Today's Word of God
Open in Telegram
" እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል፤ " (መጽሐፈ ኢዮብ 33:14) For any graphics and poster design Contact us @amansami4 @Astro_Gfx
Show more368
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-730 days
Posts Archive
እርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂ ራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂ በበጉ እራት ፊት ከፍ ከፍ የሚሉ ከሰው እጅ ሳይሆን እጅ ሳይሆን ካንተ ሚቀበሉ እነኚን በዘመኔ አያለሁ
የነፍሴ እርካታ ፍጹም ደስታዬ የምሰወርብህ ጥላ ከለላዬ የመኖሬ ትርጉም የህይወቴ ፍስሃ ኢየሱስ አንተው ነሃ አጥብቄ የምሻህ ጠዋትና ማታ ነፍሴ የምትወድህ ብቸኛ ሙላቷ ዛሬም ትሻሃለች ከሁሉ አብልጣ ወይሷ እስክትመጣ
@todayswordofgod
From the ash i am born again
Forever safe in the
Saviours hands
@todayswordofgod
There's joy in the house of the Lord our God is surely in this place we won't be quiet we shout out your praise
@todayswordofgod
Repost from Daily Images
ማንም ራሱን አያታልል፤ ከእናንተ ማንም በዚች ዓለም ጥበበኛ የሆነ ቢመስለው ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሞኝ ይሁን።"
(1 ቆሮ 3: 18)
@dailyimage
Repost from Daily Images
እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥15-16
@dailyimage
ከቁጣ ይልቅ የሚቸኩለው ብዙ ምህረትህ መውደድ የማይደክመው ምክኒያት የሌለው ትልቁ ፍቅርህ በህይወት መንገድ እጄን በእጁ ይዞ ብዙ መርቶኛል ክፉውን ቀናት የጭንቁን ጊዜ አሳልፎኛል
@todayswordofgod
የሚያስጨንቀኝን ለአንተው እነግራለሁ ትካዜዬን ሁሉ በአንተ ላይ እጥላለሁ የመድሃኒቴ አምላክ ተስፋ አደርግሃለሁ
@todayswordofgod
he healed my heart
change my name forever
I'm not the same
I thank the master
I thank the savior
I thank the God
@todayswordofgod
ትልቁ ጉዳዬ ነህ አላማዬ ዋና ሀሳቤ
ተናግሬ የማልጨርስህ መጀመሪያ መደምደሚያዬ ተማምኜኘየማሳይህ ለጠየቁኝ ሁሉ መልሴ ነህ ብዙ ቦታ ሰጥቼሃለሁ ጌታ ኢየሱስ ታሳሳኛለህ
ስስቴ ነህ ስስቴ ነህ ስስቴ የምሳሳልህ
@todayswordofgod
