cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Tech Bamargna - ቴክ በአማርኛ 💻🇪🇹

⭐️ በዚህ ቻናል ለናንተ የሚጠቅሙ 🔸 🍭ኤዲቲንግ | 💵 በኢንተርኔት ገንዘብ አሰራር | 🎒ፕሮፌሽናል የሳይበር ትምህርት |📱የአይድሮይድ እና የአይፎን አፖች | 💻የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን | 🌎ዌብሳይት ጥቆማዎች እና አዳዲስ ቴክኖሎጂያዊ መረጃዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ። 📌 | tiktok.com/@techbamargna 🔎 | youtube.com/@TechBamargna

Show more
Advertising posts
3 755Subscribers
No data24 hours
-37 days
+2430 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
📱 Pyypl ላይ Proof Of Address ያስቸገራችሁ ልጆች የElectric Utility bill (የመብራት ቢል) በስማችሁ እና pyypl account ላይ በሞላችሁት አድሬስ Edit አድርጋችሁ Color Print አድርጉትና ፎቶ አንስታችሁ Upload አድርጉት ከአንድ አንድ ነው ሚቀበሏችሁ✌️ እኔ በዚ Method ነው የሰራልኝ!🫰 ሁሉንም በእጅዎ! @TechBamargna
4208Loading...
02
Guys🔥 Pyypl ከብዙ ቆይታ በኋላ Credit Card መስጠት ጀምሯል! 📱 📱 ከተለያዩ Online ስቶሮች እቃ ለማዘዝ በጣም flexible ነው📱😌 ሁሉንም በእጅዎ! @TechBamargna
4389Loading...
03
⭐️ Free ticket to the Wheel of Luck! Free ticket for you ⬇️ https://t.me/playdeckbot?start=aW52XzQzMTQ3NjYwMg==
4362Loading...
04
💎Gamee Mining Backed by Binance Lab 2ኛ ዙር ⚡️Reward 25M $LOOT በቀላሉ ቦት ውስጥ ገብታችሁ Start Mining ማለት ነው የሚጠበቅባቹ ⚡️ቦቱን የማታውቁት https://t.me/gamee?start=ref_506773866 ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ። ✅ Link በመንካት ወድ ቦቱ ግቡ ከዛ Open App በሉት ✅ ቀጥሎ ፊት ለፊት ላይ አዲስ ኢቨንት አለ ገብታቹ Start Mining በሉት ✅ በየ 1 ሰአት እየገባችሁ Restart Mining በሉት ማይን ማድረግ ካቆመ። ⚡️እስካሁን 40% ማይን ተደርጓል ለ 5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው ቶሎ ጀምሩ። 📣 | @TechBamargna
4461Loading...
05
እዚህ ላይ በመግባት ዋሌት Create አድርጉ! https://passport.immutable.com/wallet/ ከዛ እዚህኛው ላይ በየ24 ሰአቱ 1GEM Claim አድርጉ https://imx.community/gems
5223Loading...
06
🔥 HOT is the #1 crypto app in terms of daily unique active wallets 🔻Supported by BINANCE 🚨ፕሮጀክቱ በጣም አሪፍ ስለሆነ ካሉት ሌሎች ስራዎች ውስጥ ይህን Hot Mining በደምብ ብተሰሩ ትጠቀሙበታላችሁ🤘 ❓ Tasku በጣም ቀላል ነው አዲስ ከሆናችሁ በየ2 ሰዓት ልዩነት እየገባችሁ Claim ማድረግ Upgrade ያደረጋችሁ ደግሞ እንዳደረጋችሁት መጠን እየገባቹ Claim ማድረግ ነው 📌 🔔 ያልጀመራችሁ አሁንም አልረፈደም👇 👉 https://t.me/herewalletbot/app?startapp=7111482 ⛏ Click the link & Start mining NOW🪄
2680Loading...
07
🔰ፕረዚደንት ባይደን የቻይናው እናት ኩባንያ ባይትዳንስ በአንድ አመት ውስጥ ቲክቶክን ለአሜሪካ ድርጅቶች መሸጥ ካልቻለ እንዲታገድ የሚፈቅደውን ህግ ፈርመዋል 📌የዩክሬን እና የእስራኤል ዕርዳታን የሚያጠቃልለው ረቂቅ ህጉ በዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት በ79-18 በሆነ አብላጫ ድምጽ ማክሰኞ እለት መገባደጃ ላይ ነበር ሊፀድቅ የቻለው። 📌ህጉ ByteDance ቲክቶክን እንዲሸጥ ዘጠኝ ወራት የሰጠ ሲሆን ስምምነቱን ለማጠናቀቅ የ90-ቀን ማራዘሚያም ተካቶበታል። ባይትዳንስ ቲክቶክን በዘጠኝ ወራት ውስጥ ለአሜሪካኖች የማይሸጥ ከሆነ መተግበሪያው በAPPSTORE እና PLAYSTORE የመሳሰሉ መተግበሪያ ማውረጃዎች ላይ የሚወርድ ሲሆን አፑን በማንኛውም አይነት መንገድ መጫን በዩኤስ ሕገወጥ ይሆናል ቲክቶክም በአሜሪካ ሙሉ ለሙሉ ይታገዳል ። 📌የቲክቶክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሹ ዚ ቼው ከውሳኔው ቡሀላ በሰጡት አስተያየት ይግባኝ እንደሚጠይቁ ያነሱ ሲሆን "እውነት ከእኛ ጋር ናት ህገ መንግስቱም ይደግፈናል። ስለዚህ መብታችንን አሳልፈን አንሰጥም። እስከመጨረሻው ተፋልመን እናሸንፋለን" ብሏል። #technews #TikTok 📣 | @TechBamargna
5222Loading...
08
😳🔥Guys Hulepay ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀን የተለየ ነገር አዘጋጅቷል ይህም በአንድ Invite 3 ETB ይሰጣሉ!! 🤌🏼🙂‍↕️ስለዚህ አሁኑኑ ገብታችሁ ብር መስራት ትችላላችሁ የሰራችሁትን ብር በቀላሉ በTelebirr በኩል መቀበል ትችላላችሁ!! 🎉ይህ አስደናቂ እድል እንዳያመልጥዎት! 🔥ለመጀመር👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0191972137
58313Loading...
09
✳️ ምርጥ ቻናል ልጠቁማቹ በዚ ቻናል  ላይ የHacking እና የ ኮምፒውተር  ትምህርት ጨምሮ የተለያዩ ነገሮች  ይገኛሉ ከነዚህም ውስጥ :- 👇👇 ▫️ጠቃሚ ቴክኖሎጂ መረጃዎች ▫️የ Netflix,Nord,Hulu... Premium Account ▫️ምርጥ ምርጥ አፖች እና ጌሞች ▫️የ Website እና የቦት ጥቆማዎች ▫️በ Video የተደገፉ Tutorial ▫️የተለያዩ የሞባይል ሶፍትዌሮችን ▫️የ Computer ስልጠናዎችን እና የተለያዩ በ Video የተደገፉ የተለያዩ  ትምህርቶችን ያገኛሉ ▪️እንዳያመልጦት ፤ ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+dhOrDauKdy02NGI0 https://t.me/+dhOrDauKdy02NGI0 https://t.me/+dhOrDauKdy02NGI0
3901Loading...
10
1 Year Telegram Premium⭐️ Available 🌐 DM To Buy ✅ @Yoh_kingbatch
7021Loading...
11
🔰የኖትኮይን ነገር ከምን ደረሰ ? 📌ባለፈው ሳምንት በቴሌግራም ላይ ለተመሰረተው የማይኒንግ ጌም ኖትኮይን አድናቂዎች እና ብዙ ኮይን ለሰበሱቡ ሰዎች እና ሊስቲንግ በጉጉት ሲጠብቁ ለነበሩት ብዙም አስደሳች ሳምንት አልነበረም፣ ብዙዎችም እንደጠበቁት ፕሮጀክቱ በፈረንጆቹ በኤፕሪል 20 ወይም በኤፕሪል 20 አካባቢ በ The Open Network (TON) በኩል መሻሻጥ አልተቻለም ፤ በዚህ ምክንያት ብዙዎች ግራ ተጋብተዋል ነገር ግን አንድ የኖትኮይን ተወካይ እንደተናገረው ከሆነ ይህ "ትንሽ መዘግየት" ብቻ ሲሆን ቡድናችን "ሁሉንም ነገር በትቻለ ፍጥነት ለማስኬድ እየሰራ ነው" በማለት ወደፊት አዲስ ነገር ሊኖር እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል ። 📌ኖትኮይን ከ35 ሚሊዮን በላይ ተጫዋቾች በጨዋታው እንዲሳተፋ በማድረግ ትልቅ ስኬት ያሳየ ሲሆን በዚህ ውስጥ ተጫዋቾች የሳንቲም ምስል በመንካት የጌም ኮይኖችን መሰብሰብ ችለዋል ፤ ኤፕሪል 1 የዚህ “ማይኒንግ ደረጃ” ማብቃቱን ተከትሎ በጨዋታው የተሰበሰቡ ሳንቲሞችም ወደ ቶከን ተቀይረው ተቀምጠዋል ፣ ምንም እንኳን ይህ ጨዋታ ቢያበቃም ወደፊት አዳዲስ ማይኒንግ ጌሞች እንደሚካተቱ ይጠበቃል ። 📌ባለፈው ረቡዕ፣ ኖትኮይን ማህበረሰቡ እንዲገምተው በመተው ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው ሊስቲንግ ለሌላ ጊዜ እንደተራዘመ የሚጠቁም ሜም ለጥፎ ነበር ፤ ቡድኑ በኋላም ሁሉንም ነገር ማስተካከል አስፈላጊ መሆኑን በመጥቀስ ሊስቲንግ መራዘሙን አረጋግጧል። 📌ኖትኮይን ከ35 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎችን በመሳብ በጣም ፈጣን እድገት ያለው የዌብ3 ጌም መሆን ችሏል። የማይኒንግ ፓዝ ከተጠናቀቀም ቡኋላ ቦቱ የሳንቲሙን ኮንቨርዥን እና ሊስቲንግ ዝርዝሮችን ለተጠቃሚዎች አሳውቋል። በዚህም የቶከን ልወጣ መጠን ከ1,000 ወደ 1 እንደሚሆን ማለትም 1 ሚልዮን ኮይን ወደ 1,000 NOT ቶክን ሆኖ በቶን ኔትወርክ ላይ እንዲቀመጥ ተደርጓል። 📌ኖትኮይን ተጨማሪ እድገት እያሳየ ሲሆን በሌሎች ፕሮጀክቶች የተደገፈ አዲስ የማይኒንግ ሞዴልን ጨምሮ ስለ ኖትኮይን ሊስቲንግ በቅርቡ ያሳውቃል ተብሎ ይጠበቃል።
9374Loading...
12
Media files
1480Loading...
13
🔰ማይክሮሶፍት አዲሱን VASA-1 አስተዋወቀ 📌የማይክሮሶፍት ሪሰርች ቡድን VASA-1 ብሎ የሰየመውን የአንድን ሰው ፎቶ እና የንግግር ድምጽ በመጠቀም ወደ ከፍተኛ ደረጃ እውነተኛ ቪዲዮ የሚቀይር ቴክኖሎጂን ይፋ አድርጓል። 📌ቴክኖሎጂው አንድ ነጠላ ፎቶ እና የንግግር ድምጽ በመጠቀም በትክክለኛ የከንፈር-ድምጽ በማመሳሰል፣ ህይወት ያለው የፊት ባህሪ እና በእውነተኛ ጊዜ የሚፈጠሩ ተፈጥሯዊ የጭንቅላት እንቅስቃሴዎች ያለው ልዕለ-እውነታ ያለው የንግግር ፊት ቪዲዮን ያዘጋጃል። 🔻ከላይ የተያያዘው ቪድዬ አንድን ፎቶ በመጠቀም የተፈበረከ ቪድዬ ሲሆን ብዙዎች እውነተኛነቱ አሳማኝ ሆኖ አግኝተውታል።
7795Loading...
14
Media files
890Loading...
15
#NEWS #BOING #FLYING_CARS 🔰ቦይንግ የከተማ ትራንስፖርትን በትራፊክ መጨናነቅን ለማስቀረት እና ከተሞች ሊሰጡ የሚችሉትን ፈጣንና የአጭር ርቀት ጉዞ ፍላጎት ለማርካት በ 2030 በረሪ መኪናን ወደ ገበያ ለማስገባት በዝግጅት ላይ ነው! 🔰የቦይንግ ዋና የቴክኖሎጂ ኦፊሰር የሆኑት ቶድ ሲትሮን ከአንድ ሚድያ ጋር በተደረገ ልዩ ቃለ ምልልስ እነዚህን ታላቅ ዕቅዶች ይፋ አድርገዋል። የኩባንያው ቅርንጫፍ የሆነው ዊስክ ኤሮ በ eVTOL ዘርፍ ውስጥ ፈር ቀዳጅ የሆነ (Auto Drive ) ራስን በራስ የማስተዳደር ቴክኖሎጂን በማካተት በኤሌክትሪክ የሚነሱ እና የሚያርፉ (eVTOL) ተሽከርካሪዎችን በማዘጋጀት ላይ ይገኛል። 📣 | @TechBamargna
1111Loading...
16
Tapswap ላይ Wallet connect አልሆን እያለ ካስቸገራችሁ Solflare wallet አውርዳችሁ Connect አድርጉ ይሰራል!🤝🔥
7642Loading...
17
https://tapswap.wuffi.io/claim 🤝እንዳያመልጣችሁ $WUFF token☝️
7101Loading...
18
#NEWS #HAPPNING_NOW 🔰28 የሚደርሱ የጎግል ሰራተኞች ወደ ድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ገብተው ጎግል ከእስራኤል መንግስት ጋር የገባውን የ1.2 ቢሊዮን ዶላር ውል እስኪሰርዝ ድረስ ከድርጅቱ እንደማይወጡና ተቃውሞ እያሰሙ እዚያው እንደሚቆዩ ዝተዋል። 🔻ቆየት ብለው በወጡ መረጃዎች ጎግል ሁሉንም ከስራ አባሯቸዋል።
9242Loading...
19
Media files
89812Loading...
20
#VINE #NEWS #MUSK 🔰ኢሎን ማስክ በ2016 ተዘግቶ የነበረው በአንድ ወቅት ታዋቂ የሆነውን የአጭር ጊዜ የቪዲዮ መተግበሪያ Vine እንደገና ለማስጀመር እንደሚቻል ፍንጭ ሰጥቷል። 🔰መስክ ቫይንን መልሶ ለማምጣት ያለውን የህዝብ ፍላጎት ለመለካት በ X ላይ የሕዝብ አስተያየት መስጫ አድርጓል። የቪን እምቅ አቅም እና ልዩ በሆነው አጫጭር፣ looping ቪዲዮዎች ምክንያት ለ Instagram እና TikTok አዲስ ተቀናቃኝ መሆን አንደሚችል ብዙዎች ይናገራሉ። 📣 | @TechBamargna
8192Loading...
21
#heineken #tech #smartphone በአለማችን ቢራን በመጥመቅ እና በማክከፋፈል የሚታወቀው ሄኒከን ቢራ ከሁለት ሌሎች ድርጅቶች ጋር በመተባበር አዲስ ስልክ ለገበያ አቅርበዋል ስሙንም “Boring Phone” ብለውታል።😁 📣 | @TechBamargna
8352Loading...
22
Media files
8323Loading...
23
ይህ ቻናል ድጋሚ giveaway ጀምሯል! ለ15,000 ሰው⭐
8030Loading...
24
ጎግል በኢንተርኔት ላይ ያለ ማንኛውንም ነገር ለማሽተት የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ አስተዋወቀ👀 ጎግል ተጠቃሚዎች ከዌብ ላይ የሚገኙ ቁሶችን ለማሽተት የሚያስችለውን 'Google Nose' የተባለውን አዲስ ቴክኖሎጂ አስተዋውቋል። በዚህ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች በኦንላይን ላይ ከአበባ እስከ ተወዳጅ ምግቦች የተለያዩ ሽቶዎችን እንዲያስሱ ከGoogle search ጋር አብሮ ይሰራል፣ ይህም ኢንተርኔት ላይ ሰዎች ከመመልከት እና ከማንበብ በተጨማሪ በማሽተትም ለነገሮች ያላቸው ግንዛቤ እንዲጨምር ይረዳል ተብሎ ይጠበቃል። 📣 | @TechBamargna
1 0876Loading...
25
🚨OGC MINING AIRDROP 💡አጠቃላይ የተዘጋጀው Token 1Billion ሲሆን እስከ አሁን ወደ 150 Million ገደማ Mine ተደርጓል በተጨማሪም ብዙ Mine በተደረገ ቁጥር የምታገኙት መጠን ይቀንሳል ስለዚህ በጊዜ በደምብ ሰብስቡት 1Billion Token Mine ሲደረግ ደግሞ ይቆማል✌️ 🔰በመጀመሪያ በዚህ ሊንክ ግቡና አካውንት ክፈቱ👇 👉 START OGC MINE NOW 👈 1: ኢሜይል ስታስገቡ Code ይላክላችኋል እሱን በማስገባት Verify አድርጉት እና Password በማስገባት Login አድርጉ 2: በየ12 ወይም 24 ሰዓቱ በመግባት 25 OGC Grab ማድረግ ነው የሚጠበቅባችሁ 3: ሰውን Invite በማድረግ Reward ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ 💡 አሪፍ የሚባሉ Partners አላቸው ብትሰሩት ይጠቅማችኋል አዲስ ነገር ሲኖር ደግሞ እናሳውቃለን ✌️ ©MULLER APPS 📣 | @TechBamargna
92311Loading...
26
📉 Statistics ቴሌግራም በቅርቡ ያስተዋወቀው እና ተፈላጊነቱ እየጨመረ የመጣው $TON ኮይን በMarket ካፕ ከ Dogecoin ቀደሞ 8ኛ ደረጃን መያዝ ችሏል።
9333Loading...
27
Guys, Tapswapንም Daily እገባችሁ Check አድርጉ!
9482Loading...
28
Media files
9366Loading...
29
✈️Telegram Premium Discount ቴሌግራማችሁን ፕሪሚየም ለማስደረግ የምትፈልጉ ታላቅ ቅናሽ🎁 ☑️በታማኝነት በፋጥነት በርካሽ ዋጋ እንሰራሎታለን ✔️ ✅3 Month - (1000) Not Available‼️    ✅6 Month - (1800) Not Available‼️    ✅12 Month - 2550 - 2000ETB✔️ 🎁 አሁኑኑ Inbox ያናግሩን 👉 @AlixA1I ✉️ 👀እንደገና ከማቆሙ በፊት ተጠቀሙበት✔️ 🤍 Dm To Purchase @AlixA1I✅
5732Loading...
30
#NEWS #AI 🔰እንደ ቢሊ ኢሊሽ፣ ኒኪ ሚናጅ እና ኬቲ ፔሪ ያሉ ከ200 በላይ ታዋቂ የሙዚቃ አርቲስቶች ተባብረው ደብዳቤ ጻፉ። 🔻በጻፋትም ደብዳቤ ላይ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እና AI (Artificial intelligence) ገንቢዎች የአርቲስቶችን መብት ለመጠበቅ ደንቦችን እንዲያወጡ ይፈልጋሉ። አርቲስቶቹ AI ያለነሱ ፍቃድ ድምፃቸውን እና ሙዚቃቸውን ለመቅዳት ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል የሚል ስጋት አድሮባቸዋል ምንም እንኳን AI ለሙዚቃ ስራዎች ለማዘመን እና ሙዚቃዎችን በቀላሉ ፕሮዲውስ ለማድረግ ጥሩ ሊሆን ቢችልም አርቲስቶች ተመጣጣኝ ክፍያ እንዲከፈላቸው እና ስራቸው እንዲከበርላቸው ይፈልጋሉ። 📣 | @TechBamargna
1 0090Loading...
31
SAMSUNG😵👑
1 1075Loading...
32
🔰Notcoin 3 ዜሮዎችን ሰርዟል። 🔻10.000.000 ነጥብ የነበራቸው አሁን 10,000 ነጥብ ይኖራቸዋል፣ ይሄ የሆነበት ምክንያት ለማንበብ ቀላል ለማድረግ ሲሆን ከሁሉም ባላንስ ላይ 3 ዜሮዎች እንዲቀነሱ ተደርገዋል። 🔻ያ ማለት ያለን Notcoin ላይ 3 zero ተቀንሶ ወደ $Not token ይቀየራል ለምሳሌ 10 million notcoin ያለው ሰው ወደ 10 ሺ $Not token ይቀየርለታል። 🔻 ባሁኑ በአት አንድ ኖትኮይን በ 0.0127$ ዶላር ገበያ ውስጥ እየተዘዋወረ ሲሆን April 20 ወይም ከ 8 ቀናት ቡሀላ ሊስት ሲደረግ ከዚህም በላይ ዋጋ ሊያወጣ እንደሚችል በብዙዎች ዘንድ እየተገመተ ይገኛል። Stay tuned for more informations 📣 | @TechBamargna
1 22214Loading...
📱 Pyypl ላይ Proof Of Address ያስቸገራችሁ ልጆች የElectric Utility bill (የመብራት ቢል) በስማችሁ እና pyypl account ላይ በሞላችሁት አድሬስ Edit አድርጋችሁ Color Print አድርጉትና ፎቶ አንስታችሁ Upload አድርጉት ከአንድ አንድ ነው ሚቀበሏችሁ✌️ እኔ በዚ Method ነው የሰራልኝ!🫰
ሁሉንም በእጅዎ! @TechBamargna
Show all...
👍 7 2
Guys🔥 Pyypl ከብዙ ቆይታ በኋላ Credit Card መስጠት ጀምሯል! 📱 📱 ከተለያዩ Online ስቶሮች እቃ ለማዘዝ በጣም flexible ነው📱😌
ሁሉንም በእጅዎ! @TechBamargna
Show all...
🔥 7
⭐️ Free ticket to the Wheel of Luck! Free ticket for you ⬇️ https://t.me/playdeckbot?start=aW52XzQzMTQ3NjYwMg==
Show all...
PlayDeck | Telegram Games

PlayDeck is #1 Telegram games catalog. Pick a game and challenge your friends to join the fun🎉️️️️️️

💎Gamee Mining Backed by Binance Lab 2ኛ ዙር ⚡️Reward 25M $LOOT በቀላሉ ቦት ውስጥ ገብታችሁ Start Mining ማለት ነው የሚጠበቅባቹ ⚡️ቦቱን የማታውቁት https://t.me/gamee?start=ref_506773866 ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ። ✅ Link በመንካት ወድ ቦቱ ግቡ ከዛ Open App በሉት ✅ ቀጥሎ ፊት ለፊት ላይ አዲስ ኢቨንት አለ ገብታቹ Start Mining በሉት ✅ በየ 1 ሰአት እየገባችሁ Restart Mining በሉት ማይን ማድረግ ካቆመ። ⚡️እስካሁን 40% ማይን ተደርጓል ለ 5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው ቶሎ ጀምሩ። 📣 | @TechBamargna
Show all...
👍 5 1🙏 1
እዚህ ላይ በመግባት ዋሌት Create አድርጉ! https://passport.immutable.com/wallet/ ከዛ እዚህኛው ላይ በየ24 ሰአቱ 1GEM Claim አድርጉ https://imx.community/gems
Show all...
😁 7
🔥 HOT is the #1 crypto app in terms of daily unique active wallets 🔻Supported by BINANCE 🚨ፕሮጀክቱ በጣም አሪፍ ስለሆነ ካሉት ሌሎች ስራዎች ውስጥ ይህን Hot Mining በደምብ ብተሰሩ ትጠቀሙበታላችሁ🤘 ❓ Tasku በጣም ቀላል ነው አዲስ ከሆናችሁ በየ2 ሰዓት ልዩነት እየገባችሁ Claim ማድረግ Upgrade ያደረጋችሁ ደግሞ እንዳደረጋችሁት መጠን እየገባቹ Claim ማድረግ ነው 📌 🔔 ያልጀመራችሁ አሁንም አልረፈደም👇 👉 https://t.me/herewalletbot/app?startapp=7111482 ⛏ Click the link & Start mining NOW🪄
Show all...
🔰ፕረዚደንት ባይደን የቻይናው እናት ኩባንያ ባይትዳንስ በአንድ አመት ውስጥ ቲክቶክን ለአሜሪካ ድርጅቶች መሸጥ ካልቻለ እንዲታገድ የሚፈቅደውን ህግ ፈርመዋል 📌የዩክሬን እና የእስራኤል ዕርዳታን የሚያጠቃልለው ረቂቅ ህጉ በዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት በ79-18 በሆነ አብላጫ ድምጽ ማክሰኞ እለት መገባደጃ ላይ ነበር ሊፀድቅ የቻለው። 📌ህጉ ByteDance ቲክቶክን እንዲሸጥ ዘጠኝ ወራት የሰጠ ሲሆን ስምምነቱን ለማጠናቀቅ የ90-ቀን ማራዘሚያም ተካቶበታል። ባይትዳንስ ቲክቶክን በዘጠኝ ወራት ውስጥ ለአሜሪካኖች የማይሸጥ ከሆነ መተግበሪያው በAPPSTORE እና PLAYSTORE የመሳሰሉ መተግበሪያ ማውረጃዎች ላይ የሚወርድ ሲሆን አፑን በማንኛውም አይነት መንገድ መጫን በዩኤስ ሕገወጥ ይሆናል ቲክቶክም በአሜሪካ ሙሉ ለሙሉ ይታገዳል ። 📌የቲክቶክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሹ ዚ ቼው ከውሳኔው ቡሀላ በሰጡት አስተያየት ይግባኝ እንደሚጠይቁ ያነሱ ሲሆን "እውነት ከእኛ ጋር ናት ህገ መንግስቱም ይደግፈናል። ስለዚህ መብታችንን አሳልፈን አንሰጥም። እስከመጨረሻው ተፋልመን እናሸንፋለን" ብሏል። #technews #TikTok 📣 | @TechBamargna
Show all...
👍 7😁 5 1
😳🔥Guys Hulepay ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀን የተለየ ነገር አዘጋጅቷል ይህም በአንድ Invite 3 ETB ይሰጣሉ!! 🤌🏼🙂‍↕️ስለዚህ አሁኑኑ ገብታችሁ ብር መስራት ትችላላችሁ የሰራችሁትን ብር በቀላሉ በTelebirr በኩል መቀበል ትችላላችሁ!! 🎉ይህ አስደናቂ እድል እንዳያመልጥዎት! 🔥ለመጀመር👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0191972137
Show all...
🔥 4

🔥 5🤯 1