en
Feedback
SoulEchoes🪶

SoulEchoes🪶

Open in Telegram

ከታሰቡ ሀሳቦች መሀል ፤ ግን የታሰቡት ሁሉምም አይደሉም ።

Show more
965
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-930 days
Posts Archive
ዝምተኛ ልቦች..... እጅግ በጣም የምወደው ግጥሙ ነው። #ጌትነት_እንየው

photo content

እርጎ ነዋ😁

The Pilgrim's Progress by John Bunyan.pdf1.40 MB

Book 📖 The Pilgrim's Progress Author ✒️ John Bunyan Published © first published February 1678 Page 📄 214 Category 📚 Christ
Book 📖 The Pilgrim's Progress Author ✒️ John Bunyan Published © first published February 1678 Page 📄 214 Category 📚 Christian Fiction

ከልጅነቴ ጀምሮ ካነበብኋችሁ book መሀል ነው እና ግብዣዬ ነው አንብቡት።
+2
ከልጅነቴ ጀምሮ ካነበብኋችሁ book መሀል ነው እና ግብዣዬ ነው አንብቡት።

Morning 🌅

ሰለሞን አበበ ገብረመድህን 😇💛
+1
ሰለሞን አበበ ገብረመድህን 😇💛

አላዛር አስግዶም on dejaf podcast 📻 የሚደንቅ ጊዜ ነበር ስሙት ግብዣዬ ነው። youtube lay dejaf podcast ላይ ታገኙታላችሁ አንደኛ ነበር በጣም ስሙት!!!
+2
አላዛር አስግዶም on dejaf podcast 📻 የሚደንቅ ጊዜ ነበር ስሙት ግብዣዬ ነው። youtube lay dejaf podcast ላይ ታገኙታላችሁ አንደኛ ነበር በጣም ስሙት!!!

Morning 🌞

photo content

Morning 🌞
Morning 🌞

ምናልባት በትላንትና ታሪካችን ውስጥ ጠባሳና ሰንበር አስቀርቶ የሄደ ትዝታ ይኖረን ይሆናል.......ግን ትላንት አልፏል ፤ ዛሬን እግዚአብሔር ሰጥቶናል። ያለፈውን ጊዜ መለወጥ አንችልም! ነገን የሚለውጠው እግዚአብሔር ፊት ውስጥ እኛን እንዲለውጠን መጣራት ግን እንችላለን! ትላንትናችን ትቶብን የሄደውን ጉዳትና ህመም ማከም የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው! ወገን ይህ ሰው ሰለሞን አበበ ይባላል ሰምቼ የማልጠግበው የስብከተ ወንጌል አገልጋይ ነው። ይህን ስብከት ስንቴ እንደሰማሁት ከነፍሴ አይጠፋም ስሙት ሙሉውን you tube ላይ "ያዕቆብና ትግሉ በያቦቅ" ብላችሁ ፈልጉት ግብዣዬ ነው።

መዝሙሩ  ሙሉ መልእክት አለው ፤ ምስሉ ግን የለውም! አልበሙ ከተመረቀ ጀምሮ የምሰማው ዝማሬ ነው። እንዴት እንደምወደው ድንቅ ዝማሬ፤ ጥልቅ መልዕክት፤ የእግዚአብሄር መንፈስ መልዕክት ያለው ነው ፤ ሀኒዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከልቤ ነው የማከብርሽ የምወድሽ። ምስሉ ግን ሙሉ ነገር አይናገርም! ፤ ዝማሬውን አላልኩኝም!፤ ሀኒዬ የምንወደውን ያጣነውስ? የምንወደውን የተነጠቅነውስ? ምስሉ ላይ እንዳሉት ቆመን ያልዘመርነውስ? የምንወደውን ሰው ያላገኘነውስ? በሞት ወደ ዘላለሙ መንግስት የምንወዳቸው የሄዱብንስ? በሞት የምንወዳቸው ወደ ሲኦል የሄዱብንስ? ይወለዳል ተብሎ ሲጠብቁት የነበረው ልጅ የጨነገፈባቸውስ? አብረው ልጅም እናትም የሄደችባቸውስ? ሀኒዬ ህይወት እኮ ክርስቲያን ስለሆንን አስደንጋጭ ዜናዎችን ከቤታችንን አትዘልልንም! መፅሀፍ ቅዱሳችን እንደሱ አያስተምረንም! ዕብራውያን 11፥33-37 "እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሡ፥ ጽድቅን አደረጉ፥ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አገኙ፥ የአንበሶችን አፍ ዘጉ፥ የእሳትን ኃይል አጠፉ፥ ከሰይፍ ስለት አመለጡ፥ ከድካማቸው በረቱ፥ በጦርነት ኃይለኞች ሆኑ፥ የባዕድ ጭፍሮችን አባረሩ። ሴቶች ሙታናቸውን በትንሣኤ ተቀበሉ፤ ሌሎችም መዳንን ሳይቀበሉ የሚበልጠውን ትንሣኤ እንዲያገኙ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ፤ ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ፤ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ፥ ተፈተኑ፥ በመጋዝ ተሰነጠቁ፥ በሰይፍ ተገድለው ሞቱ፥ ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ፤" የዳኑትም በእምነት፤ የሞተባቸውም በእምነት፤ ራሳቸውም የሞቱትም በእምነት ሁለቱም ጋር በእምነት! ሀኒዬ የመዝሙሩ ምስል ሙሉ መልዕክት የለውም! እምነት ማለት ለእግዚአብሔር ሀሳብ እጅ መስጠት እና እሱን መደገፍ ነው። ሞትን ከሆነ ያለው በኛ ህይወት ውስጥ በዛ ውስጥ ሀሳቡን ተቀብሎ ወዳጅ የሆነው እርሱን ተጠግቶ መኖር ነው። በምድር የሚያገኘንን የደስታ ህይወት እያጋራን እንደዚህ ነው የኛ እግዚአብሔር ካልን ሌላውም ሀይማኖት ላይ የሚሉን ልክ ነው ማለት ነው። ሀኒዬ በምንም ውስጥ ብናልፍ ከሚሰጠን እና ከሚነጥቀን የሚያልፍ አምላክ አለ በምናልፍባቸው የስኬትም ሆነ የውድቀት ታሪካችን ውስጥ በሱ መሳቅ እንደምንችል ካልተናገርን፣ካልተነገረን ከሰርን! መፅሀፍ ቅዱሳችን ሙሉ መልዕክት ነው የሚነግረን፤ ጴጥሮስ ከሞት ተረፈ ያዕቆብ ሞተ እስጢፋኖስ ተወገረ ሁለቱም ጋር እግዚአብሔር ነበረ። ሁለቱም ጋር ወዳጅ የነበረው እግዚአብሔር ነበረ። ሙሉ እውነት እናስተላልፍ ዝማሬው ሙሉ ሆኖ ሳለ ምስሉ ግን አልሆነም። ለዚህ ነው መዝሙሩ  ሙሉ መልእክት አለው ፤ ምስሉ ግን የለውም! ያልኩትኝ።

photo content

“If there's a book that you want to read, but it hasn't been written yet, then you must write it.” Toni Morrison
“If there's a book that you want to read, but it hasn't been written yet, then you must write it.” Toni Morrison

☝️☝️☝️Its My brother's work eyutema🤩

Repost from Sam's Archive
Live Link: redat.vercel.app Ever been in a new area and had no clue where to catch a taxi? Or felt too shy to ask someone? I’
+5
Live Link: redat.vercel.app Ever been in a new area and had no clue where to catch a taxi? Or felt too shy to ask someone? I’ve been there. I also know how awkward it can be to ask how much money you’ll need for the taxi. That’s why I made Redat a site to help you figure out where to take the taxi you need and how much it might cost, without any awkwardness. What Redat Does Finds Your Taxi Spot: Enter where you are and where you want to go, and Redat shows you exactly where to find the taxi for that route. Money Info: It even gives you an idea of how much the taxi might cost, so you’re not caught off guard. No Stress, No Questions: No need to ask anyone just check the site, and you’re good to go. Frontend: Next.js, TypeScript, Shadcn UI Backend: Go GitHub Frontend:https://github.com/Samuel-Fikre/Redat Backend:https://github.com/Samuel-Fikre/Redat-Backend I’ve added some basic info, but it’s not complete or super accurate yet.I didnt even connect all of them yet.That’s why I created a Contribute page.

የማላስረዳህ ነህ ንግግሬን አላብራራም ላንተ አባባሌን የልቤ ቀድሞ የሚገባህ የምትረዳኝ ሳላወራህ ወዳጄ ነህ ነፃነቴ ሰርክ የሚገባህ ስሜቴ ለሚስጥሬ የማላፍርብህ ለጓዳዬ የማልሰጋብህ የልቤ ነህ ሰላሜ
የማላስረዳህ ነህ ንግግሬን አላብራራም ላንተ አባባሌን የልቤ ቀድሞ የሚገባህ የምትረዳኝ ሳላወራህ ወዳጄ ነህ ነፃነቴ ሰርክ የሚገባህ ስሜቴ ለሚስጥሬ የማላፍርብህ ለጓዳዬ የማልሰጋብህ የልቤ ነህ ሰላሜ ጓደኛ የዘላለሜ