cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የአህሉሱና ወልጀማአ ቻናል 【قناة أهل السنة والجماعة】

👇በዚህ ቻናል👇 👉ከቁርዓን ከሃዲስና ከቀደምቶች የተሰጡ ምክሮች 👉ልባችንን ምናሳርፍበት አጠር ያሉ ቲላዋዎች 👉የተለያዩ አለማቀፍ እና የሀገር ውስጥ ቂራአቶች 👉የተለያዩ ኹጥባዎች 👉አስተማሪ የሆኑ ዳዕዋዎችንና ሙሀደራዎች 👉ጥያቄዎችንና መልሶቻቸው ሌሎችንም ትምህርቶች ማግኘት ይችላሉ ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ የመልካም ስራ ተቋዳሽ ይሁኑ! አስተያየት ለመስጠት👉 @Bestquranbot

Show more
Ethiopia10 224The language is not specifiedReligion & Spirituality92 067
Advertising posts
190
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

01:38
Video unavailableShow in Telegram
አጂብ ይህ 👆👆ህፃን የምር ይሆን ከሆነ እጅግ በጣም አስደናቂ ነው ‼ ከአንድ አረብኛ ቻናል ላይ ቁርአንን ሲቀራ ሰምቶ አላህን ፈርቶ ሚያለቅስ ህፃን ልጅ ብለው ለቀውት አግኝቼው ነው سبحانك يارب https://t.me/bin_Husseynfurii
Show all...
4.28 MB
የተማሪዎች ምርቃት በኢብኒ አባስ መርከዝ 02 || NesihaTv https://youtu.be/YYx8KtdjnZ8 ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! @nesihatv
Show all...
የተማሪዎች ምርቃት በኢብኒ አባስ መርከዝ 02 || NesihaTv

Copyright @NesihaTv 📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!" 📡 Satellite: Nile sat Frequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Symbol Rate: 27500 Fec. 5/6 📡 Satellite : Ethiosat NSS12 @ 57°East Frequency 11605 Polarization:Horizontal Symbol Rate: 45000 Fec: 3/4 ቴሌግራም

https://t.me/nesihatv​​​​​​​

ፌስቡክ

https://www.facebook.com/nesihatv

​​​​​​​ዌብሳይት http://www.nesiha.tv #ነሲሓ ቲቪ​​​​​ #NesihaTv

የተማሪዎች ምርቃት በኢብኒ አባስ መርከዝ 01 || NesihaTv https://youtu.be/YB53AVmIkP8 ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! @nesihatv
Show all...
የተማሪዎች ምርቃት በኢብኒ አባስ መርከዝ 01 || NesihaTv

Copyright @NesihaTv 📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!" 📡 Satellite: Nile sat Frequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Symbol Rate: 27500 Fec. 5/6 📡 Satellite : Ethiosat NSS12 @ 57°East Frequency 11605 Polarization:Horizontal Symbol Rate: 45000 Fec: 3/4 ቴሌግራም

https://t.me/nesihatv​​​​​​​

ፌስቡክ

https://www.facebook.com/nesihatv

​​​​​​​ዌብሳይት http://www.nesiha.tv #ነሲሓ ቲቪ​​​​​ #NesihaTv

🗞ከሰለፎች ድንቅ ምክር! من نصائح السلف: قَالَ يُونُسُ بْنُ عُبَيْدٍ: لَا تُجَالِسْ سُلْطَانًا، وَلَا صَاحِبَ بِدْعَةٍ ، وَلَا تَخْلُ بِامْرَأَةٍ لَيْسَتْ لَكَ بِمَحْرِمٍ. قلت: فهؤلاء فتنة على دينك: السلطان فتنته بالترغيب بالدنيا بالجاه والمال، وصاحب البدعة يدخل عليك شبهته فتهلك فالقلوب ضعيفة والشبه خطافة، والمرأة فتنتها في الشهوة مع حضور الشيطان. ዩኑስ ኢብኑ ዑበይድ ፦ ከባለስልጣንና ከቢድዓ ሰው ጋር አትቀመጥ መሕረሟ ካልሆንካት ባዕድ ሴት ጋርም ለብቻህ አትገለል። ባለስልጣን ገንዘቡና ስልጣኑን በመጠቀም በዱንያ ጥቅማ ጥቅል ሊደልልህ ይችላል። የቢድዓ ሰውም በቢድዓው ሊማርክህና ሹብሃ ልቦናህ ላይ ሊያሰርፅ ይችላል። ልብ ደካማ ናት ሹቡሃ ደግሞ መንታፊ ሞገደኛ ነው። የሴት ፈተና ደግሞ ስሜትን ቀስቃሽ መሆኗ ነው። ሸይጣን መኖሩንም ካለመዘንጋት ጋር። https://t.me/Bestqirats
Show all...
🌐ማስታወቂያ መርከዝ ኢብኑ አባስ ለተመራቂ ተማሪዎች በተመላላሽ ፕሮግራም ሲሰጥ የነበረውን ደርስ ሌሎች አዳዲስ ተመራቂ ተማሪዎችን ባማከለ መልኩ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ትምህርቶቹን የሚጀምር ይሆናል። ✅ለነባር ተመላላሽ ተማሪዎች ሰኞ:–ሪያዱ ሷሊሒን ማክሰኞ:–ሪያዱ ሷሊሒን እሮብ:–ሰርፍ ⏰ከጠዋቱ: 2:00–3:30 〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅ለአዲስ ተመራቂ ተማሪዎች ሰኞ:–ተስሒል አልአቂዳህ ማክሰኞ:–ፊቅሁል ሙየሰር እሮብ:–ፊቅሁል ሙየሰር ⏰ከጠዋቱ: 2:00–3:30 በተጨማሪም ትምህርት ላለባቸው ተመራቂ ተማሪዎች በአይነቱ ለየት ያለ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ✅ ቅዳሜ እና እሁድ የሚቀራው ኪታብ:–ቡሉጉል መራም ⏰ ሰዓት ከፈጅር ሰላት በኋላ እስከ 1:00 https://t.me/merkaz_ibnuAbas
Show all...
Ibnu Abas Quran Memorizing And Islamic Education Center

በመርከዝ ኢብኑ አባስ የሚዘጋጁ ተከታታይና ቋሚ ትምህርቶች ምክሮች የሚቀርቡበት ብቸኛ ቻናል ነው።

ደረሰ 1⃣ ቀን ብቻ ቀረው እሁድ መስከረም አንድ እግሮች ሁሉ ወደ አየርጤና አንተነህ አዳራሽ እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ሀቂቃ‼️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 👉በእለቱ ለ 2 ወር ያህል በማጣሪያ ላይ የቆየውና ከ 30 ልጅ በላይ ተሳትፎበት ነበረውን እልህ አስጨረሹ የ30 ጁዝ ውድድር🌷 👉የቃሪኦችን ድምፅ የማስመሰል ልዩ ውድድር 👉ቁርአንን በአያ (በቁጥር)የሀፈዙ አስገራሚ ተማሪዎች🌷 👉ቁርአንን በሰፍሀ (በገፅ) የሀፈዙ ተማሪዎች 👉ነድዋዎች 🌷 👉ኹጥባ🌷 👉እንዲሁም አዝናኘና አስተማሪ የሆነ የመርከዝ ኢብኑ አባስ አመታዊ ዜና መርከዝ ዜና ፖሊስ ዜና አስቂኝና ዜና ስፖርት እንዲሁም ሌሎችም ውብ የሆኑ ፕሮግራሞችን አዘጋጅቶ እየጠበቋቹ ይገኛሉ። 🔖የመግቢያ ትኬቶች የሚገኙባቸው ቦታዎች 📞 መርከዝ ኢብኑ አባስ=0910192594 🕌ፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ 📞 ሀይደር ዘይኑ= 0970290565 🕌ፉሪ ዑመር ኢብኑ አ/አዚዝ መስጂድ ሙባረክ ሸሪፍ=0966327267 🕌 ወለቴ መስጂድ አን‘ነጃሺ 📞አንዋር አ/ካፊ=0919773938 https://t.me/merkaz_ibnuAbas ለሴቶቻችን የተዘጋጀ ቦታ አለን። https://t.me/merkaz_ibnuAbas 👆👆👆የመርከዙ ቻናልም ይቀላቀሉ መልክቱን ሼር በማድረግ ወደ መልካም ያመላክቱ
Show all...
Ibnu Abas Quran Memorizing And Islamic Education Center

በመርከዝ ኢብኑ አባስ የሚዘጋጁ ተከታታይና ቋሚ ትምህርቶች ምክሮች የሚቀርቡበት ብቸኛ ቻናል ነው።

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ |[ مركز ابن عباس لتحفيظ القرآن الكريم ]|                       የምረቃ ጥሪ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 መርከዝ ኢብኑ አባስ የቁርዓን ሒፍዝና ኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል ለሁለት አመት ቁርዓንን በመሀፈዝና መሰረታዊ የሆኑ ኢስላማዊ እውቀቶችን ሲቀስሙ የቆዩ ብርቅዬ ልጆቹን እሁድ መስከረም 1/1/2015 ዓ·ል ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ አየርጤና ታክሲ ተራ ፊት ለፊት በሚገኘው አንተነህ አዳራሽ ውስጥ በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል።       📌በእለቱ ከሚቀርቡ ፕሮግራሞች በጥቂቱ:– 1/በአይነቱ ለየት ያለና ለመጀመሪያ ጊዜ    ልዩ ሽልማት የሚያስገኝ የቁርኣን ውድድር 2/የድምፅ ውድድር 3/በቁርኣን ላይ የተሰሩ አስደናቂ ትእይንቶች 4/የቁርኣን ምክሮች/ነድዋዎች/ ⛔️ማሳሰቢያ:–ለሴቶች የተዘጋጀ ቦታ አለን!! https://t.me/merkaz_ibnuAbas
Show all...
Ibnu Abas Quran Memorizing And Islamic Education Center

በመርከዝ ኢብኑ አባስ የሚዘጋጁ ተከታታይና ቋሚ ትምህርቶች ምክሮች የሚቀርቡበት ብቸኛ ቻናል ነው።

Photo unavailableShow in Telegram
🕊️ 🎉 أسبوع حافل بالصيام يا أهل باب الريان : ▪️غدا الخميس ترفع فيه الأعمال. ▪️الجمعة أول أيام البيض لشهر صفر. ▪️السبت ثاني أيام البيض لشهر صفر. ▪️الأحد ثالث أيام البيض لشهر صفر. ▪️الإثنين ترفع فيه الأعمال . "انشرها فلا تدري من يصوم بسببك وهنيئًا  لمن صامه وذكر بصيامه فباب الريان في الجنة يدخل منه الصائمون جعلني الله وإياكم منهم. #افتح_لي_قلبك https://bit.ly/3jlHlO7 .
Show all...
‏▪️وعن أبي حازم ( سلمة بن دينار ) قال : ከአቢ ሃዚም (ሰለመቱ ብኑ ዲናር) እንዲህ ይላሉ: اكتم حسناتك ، كما تكتم سيئاتك. "ወንጀልህን እንደምትደብቀው ሁሉ መልካም ስራህንም ደብቅ!" [سير اعلام النبلاء ( ١٠٠/٦)] ሲየሩ አዕላም አኑበላዕ (6/100)] ✅ስም አይመን ሙሀመድ ✅ አዲስ አበባ Code #10 💫💫💫💫💫💫💫💫💫✨✨✨✨ 💫💫 ይህንን ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ❗️ ⚫️ተጨማሪ ስለውድድሩ ያልገባቹ ነገር ካለ ለመጠየቅ እና ለመላክ ይህን @kalllmi ይጠቀሙ ።✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ውድድሩን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ Join @Nuradis53👈✨✨✨✨ Join @Nuradis53👈✨✨✨ Join @Nuradis53👈 💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.