ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute
Open in Telegram
ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት ✔ ኢስላማዊ ቤተ መፃህፍት ✔ የቁርአን ሂፍዝ ፕሮግራም ✔ የአረብኛ ቋንቋ እና ሸሪዓዊ ትምህርቶች معهد دار الحديث لتعليم اللغة العربية والعلوم الشرعية (أديس أبابا – تأسيس 1436 هے) «من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» 👍ዳሩል ሀዲስ
Show more2 742
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-2630 days
Posts Archive
ፕሮጀክቱን በማስተዋወቅ ተባበሩን
ዳሩ–ተውሒድ የወቅፍ ፕሮጀክት
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
የወቅፉ ገቢ ለምን ይውላል?
√ ነሲሓ ቲቪ
√ ነሲሓ መስጂድና መድረሳ
√ ዳሩል ሀዲስ ኢስላማዊ ኮሌጅ
√ የቁርአን ሒፍዝ ሀለቃት
√ ኢልም ተኮር ኮርሶች
√ ቃፊላ የዳዕዋ ጉዞዎች
እና ሌሎችም አንፀባራቂ የዳዕዋ ስራዎች
ኒያዎን በsms ያሳውቁ 0972757575
ኒያዎን ለወቅፍ አካውንት ገቢ ለማድረግ
ንግድ ባንክ 1000337985328
T.me/darutewhidweqf
የረመዳን የደርስ መርሓግብር ተሳታፊዎች የምዝገባ ቅፅ
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
በያዝነው ረመዳን 2012 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የኡስታዝ ኢልያስ አህመድን የድምፅ ትምህርቶች መሰረት ያደረገ ልዩ የረመዳን የደርስ መርኃግብር ማስተዋወቁ ይታወሳል።
ከረመዳን 1 እስከ ሸዋል 6 በሚቆየው በዚህ የደርስ መርሓግብር ለመሳተፍ ደርሶችን በማዳመጥ ላይ እንደሚገኙ ብዙ ተማሪዎች አሳውቀውናል። በመሆኑም ተማሪዎች ተከታዩን የምዝገባ ቅፅ እንዲሞሉ እንጠይቃለን።
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
የደርስ መርኃግብር ተሳታፊዎች መመዝገቢያ ቅፅ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfdQ3GeLfU3R8LssXwmqzlJB-upmnToX9IYu6BaZP0NaRleOQ/viewform?usp=pp_url
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
የመርሓግብሩን ዝርዝር ለማግኘት
https://t.me/merkezuna/120
_____
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
T.me/merkezuna
🌹 ጋብቻ ከ ሀ እስከ ፐ 🌹
🔊 ድንቅ ባለ 3 ክፍል ሙሓደራ
https://t.me/tenbihat/3580
🎙 በኡስታዝ አህመድ ኣደም
©ዛዱል መዓድ የ/ት መድረክ
👌 የአህባሽ ብዥታ በዕውቀት ሲረታ!
🎙ሸይኽ ኢልያስ አህመድ
አሁኑኑ ሊንኩን በመከተል ያድምጡት
https://t.me/ustazilyas/400
🍂 የ2003 ልዩ የ10 ደቂቃ መልዕክት፦ በነብያት ጥሪ ውስጥ ጉልህ መልዕክት ስለሆነው የኢስላም መገለጫ "ተውሒድ" በሚነዙት የጃሒሊያ ብዥታ ሊፈታተኑህ አይገባም!!
جلوسك في بيتك إن أغلقت معاهد التحفيظ
لا يعني أنك في أجازة من حفظك ومراجعتك
لكتاب الله، جدْوِلْ وقتك ونظّمه بين حفظ
ومراجعة ولا تتقاعس عن الوصول لهدفك
ختم كتاب الله الكريم، في كل ظروف الحياة "خذِ الكتاب بقوّة" 📚✨
ውድ እህቶች!
ከሰሞኑ በኮሮና ምክንያት ብዙ ግዜያችንን እቤት እናሳልፋለን። ለመሆኑ ግዜያችንን ተጠቅመንበታል?
ከደቂቃዎች በፊት ፖስት ያደረግነው የኡስታዝ ሱለይማን ባለ 13 ክፍል የ "ሒራሰቱ’ል ፈዲላህ" የኪታብ ቂራጨት ለእህቶች እጅግ አስፈላጊ ነውና ግዜያችሁን በቂራአት አሳልፉ።
https://t.me/ustazsuleyman/23
አላህ ይጠብቃችሁ!!
ተንቢሃት Tenbihat - ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
@tenbihat
▪️ሚስትህ ግማሽ ዲንህን ትሞላልሀለች
▪️ሴት ልጅህ ከእሳት ከለላ ትሆንሀለች
▪️እናትህ ጀነት ታስገባሀለች
ሴቶች በኢስላም እንዲህ ናቸው
@tenbihat
🔖 ፊትናን ለማርገብ የሚረዱ ቁምነገሮች
🎙 በኡስታዝ ሁሴን ዒሳ (ሀፊዘሁላህ)
https://t.me/darulhadis18
🎙 መርከዝ እና የመጅሊስ ተሳትፎ እውነታዎች
እሁድ ነሐሴ 12/2011 በኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር የተላለፈ አዲስ መልእክት
@nesihastudio
🔖 ቁርአናዊ አስተውሎት
(ተአሙላት ቁርአኒያህ)
🍂 ከሸይኽ ኢልያስ አህመድ ጋር ትምህርታዊ ምሽቶችን በፉሪ በድር መስጂድ ያሳልፉ
📖 በሱረቱ’ል–በቀራህ የመጨረሻ ሁለት አንቀፆች ዙርያ
📅 የካቲት 27/28 /2012
ጁምዓ እና ቅዳሜ
⌚️ ከመግሪብ–ኢሻዕ
http://T.me/merkezuna
ማስታወቂያ
የዳሩል ሐዲሥ የዐረብኛ ቋንቋና የሸሪዓ ትምህርቶች መማሪያ ኢንስቲትዩት በ2012 የት/ት ዘመን አጋማሽ 2ኛ ዙር በከፍተኛ ዲፕሎማ ደረጃ አዲስ ወንድ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል።
ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ወንድሞች በተጠቀሱት ጊዚያቶች መመዝገብ የምችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📃 የመቀበያ መስፈርት
ትምህርቱን በተመላላሽ ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 9፡30 ድረስ ለመቆየት ዝግጁ የሆነ፣
ዕድሜው 15 ዓመትና ከዛ በላይ የሆነ፣
መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የቀራ፣
ቁርኣን በተጅዊድ የሚቀራና ቢያንስ 4 ጁዝ የሐፈዘ፣ቢሆን ይመረጣል።
በመርከዙ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል፣
የዓረብኛ ቋንቋን መጻፍና ማንበብ የሚችል፣
ተያዥ ማቅረብ የሚችል፣
የመርከዙን ህግና ደንብ አክብሮ ለመማር ዝግጁ የሆነ፣
📃 የመመዝገቢያ ጊዜ
ከታህሳስ 07/2012 እስከ 30/2012 ድረስ፣
የመግቢያ ፈተና ጊዜ፣ በምዝገባ ወቅት የሚገለፅ ይሆናል፣
📃 የምዝገባና የመማሪያ ቦታ
18 በሚገኘው ማዕከላችን
‼️ማሳሰቢያ
ተማሪዎች ለምዝገባ ሲመጡ የግል 2 ጉርድ ፎቶና የወላጅ /የቅርብ ተጠሪ መታወቂያ ኮፒ 1 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
http://T.me/merkezuna
http://www.nesiha.com
بسم الله الرحمن الرحيم
ይህ በኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ እውቅና የተከፈተ ብቸኛው ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች ብቻ በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡
አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን!
t.me/ustazsuleiman
በዚህ ዘመን ከምናስተውላቸው ታላላቅ ውድቀቶች መካከል፦
አንድ ገፅ ቁርአን መቅራት 1 ደቂቃ የሚበቃው ሆኖ ሳለ በ24 ሰአታት ውስጥ ከሚገኙት 1440 ደቂቃዎች መካከል አንዷን በመስጠት ለመቅራት ግዜያችን መጣበቡ ነው።
እባክዎን ቢዚ የሚያደርጎትን አፖች በመዝጋት ለ1 ደቂቃ ቁርአን መቅራትን ቋሚ ልምድዎ ያድርጉ፤ ብዙ ስኬቶችን ያገኛሉ!!
✍ ዳሩል ሀዲስ
የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት
Http://t.me/merkezuna
🎙 6ኛው ወቅታዊ ምክር
👉 (የመጨረሻው ክፍል)
📌 ፅናትና ማፈግፈግ 🔗
በኢብኑ መስዑድ ኢሰላሚክ ሴንተር የተሰጠ ትምህርት
@ustazilyas
🎙 6ኛው ወቅታዊ ምክር
👉 (የመጨረሻው ክፍል)
📌 ፅናትና ማፈግፈግ 🔗
በኢብኑ መስዑድ ኢሰላሚክ ሴንተር የተሰጠ ትምህርት
@ustazilyas
ምስጋና ከነሲሓ ቲቪ አስተባባሪዎች...
አሰላሙ አለይኩም
ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 17/2012 በካፒታል ሆቴል በተደረገው የነሲሓ ቲቪ ቤተሰቦች የምክክር እና የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ አስተዋፅዖ ያበረከታችሁ ሁሉ አላህ ምንዳችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ። ፕሮግራሙን ለመታደም ያልቻላችሁ ወዳጆቻችንም በተከታዩ የሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የኸይር ስራ ተቋዳሽ ትሆኑ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
በ SMS ኒያችሁን ለማሳወቅ
+251930484284
+251930484285
የባንክ የሂሳብ ቁጥር
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
ንግድ ባንክ / 1000145615929
ነሲሓ ቲቪ - ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም
https://telegram.me/nesihatv
