍ ውስጥ ከቅዠቴ ተነጥለክ ሙሉ አካሌ ገዝተክ እስካገኝክ በተስፋዬ ውስጥ አንተን አልሜ በፍቅርክ ህይወቴን አቅልሜ በጉጉት እጠብቅሃለሁ💗 @kalkirkos💝ይድረስ ለማላውቅህ ግን ሁሌም በህልሜ ለማልምህ በህይወቴ ለምመኝህ የልቤ ማደሪያ ገዳም በፍቅርህ ለረታህኝ የኔው አዳም ይሁንልኝ 😍 💞ግን ታውቃለህ ውብ እንደሆንክ😌 አይንህን ሳየው የነገ አዱኛችን ይታየኛል ቃላቶች ከአፍክ ሲወጡ ነፍስ ይዘሩብኛል ከጭንቀት እስራት ያላቅቁኛል ከልጡም ከማጡም ፈንቅለው ያወጡኛል 😊ግን ምን ዋጋ አለው ላይክ የታደልኩት ከዚህ ዝብርቅርቅ አለም ለስጋዬ እረፍትን ሰጥቼ ወደ ስምጡ የህሊና ጓዳዬ ውስጥ በጨለማው ስዳክር የሀሳብ ተክሎቼን ስከረክም ብቻ ነው😔 ቆይ ግን ማን ብትሆን ነው ባንዴ የልቤን አክሊል የደፋንከው እንዳሻክ ፍቅሬን የቀሰምከው በሀሳብ ማዕበሌ ውስጥ የተንሸራሸርከው 🤔ለማንኛውም ውድዬ ከህልሜ ፅንፍ ውስጥ ከቅዠቴ ተነጥለክ ሙሉ አካሌ ገዝተክ እስካገኝክ በተስፋዬ ውስጥ አንተን አልሜ በፍቅርክ ህይወቴን አቅልሜ በጉጉት እጠብቅሃለሁ💗 @kalkirkos
Show all...
እንካን አደረሳቹ አደረሰን ለቅዱስ ያሬድ አመታዊ የንግስ በአል መልካም በአል ◦መዝሙረ ዳዊት መንፈሳዊ ምስሎች◦ ፕሮፋይል ፒክቸር በማጣት ተቸግረዋል? መንፈሳዊ የተለያዩ የቅድሳን ምስለ-ስዕሎችን እንዲሁም መንፈሳዊ ምስሎች ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ, ለመቀላቀል👇 ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮ ✥ @teksochina_meslochi ✥ ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
Show all...
"ንስሐ አሁን ካልገባችሁ መቼም አትገቡም" መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Show all...
አዋጅ አዋጅ አዋጅ ለ 1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ኃሙስ(5/9/13) ከ1 ሰዓት እስከ ዕረቡ (11/9/13) ድረስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም 🔥🔥🔥🔥🔥 "በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።" ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲያደርግና አሕዛብና ከሀዲዎችን ማስገረም አለብን። የሚያስገርመው ነገር ምንድን ነው ካላቹ ሁላችን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን profile picture ማረጋችን ነው። ኦርቶዶክሶች ሲነኩን እንደ ምድር አሸዋ እንደምንበዛ ማሳያም ነው። ነገ 1 ሰዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ። ለ30 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ እናድርግ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬው ትድረሰን አሜን።
Show all...
✝ እግዚአብሔርን መውደድ እንዴት ይገለጻል? #1ኛ. ትእዛዛቱን በመጠበቅ ”ወእመሰ ታፈቅሩኒ ዕቀቡ ትእዛዝየ፤ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ (ዩሐ፲፬÷፲፭)ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መምህር ሆይ ማናቸይቱ ትእዛዝ ታላቅ ናት ? ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ የሰጠው መልስ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህቺ ናት ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላላች እርስዋም ባልንጀራህን እንደ ነፍስ ውደድ የምትለው ናት፡፡ በእነዚህ በሁለቱ ትእዛዛት ሕጉም ሁሉ ነቢያትም ጸኑ( ማቴ፳፪÷፴፮-፵) የሚል ነበር፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስም ጌታውን ክዶ እንደማያውቀው ምሎ ተናገረ፡፡ጌታችንም አንዲት ጥያቄ ጠየቀው ትወደኛለህ” የሚል ቅዱስ ጴጥሮስም ጌታ ሆይ አንተ ሁሉን ታውቃለህ እንደምወድህም አንተ ታውቃለህ አለው ( ዩሐ፳፩÷፲፭፲፯) ሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ በዚያ ፍቅሩ ይቅርታን ተቀበለ፡በሐዋርያት ዘንድ የነበረውን ደረጃውን አስመለሰ፡፡ #2ኛ. እንደ ፈቃዱ መሄድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የምናስቀድም ከሆነ ውስጣዊ ሰላም እናገኛለን፡ለማንኛውም ሥራ ወይኩን ፈቃድከ እንደ ፈቃድህ ይሁን ማለት ይገባል፡፡የራሳችን ፍላጎት ብቻ ማራመድ የለብንም፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ ክታቡ ፰÷፳፰ ላይ እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን” እንዳለ ፈቃደ እግዚአብሔርን በትዕግስት መጠባበቅ መሠረታዊ ጉዳይ ነው፡፡ፈቃደ ሥጋን እያስቀደምን አንድ እርምጃ ብንራመድ ሁለተኛ መራመድ አይቻልም፡፡ፍጻሜውም ጥሩ አይሆንም፡፡ #3ኛ. በፈተና መጽናት ቅዱስ ያዕቆብ ወብፁዕ ብእሲ ዘይትዔገሣ ለእኪት እስመ ተመኪሮ ይነሥእ አክሊለ ሕይወት ዘአስፈዎሙ ፤በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፡፡ከተፈተኑ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለእርሱ የሰጣቸውን የሕይወት አክሊልን ይቀበላሉና”ይላል (ያዕ ፩÷፲፪) ቅዱስ ዩሐንስ አፈወርቅም ፈተና ከክርስቶስ ጋር አንድነትን የምንፈጥርበት የመንፈሳዊ ፍጽምና መሠረት ነው”ይላል፡፡ቅዱስ አውግስጦስም ሰዎች በመሆናችን በፈተና ወጥመድ መካከል ሆነን እጅግ አደገኛ የሆነ ሕይወትን እንመራለን ይላል፡፡ ከፈተና የሚወለድው ትዕግስት ፍሬው እጅግ ጣፋጭ ነው፡፡ ቅዱስ ያዕቆብም የእምነታችሁ መፈተን ትዕግስት እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ ልዩልዩ ፈተና ሲድርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት” (ቍ፪) ይላል፡፡ #4ኛ. እስከ መጨረሻው በመታመን ጌታችንም ለቅዱሳን ሐዋርያት በደብረ ዘይት ስለነገረ ምጽአቱ ሲያስተምራቸው እንዲህ አለ፡፡” ወዘሰ አዝለፈ ትዕግሥቶ ውእቱ ይድኀን ፤ እሰከ መጨረሻው የሚጸና ግን እሱ ይድናል (ማቴ፳፬÷፲፫) ቅዱስ ዩሐንስም በራእዩ እስከ ሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ” ይላል(ራእይ ፪÷፲ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ“ በሃይማኖታችሁ እስከ ሞት ድረስ ጸንታችሁ ቆዩ እነሆ ሃይማኖቴን ጠብቄ ሩጫዬን ስለፈጸምኩ ከጌታዬ ከኢየሱስ ክርስቶስ እጅ የክብር አክሊል ተዘጋጅቶ ሲጠብቀኝ እመለከታለሁ” (፪ኛጢሞ፬÷፰፤ተአምረኢየሱስ ምዕ.124÷125) ክርስቲያኖች ምንም አይነት የቀና ሃይማኖት ቢኖረን በፍቅር ካልፈጸምነ ለጽድቅ እንደማንበቃ መታወቅ አለበት፡፡ዛሬ የአዳም ልጆች ሁሉ የተተበተቡባው የችግር መንገዶች ሁሉ በፍቅር በአንድ አሳብ በመሆን እግዚአብሔርን ቢጠይቁት መልስ ያገኛሉ፡፡በመጽሐፈ ኪዳን“ርዕሱን አእምሮ“የእውቀት ባለቤት የጥበብ መገኛ ሕያው እግዚአሔር በፍቅር እንድናገለግል ያስፈልጋል፡፡የቂመኛ የበቀለኛ ጸሎቱ ከእሾህ መሓል እንደወደቀ ዘር ነው፡፡እኛም በራሳችን የሃይማኖት ቁር ደፍተን ወገብ ልቡናችንን በንጽሕና ዝናር ታጥቀን ኃይለ መንፈስ ቅዱስን እንደ ሰይፍ መዘን የሕግ ሁሉ ፍጻሜ የሆነውን ፍቅርን እንደ ጽሩር ለብስን መንግሥቱን እንድንወርስ ፈጣሪችን ይርዳን !
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.