Amuni dish
ወላይታ ሶዶና አካባቢዋ ዲሽ በጥራት እንሰራለን🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴 🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ ያገኙበታል 🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ያገኙበታል 🔷 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ። 📡📡📡 https://t.me/joinchat/RRy0xTfo5ry1zNvZ Or 📞 📞📞+251935932397 https://t.me/joinchat/RRy0xTf
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
📍📍EURO 2020
LIVE ON FREE CHANNEL
❤️ YES PACKAGE
❤️ESPN 2
❤️CBC & IDMAN
❤️TRT SPORT
❤️BEIN SPORT FEED
❤️IRB VARZESH
❤️FOOTBALL HD
VARZESH HD
❤️CRTV SPORT
❤️NEW WORID SPORT
🔰🔰🔰ከትንሹ በጥቂቱ ነው ሙሉለሙሉ ከነአሰራራቸው ወድድሩ ሲቀርብ የሚፈጠሩ አዳዲስ ቻናሎች ስለሚጨመሩ ሙሉለሙሉ እናቀርባለን
📡📡📡📡ALL DISH INSTALLATION
🆔🆔🆔 ZD
1100
💥💥💥ዛሬ የሚደረጉ የመጨረሻ ሳምንት የእንግሊዝ ኘሪሜሊግ እና የጣሊያን ሊጎች ጫወታወች በቀጥታ
👁👁YES SPORT SPORT PACKAGE 🔺PREMIER LEAGUE & SERIAL A
👁👁CBC SPORT & IDMAN TV
🔺SERIAL A
👁👁PTV SPORT 🔺PREMIER LEAGUE
👁👁FOOTBALL HD & VARZESH HD 🔺🔺ጣሊያን SERIAL A
👁👁BEIN SPORT & D*TV
ON IPTV
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
1200
🙏ሰላም አሁን በመቀጠል
📡NSS12 57°E(ethiosat)
📡Yahsat52°E
📡Azerspace 46°E
ሳቶችን በቀላሉ በአንድ የ90° ሳህን ለመስራት የሚያስችሉንን የአሰራር ቅደም ተከተል የምናይ ይሆናል።
👇ለመስራት የሚያስፈልጉን👇
1:- 90° የዲሽ ሰሀን
2:- 3 LNB
3:- 1 DisEqc switch
4:- 8 ኮኔክተር
5:- HD ሪሲቨር
6:- ገመድ እንደየፍላጎታችን
👌ወደ አሰራራችን ስንሄድ👇
በመጀመሪያ ሁሉም በሚያውቀው አሰራር ዋናው የLNB ማቀፊያ ላይ 📡Yahsat52°e ን እንሰራለን።
በመቀጠል የዲሹን ሳህኑን በደንብ ካጠባበቅን በኋላ ከላይ በፎቶው በምታዩት መሠረት ከስር የLNB ማቀፊያው ብረት ላይ በተወሰ ዝቅ ብለን
📡Azerspace 46°E
የ 📺IDMAN TV
📺CBC SPORT
👇 TP 👇
✅12689 H 05000
ሞልተን ከዲሹ ፊት ሆነን በማቀፊያው ብረት በቀኝ በኩል LNBውን ወደታች ዝቅ እና ወደላይ ከፍ እያረግን በምንፈልግበት ሰዐት Quality የምናገኝ ይሆናል። እዚህ ጋር ግን የነ📺idman quality አነስተኛ ሆኖ አልጨምር ቢላችሁም በትንሽ Quality ስለሚሰራ እንዳያሳስባቸፈቹ። Quality ስታገኙ ከብረቱ ጋር በሽቦ ታስሩታላቹ።
በመቀጠል ሶስተኛውን LNB የሆነውን
📡NSS12 57°E ኢትዮ_ሳትን
✅11105 H 45000 tp
በመሙላት
ከ📡Yahsat52°E LNB ላይ በመደረብ በቀላሉ Qualityው ታገኙታላቹ ከዛ በሽቦ ማሰር።
⚠ማሳሰቢያ
ምንጊዜም ተጨማሪ LNB በምትጠቀሙበት ጊዜ ዘንግ ወይም ሽቦ እንጂ ፕላስተር ወይም normal ገመድ መጠቀም የለባችሁም!!!
1800
✅ ለNilesat 7°W ተጠቃሚዎች ሰሞኑን አዲስ ፍሪኩዌሲ የቀየሩ ቻናሎች!!!
📺 Dubai One
📟 11096 V 27500
📺 CNN
📟 11277 V 27500
📟 11900 V 27500
📺 Zee Aflam
📺 Zee Alwan
📺 B4U Plus
📺 B4U Aflam
📟 11277 V 27500
📺 KBS World
📟 11315 V 27500
📺 Karameesh
📟10815 H 27500
📺 AD National Geographic HD
📟 11411 H 30000
📟12467 H 27500
📺 AD National Geographic SD
📟 11526 H 27500
1800
🔥🔥🔥CBC SPORT BACK
🔺CBC SPORT AZERSPACE45 የሚገኝ የSPORT ቻናል መሆኑ ይታወቃል፡፡ነገር ግን ከተወሰነ ጊዜ በሀላ
BLACK በመሆን ብዙ ጊዜ ቆይታል፡፡አሁን ግን ወደነበረበት አቆም ተመልሳል
💪💪💪በዝም መሰረት
🔘🔘የአውሮፓ ቻፌሲሊግ FINAL
🔘🔘የኢሮፍ ሊግ FINAL
🔘🔘ያላለቁ የጣሊያን እና የSPAIN ጫወታወች
💪MAY BE EURO 2021 🔶80%%
📡📡AZERSPACE 45
12689 H 5000
📺IDMAN TV
📺CBC SPORT
📡📡90 CM DISH
ከኢትዮ ሳት ጋር አንድ ላይ ፅድት አድርገን እንሰራለን ይደውሉ 09 35 93 23 97amuni dish
2 173170
መረጃ የኢትዮጵያ ልጆች ቲቪ!!!
የኢትዮጵያ ልጆች ቲቪ በሀገራችን የመጀመሪያው የልጆች የሙሉ ጊዜ የቴሌቪዥን ቻናል ሲሆን ስርጭቱ በአፍሪካ የህጻናት ቀን ሰኔ 9 ቀን 2011 ጀምሮ የተለያዩ ለልጆች የሚያዝናናቸው ታሪኮች ና ምክር ፣ተወዳጅ ሙዚቃዎች፣መዝሙሮች ፣ የአሻንጉሊት ትርኢቶች ፣ ፊልሞች፣ የንባብ ዝግጅቶች እና ብዙ ብዙ የሚያስደስቱ ፕሮግራሞች ሲያስተላለፍ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ስርጭቱ ከተቁዋረጠ 3 ወር ሆኖታል:: ሚያዚያ 25 በድጋሚ ስርጭቱ ይጀመራል ተብሎ የነበረ ቢሆን አልተጀመረም:: አሁን ላይ ያሉት ችግሮች ተስተካክለው በቅርብ ቀን ወደ ልጆች የሚደርስ ይሆናል::
ልጆች እና ወላጆች አዲስ ነገር በቅርብ ቀን መምጣቱ አይቀርም የማገኘውን ነገር ወዲያው አሳውቃችሁዋለው እስከዛ ድረስ በትግስት ጠብቁ!!!
2400
🎯ሙሉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን በነፃ በማስተላለፍ በመካከለኛው ምስራቅ ብሎም በሀገራችን(ለተወሰነ ግዜም ቢሆን) እጅግ ተወዳጅነትን ያተረፈው IDMAN TV ፕሪሚየር ሊግን እንዳያስተላለፍ ላንዴና እና ለመጨረሻ ግዜ እገዳ ተጥሎበታል።
🎯ነፃ የእግርኳስ Channelሎችን እያሳደዱ ማገድ ወይም መዝጋት እየተለመደ መቷል።
🎯Football Hdም ዛሬ ባወጣው Post ፕሪሚየር ሊግን በሀገር ውስጥ ብቻ ማለትም በDoshanbe ውስጥ ብቻ በT2 Base ብቻ ማስተላለፉን ለሚቀጥለውም አዲስ Season እንደሚቀጥልበትና በSatellite የማስተላለፍ መብቱን በግድ እንደተነጠቀ ተናግሯል።
🎯ይህ ማለት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ለመመልከት ሌላ አላስፈላጊ ወጪዎች ውስጥ መግባት ግድ ነው።
🎯በ90cm Dish ከFootball Hd ውጪ ሁሉም ፕሪሚየር ሊግን በተከታታይ የሚያስተላልፉ Channelዎች ቀላል እማይባል ወጪ አላቸው።
2100
📌እኔ የምጠቀምባቸው የምርጦች ምርጥ አፕሊኬሽን ዝርዝር....
🔰Es File Explorer - ምርጥ አስፈላጊ File Explorer አፕ
🔰Mx player pro - ምርጥ ቪዲዮ ማጫወቻ
🔰Musicolet - ምርጥ Audio ማጫወቻ
🔰Avast Premium - ምርጥ Anti-Virus App
🔰CCleaner pro - ምርጥ Junk Remover (Blackhat ሀከሮች ይጠቀሙታል)
🔰B16 - Best Selfie App
🔰App Locker - ምርጥ አፕ መቆለፊያዎች
🔰CM security pro- ምርጥ የደህንነት አፕ
🔰Brave Browser - ምርጥ Browser ከChrome የተሻለ
🔰Bluemail - ምርጥ ኢሜይል አፕ
🔰Vyper VPN - ምርጥ VPN app
🔰ADM Pro - ምርጥ Download Manager
🔰Vidmate - ምርጥ ቪዲዮና ኦዲዮ ማውረጃ
🔰SHAREit - ምርጥ ፋይል መላላኪያ (ከዜንደር ይበልጣል)
🔰Smart Kit 360 - ከ36 በላይ አፖችን በ10mb ብቻ የያዘ ገራሚ አፕ
🔰Telegraph - ምርጥ የቴሌግራም Unofficial አፕ
🔰Aero WhatsApp - ምርጥ የWhatsapp Messenger App
🔰GB Instagram - ምርጥ የኢንስታግራም App
🔰Speedify - ምርጥ የኢንተርኔት ፍጥነት መጨመሪያ app
🔰WPS Office - Pdf,DOCX,..በአንድነት ማንበቢያ
🔰Fyn Geez - ምርጥ ኢትዮጵያዊ Keyboard App
🔰FBlite 2020 - ምርጥ Facebook Lite App (Dark Mode አለው)
From @nurutech
@HORN_SAT
3500
🏃♀🏃♀🏃♀እርሶ አዲስ ዲኮደር በወጣ ቁጡር ለመግዛት ብዙ ባይሮጡ ጡሩ ነው፡፡
🔘🔘🔘በመጀመሪያ እርሶ ምን መጠቀም ይፈልጋሉ
📺📺ፍላጎቱ Football ከሆነ ያንብቡ፡፡
📡📡AMOSE
በአሁኑ ሰአት የኔም የእናንተ ምርጫ AMOSE ነው፡፡ግን AMOSE ለመጠቀም ይሄን ያሄል የተጋነነ ወጭ ማውጣት ጥሩ አደለም፡፡
♻️♻️♻️♻️LS 8585.6060.8080 ሙሉለሙሉ 1አመት FUNCAM አላቸው፡፡ዋጋቸው ከ1000-1200 ነው
♻️♻️♻️RS1010.5050 ሙለሙሉ 1አመት FUNCAM አላቸው፡፡ዋጋቸው ከ900-1100 ነው፡
♻️♻️♻️LEG 24 PRO.LEG ምርቶች
GSHARE.CCCAM በጣም STABLE ስለሆነ በስርሀት ስለሚሰሩ ምርጥ ናቸው፡፡ዋጋቸው 900-1200
⭕️⭕️⭕️አቅም አለኝ ካሉ በትክክል የእርሶ ምርጫ TIGER 4K .STARSAT 4K ሪሲበሮች አሪፍ እቃነት አላቸው፡፡
🔘🔘🔘🔘ከዛ ውጭ ያሉ ዲኮዶሮች አንዳንዶች ሪሞት አይረባም፡፡ወይም AMOS ለመጠቀም STABLE አደለም
💪💪ለምሳሌ LS9090 FORVER ነው፡፡ግን AMOSE የሚሰራውን እኩል RS1010 በስርዓተ ይሰራል፡፡HEVC265 VIDEO
CODE SUPPORT ያረጋል ትላላችሁ፡፡እስካሁን ኢትዮቪያ ውስጥ በዝህ SYSTEM ከተከፈቱ ቻናሎች በጣም ቆየ ከተባለ 1.2ሳምንት ነው፡፡ስለዚህ ብዙ የሚገርም አደለም፡፡ስልክ እንደ TV ምንምን የሚሉ ቴክኖሎጂ ለመጠቀም መጀመሪያ እኛ ኢትዮቪያውን በደንብ ስለዲኮር ማወቅ ይጠበቅብናል፡፡
♻️♻️♻️♻️ከላይ ያልኩት AMOSE ለመጠቀም ብዙ ብር ባታወጡ አሪፍ ነው ለማለት ነው፡፡አቅም ያላችሁ ግን ብራችሁ መጫወት ከፈልጋችሁ ሜዳው ፈረሱም ያው፡፡
📺📺የልጆች እና መዝናኛ
🔺🔺እኔ ምርጫችሁ CANAL +
ቢሆን አሪፍ ነው፡፡በመጀመሪያ የማወጡት ብር 750-1000 ነው
ይሄ ማለት ዲሽ በነፃ አገኙ ማለት ነው፡
ከዛ በየወሩ 250 ብር እየከፈሉ ሙለሙሉ አማራኛ ቻናሎች ስላሉበት መከታተል ነው፡፡
📺📺📺180cM DISH አለኝ ቁጪ ብላል ላላችሁ፡፡ያለምንም DATA PTV SPORT ስርታችሁ መከታተል ይቻላልል
PTV SPORT ከETHIOSAT አብሮ ስለሚሰራ ኘሪሜሊግ ብቻ ለምትፈልጉ አሪፍ አማራጭ ነው፡፡ማወቅ ያለባችሁ PTV የሚሰራው በCBAND ነው !
🔻🔻PTV SPORT ጋር አሪፍ አሪፍ ACTION.INDIA KIDS መዝናኛ እና ፍልም የማሳዩ ቻናሎች ብዙ አሉበት፡፡ነገር ግን የሚጠቀሙት INDIA LANGUAGE ነው፡፡
♻️♻️♻️ከደቡብ ውጭ ማለትም YHASAT COVERAGE የሚደርስባቸውን ቦታወች FOOTBALL HD & VARZESH ከEPL ወጭ ጫወታወችን ለመኮመኮም አሪፍ ቻናሎች ናቸው፡፡
♦️♦️♦️♦️ለበለጠ እና ላነሰ መረጃ
እስክ ማሰረጃ ወደ ZD ስልክ ከደወሉ
እፎይ አሉ፡፡
🔺🔺🔺🔺Canal +ለማስገጠም ከፈለጉ ፡፡ይደውሉ
🙈🙈🙈ለማንኛውም Canal+
ከወትሮው ከምንጠቀመው የዲሽ ሰሀን አገጣጠም ትንሽ ወጣ ያለ ቢሆንም ብዙ አይክብደም፡፡
📲📲📲📲0908936497
📲📲📲📲0908936497
📲📲📲📲0908936497
@dishjinka
@Dishjinka
📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍
----------- ----------
----------- Zd dish ----------
---------- ----------
2900
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.