cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

RAMADAN 🌙

ረመዳን ❤....😍

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
258
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Profile pics❤🌹
Love quoits🌸🥰
Broken heart💔😣
Share the beautiful wallpaper of Ramadan to your friends @ethioislamicdawa11 @ethioislamicdawa11
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💚 ስናፈጥር የሚባል ዚክር🌙 ‎ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوْقُ وَثَبَتَ اْلأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ. ‘ዘሐበዝዘመኡ ውበተልለቲል ዑሩቁ፣ ወሠበተል አጅሩ ኢንሻአልላህ ♦ ጥማችን ተቆርጧል፡፡ የደም ሥሮቻችን ረጥበቃል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡ ’ ‎اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ بِرَحْمَتِكَ الَّتِيْ وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ أَنْ تَغْفِرَ لِيْ. ‘አልሏሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ቢራህመቲከ አልለቲ ወሲዐት ኩልለ ሸይኢን አንተግፊርሊ ♦ አላህ ሆይ! ምህረትን ትለግሰኝ ዘንድ ሁሉንም ነገር ባዳረሰችው እዝነትህ እማፀንሐለሁ፡፡ @ethioislamicdawa11 @ethioislamicdawa11
Show all...
🌙አዲሱን የ ነሺዳ ቻናላችን ከስር ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇 @ethio_neshida1 @ethio_neshida1
Show all...
አል-ጁሙዓ‼️ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ✍አሏሁ'መ ሶሊ ወሲሊም ወባሪክ ዓላ ነቢይና ሙሀመድ‼️ * «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.»
Show all...
✨〰️🌙〰️✨〰️🌙〰️✨〰️ ቀኑም ይሀዉ ደረሰ ዉስጤ ለሰለሰ አይኔም አለቀሰ ሲናፈቅ የቆየዉ የ ኢባዳ ወር ረመዳን መጣልን የህ ታላቁ እንግዳ ምህረትን ፈልገን አፍወን ተባብለን መርሀበን ብለን እንቀበለዉ ይህን ታላቅ እንግዳ      🌙ረመዳን🌙 🌙〰️✨〰️🌙〰️✨〰️🌙
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ከሰፖርት ዜና ውጪ ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ የታላቁ የረመዳን ፆም ሃሙስ እንደሚጀምር Sky News Arabia ይፋ አድርጓል ።
Show all...
ዛሬ ጁሙዓ ነዉ ሁለችንም በ ነቢያችን ላይ ሰለዋት እናበዛ ሰሉ አላ ሀቢቢና ሙስጠፋ 🥰🥰🥰
Show all...
ጁሙዓ  አዲስ ነሺዳ  አሊ አሚን  2022  Jumu’a  Ali Amin  New Amharic Nasheed @share&join👇 @ethioislamicdawa11 @ethioislamicdawa11
Show all...
ጁሙዓ_አዲስ_ነሺዳ_አሊ_አሚን_2022_Jumu’a_Ali_Amin_New_Amharic_Nasheed_3_UHaZG.m4a4.31 MB
#ረመዷን_4_ቀን_ቀረው!!!!! አላሁመ በሊግና ረመዳን🤲🤲❤️❤️
Show all...