en
Feedback
KERM General Construction-ከሪም ጠቅላላ ግንባታ ተቋራጭ ኃ/የተ/ግ/ማ

KERM General Construction-ከሪም ጠቅላላ ግንባታ ተቋራጭ ኃ/የተ/ግ/ማ

Open in Telegram

Tips for Becoming a Successful Engineer: 1 Define Your Goals. Successful engineering projects don't happen by chance – successful engineering careers don't happen by chance either. ... 2 Commit Yourself to Continuous Professional Development. ... 3 ..

Show more
318
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+130 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '24
September '24
+1
in 0 channels
August '24
+8
in 0 channels
Get PRO
July '24
+5
in 0 channels
Get PRO
June '24
+6
in 0 channels
Get PRO
May '24
+3
in 0 channels
Get PRO
April '24
+18
in 0 channels
Get PRO
March '24
+12
in 0 channels
Get PRO
February '24
+15
in 0 channels
Get PRO
January '24
+1
in 0 channels
Get PRO
December '23
+9
in 0 channels
Get PRO
November '23
+14
in 0 channels
Get PRO
October '23
+311
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 September0
05 September0
04 September+1
03 September0
02 September0
01 September0
Channel Posts
2
Today's Structural Engineer-እስቲራክቻራል መሐንዲስ tips ለአንድ ህንፃ መፍረስ ምክንያት ይሆናል ተብለው ብዙ ልህቃን የሚስማሙበት ጉዳይ:- 🚧አንድ ህንፃ የተለያዩ structural member (column , beam , slab..etc) ውቅር ነው ስዋቀርም ሁሉም የየራሳቸው አገልግሎት አላቸው የህንፃው ህልውና የመፍረስና ያለመፍረስ ዋስትና ተገብውን አገልግሎት በተገቢው መንገድ የመስጠት ሀላፊነትና የህንፃው የአገልግሎት እድሜ የሚወሰነው well designed structural member መሆኑ እሙን ነው። The reasons a building collapses can be due to - poor structural design, - poor compliance with specifications - poor quality control - faulty construction methodology foundation failure - extraordinary loads and corruption. Natural disaster is also identified as a cause of building collapse. በመሆኑም በእኛ አገር በስፋት ከሚስተዋለው ምክንያቶች መሀከል - poor structural design - faulty construction - poor quality control and corruption ዋነኞቹ ናቸው። አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል ? እንዴት?? ህንጻው መሸከም ከሚችለው ባነሰ በትንሽዬ ሎድ ሊፈርስ የሚችለው በሁለት ምክንያቶች ነው 1,በ Fatigue ና 2, Creep ነው 1,Fatigue ሎዶቹ ትንንሽዬ ቢሆኑም እንኳን በሎድ ድግግሞሽ የተነሳ የህንጻው ጥንካሬ ሲደክም የሚፈጠር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአብዛኛው የሚከሰተው ድልድዮች ላይ ነው - የመኪና ድግግሞሽ፡፡ 2,Creep አንድ ሎድ አንድ ቦታ ላይ ለብዙ ጊዜ በመቀመጡ ሳቢያ Strain ሲጨምር የሚፈጠር ነው፡፡ TELEGRAM : http://t.me/KERM1445 TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445 FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445 INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445 TWITTER:https://x.com/kheiradin
15
3
A culvert can be defined as a crossing with a total length not exceeding between the faces of the abutments
31
4
Advertisements KERM G. construction ♻️ Our working activities list ARE : ✅ General contractor ✅ General finished work /interior design ✅ Furniture works ✅ Any construction materials supplier ✅ Design and supervision work ✅ Consulting on land property AND Any Structural design and analysis You can contact us via ☎️ 0912427992 ☎️ 0913343060/0986942904 Join and follow us below links TELEGRAM : http://t.me/KERM1445 TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445 FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445 INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445 TWITTER:https://x.com/kheiradin
68
5
No text...
85
6
https://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=tribe_kerm1445-ref_NnTDfIZ0w3
93
7
ከኢድ-አደባባይ ቦሌ የኮሪደር ልማት ፤ የከተሞቻችንን ከፍታ መለኪያ! በምስል ፦ At the pinnacle of excellence! The corridor development extending from Bole to EID-Square highlights our city's remarkable growth. Join and follow us below our links; TELEGRAM : http://t.me/KERM1445 TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445 FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445 INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445 TWITTER:https://x.com/kheiradin
97
8
+6
No text...
71
9
ከኢድ-አደባባይ ቦሌ የኮሪደር ልማት ፤ የከተሞቻችንን ከፍታ መለኪያ! በምስል ፦ At the pinnacle of excellence! The corridor development extending from Bol+9
ከኢድ-አደባባይ ቦሌ የኮሪደር ልማት ፤ የከተሞቻችንን ከፍታ መለኪያ! በምስል ፦ At the pinnacle of excellence! The corridor development extending from Bole to EID-Square highlights our city's remarkable growth. Join and follow us below our links; TELEGRAM : http://t.me/KERM1445 TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445 FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445 INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445 TWITTER:https://x.com/kheiradin
65
10
+2
No text...
29
11
+9
No text...
40
12
+9
No text...
34
13
VLC ቪዲዮ ማጫወቻ አቋራጭ ቁልፎች (Shortcuts) ዛሬ ከበርካታ ሚዲያ ማጫዎቻዎች መካከል በአቀራረቡ ተወዳጅነትን ያተረፈዉን   ቪ ኤል ሲን(VLC) እንዴት አቋራጭ ቁልፎችን በመጠቀም በቀላሉ መገልገል እንደምንችል እናያለን፡፡ 1.  Play/pause   Space bar የተሰኘዉን ቁልፍ በመጠቀም የምናየዉን ቪዲዮ ማቆም ና እንደገና ማጫዎት እንችላለን፡፡ 2.  Mute audio   የምናየዉን ቪዲዮ ደምፅ ሚዉት(ለማጥፋት) ‘M’ን በመጫን ማጥፋት ና ደግመን ተጭነን ማብራት እንችላለን፡፡ 3.  Full screen   ‘F’ን በመጠቀም በኮምፒዉተራችን ስክሪን ሙሉ ማየት ና ደግመን በመጫን ወደ ነበረበት መመለስ እንችላለን፡፡ 4.  Change audio track   አንዳንድ ቪዲዮዎች ከአንድ በላይ የድምፅ (audio track) አማራጭ ሊኖራቸዉ ይችላል፡፡ በዚህ ጊዜ ‘B’ን በመጠቀም መቀያየር እንችላለን፡፡ 5.  Volume control   ድምፅ ለመጨመር Ctrl + arrow up   ድምፅ ለመቀነስ Ctrl + arrow down 6.  Video play speed   የምናየዉን ቪዲዮ ፍጥነት ለመቆጣጠር የሚከተሉትን ቁልፎች መጠቀም እንችላለን፡፡ •  + ለመጨመር •  - ለመቀነስ 7.  Seeking   ቪዲዮዉን ለማሳለፍ 3 አይነት መንገዶችን መጠቀም እንችላለን፡፡ I.  አጭር ወደ ፊት  shift+right arrow (3 sec II.  አጭር ወደ ኋላ shift +left arrow III.  መካከለኛ ወደ ፊት alt +right arrow (10 sec IV.  መካከለኛ ወደ ኋላ alt + left arrow V.  ረጅም ወደ ፊት ctrl + right arrow (1 min VI.  ረጅም ወደ ኋላ ctrl + left arrow 8.  Remaining time   Full screen አርገን ቪዲዮ የምናይ ከሆነ ምን ያክል ሰዓት እንደቀረን አያሳየንም ስለዚህ ‘T’ን በመንካት ማየት እንችላለን ፡፡ 9.  Subtitles   የምናየዉ ቪዲዮ subtitle ካለዉ  ነገር ግን ፅሁፉ የሚረብሸን ከሆነ ‘V’ን ነክተን ማጥፋት እንዲሁም  እንደገና ማምጣት እንችላለን፡፡ 10.  Record video   እያየን ያለዉን ቪዲዮ ሪከርድ ማድረግ ብንፈልግ Shift + Rን በመጠቀም መቅዳት እንችላለን፡፡ ይህም cut አርገን ቪዲዮ ለመስራት ያስችለናል፡፡ 11.  Quit   ጨርሰንም ሆነ አቋርጠን ቪዲዮዉን ለመዝጋት ከፈለግን ctrl + Q በመጫን መዉጣት እንችላለን፡፡
43
14
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ያሉ የመንግስት ሰራተኞች በማህበር ተደራጅተው ቤት የሚገነቡበትን አሰራር አፀደቀ። በከተማዋ የሚኖሩና የቤት ችግር ያለባቸውን ነዋሪዎች ችግር በሚቀርፍ አግባብ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ያሉ የመንግስት ሰራተኞች በማህበር ተደራጅተው ቤት የሚገነቡበትን አሰራር አፀደቀ። በከተማዋ የሚኖሩና የቤት ችግር ያለባቸውን ነዋሪዎች ችግር በሚቀርፍ አግባብ የከተማ አስተዳደሩ መሬት፣ የሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ህንፃዎች ዲዛይን፣ ማህበራቱን የማደራጀትና ግንባታው በሚጀመርበት ጊዜ የመቆጣጠር ሀላፊነት የሚወስድ ሆኖ በማህበር ተደራጅተው የጋራ ህንጻ የሚገነቡ ሰራተኞች፣ መምህራንና የጤና ባለሙያዎች የፀጥታ አካላት ከተደራጁ በኋላ ቁጠባ በአግባቡ መቆጠብ የሚችሉና አስተዳደሩ በሚያዘጋጀው ዲዛይን መሰረት ከፍታቸውን የጠበቁ ህንፃዎች ለመገንባት ዝግጁ የሆኑ ወደ ግንባታ እንዲገቡ ማድረግ የሚያስችል ደንብ ትናንት ምክር ቤቱ ያፀደቀ ሲሆን ዝርዝር የአፈፃፀም ሂደቱ በከተማዋ ካለው የቤት አቅርቦት ማህቀፍ ጋር ተጣጥሞ እንዲፈፀም ውሳኔ አሳልፏል።
59
15
Today's Structural Engineer-እስቲራክቻራል መሐንዲስ TIP's 5 Steps Of Load Pathway For Concrete Structures The load pathway for a concrete structure involves the transfer of loads from the point of application to the ground. Here are the typical five steps in this pathway: 1. Load Application: - Loads such as gravity loads (dead and live loads), environmental loads (wind, earthquake), and other imposed loads are applied to the structure. 2. Load Distribution: - These loads are distributed across the surface or point of application (e.g., floors, roofs) and transferred to structural elements like beams and slabs. 3. Load Transfer to Vertical Elements: - The distributed loads are transferred from beams and slabs to vertical structural elements such as columns and walls. 4. Load Transfer to Foundation: - The vertical elements, in turn, transfer the loads to the foundation of the structure. This can include footings, pile foundations, or mat foundations. 5. Load Transfer to the Ground: - Finally, the foundation transfers the loads to the ground, where they are dispersed into the soil, ensuring the stability of the entire structure. Each of these steps is crucial for maintaining the structural integrity and ensuring that the loads are safely transferred to the ground without causing failure or excessive deformation in any part of the structure. JOIN & FOLLOW US BELOW LINKS: TELEGRAM : http://t.me/KERM1445 TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445 FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445 INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445 TWITTER:https://x.com/kheiradin
86
16
No text...
64
17
ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት መሰጠት እንደሚጀምር ተገለጸ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት እንደሚጀምር አስታውቋል
ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት መሰጠት እንደሚጀምር ተገለጸ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት እንደሚጀምር አስታውቋል። የቤት ለቤት አገልግሎት የሚሰጠው ለየት ባለ እና ተጨማሪ ክፍያን በሚጠይቅ መልኩ ሲሆን አገልግሎቱ በልዩ ሁኔታና ደረጃ እንደሚሰጥ ተጠቁሟል፡፡ አገልግሎቱ የ 2016 አመት የስራ አፈጻጸሙን በማስመልከት በሰጠው መግለጫ በበጀት ዓመቱ በርካታ ማሻሻያ መደረጋቸው ያነሳ ሲሆን 14.7 ቢሊዮን ብር ገቢ እንዳገኘም አስታውቋል፡፡ ይህ አገልግሎት በባለሃብቶች እና ታዋቂ ሰዎች ጥያቄ መሰረት ለመጀመር መታቀዱን የገለጸው ተቋሙ አዲሱ የፓስፖርት እደላ አገልግሎት የተለየ ክፍያ የሚተመንለት ስለመሆኑ ነው የጠቆመው፡፡ የፓስፖርት አገልግሎቱን ለማሳመን አዳዲስ አሰራሮችን ይፋ እንደሚያደርግ በመግለጽም አሁን ላይ ፓስፖርት የማሰራጨት አቅሙን በቀን ከ2ሺህ ወደ 14 ሺህ ማሳደጉን አንስቷል፡፡ ይሁን እንጂ ተቋሙ ይህን ቢልም ፓስፖርት ለማግኘት ወራትን መጠበቅ ግድ የሆነባቸው ተገልጋዮች በተቋሙ አሰራር በተደጋጋሚ ሲማረሩ ይደመጣሉ፡፡ Addis Maleda ጆይን እና ለይክ TELEGRAM : http://t.me/KERM1445 TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445 FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445 INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445 TWITTER:https://x.com/kheiradin
46
18
ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት መሰጠት እንደሚጀምር ተገለጸ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት እንደሚጀምር አስታውቋል
ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት መሰጠት እንደሚጀምር ተገለጸ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት እንደሚጀምር አስታውቋል። የቤት ለቤት አገልግሎት የሚሰጠው ለየት ባለ እና ተጨማሪ ክፍያን በሚጠይቅ መልኩ ሲሆን አገልግሎቱ በልዩ ሁኔታና ደረጃ እንደሚሰጥ ተጠቁሟል፡፡ አገልግሎቱ የ 2016 አመት የስራ አፈጻጸሙን በማስመልከት በሰጠው መግለጫ በበጀት ዓመቱ በርካታ ማሻሻያ መደረጋቸው ያነሳ ሲሆን 14.7 ቢሊዮን ብር ገቢ እንዳገኘም አስታውቋል፡፡ ይህ አገልግሎት በባለሃብቶች እና ታዋቂ ሰዎች ጥያቄ መሰረት ለመጀመር መታቀዱን የገለጸው ተቋሙ አዲሱ የፓስፖርት እደላ አገልግሎት የተለየ ክፍያ የሚተመንለት ስለመሆኑ ነው የጠቆመው፡፡ የፓስፖርት አገልግሎቱን ለማሳመን አዳዲስ አሰራሮችን ይፋ እንደሚያደርግ በመግለጽም አሁን ላይ ፓስፖርት የማሰራጨት አቅሙን በቀን ከ2ሺህ ወደ 14 ሺህ ማሳደጉን አንስቷል፡፡ ይሁን እንጂ ተቋሙ ይህን ቢልም ፓስፖርት ለማግኘት ወራትን መጠበቅ ግድ የሆነባቸው ተገልጋዮች በተቋሙ አሰራር በተደጋጋሚ ሲማረሩ ይደመጣሉ፡፡ Addis Maleda ጆይን እና ለይክ TELEGRAM : http://t.me/KERM1445 TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445 FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445 INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445 TWITTER:https://x.com/kheiradin
248
19
Resolve to throw off the influences of any unfortunate environment, and to build your own life to order. Structural Engineer-እስቲራክቻራል መሐንዲስ #LawofSuccess #success #ThinkandGrowRich #Mindset #Goals Join and follow us TELEGRAM : http://t.me/KERM1445 TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445 FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445 INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445 TWITTER:https://x.com/kheiradin
74
20
9. The process of hardening of concrete in the presence of water is called
63