cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Best of quran videos

Aselamu aleykum werahmetulahi weberekatu ezi channal lay Quran video💯 Voice ylekekalu ene ga contact mareg kefelegachu @aebdu lakulg selam ena tena benante lay yhun Share and join @myquranrecitation

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
470
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

1)የኢብኑ ማሊክ የማዕረግ ስም ማን ይባላል
Show all...
ጥያቄ ኢሻአላህ ተሳተፉ ዉዶቸ ይጠቅማችሗል
Show all...
ምላስ አጥንት አይደለም ነገር ግን አጥንትን ይሰብራል እና ለምትናገረው ንግግር ገደብ አድርግለት‼️ «ዝም ያለ ነጃ ወጣ»። ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
Show all...
ስትጠፋ እንጂ ምን ያህል ጥሩ እንደሆንክ አያውቁም፣ ስትቀየር እንጂ ምን ያህል ደግ እንደሆንክ አይረዱም፣ ስትሞት እንጂ ምን ያህል ደጋፊያቸው እንደሆንክ አያስተዉሉም። ከጎናቸው ስትጠፋ ያ ልጅ እኮ ጠፋ ይላሉ። ዝምብለህ ሥራህን ሥራ።
Show all...
የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል‼️ «ከህዝቦቼ እኔን በጣም አድርገው የሚወዱኝ ሰወች ወደፊት ይመጣሉ፣ አንዱ ሙሉ ገንዘቡንና ቤተሰቡን ሁሉ መስዋት አድርጎ ቢያየኝ ይመኛል»።
Show all...
Surah Al-Kahf (الكهف), verses: 110 قُلْ إِنَّمَآ أَنَا۠ بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰٓ إِلَىَّ أَنَّمَآ إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَٰحِدٌ فَمَن كَانَ يَرْجُوا۟ لِقَآءَ رَبِّهِۦ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَٰلِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦٓ أَحَدًۢا «እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡
Show all...
"አላህ በሰጠህ ላይ ብቻ ተብቃቃ አመስግንም" 【لا تنظر في رزق غيرك حتى لا يصيبك الحزن والهم احمد الله على ما أنت فيه وانظر إلى من هو أقل منك】ሐ ♻️ ሀዘንና ጭንቅ እንዳይደርስብህ ዘንድ አላህ ለሌሎች የሰጣቸውን ሲሳይ አትመልከት። አላህ ላንተ በሰጠህና አሁን ባለህበት ሁኔታ አላህን አመስግን። ካንተ በታች ያሉ ሰዎችን ተመልከት።
Show all...
➡️🕋 ቁርአን ሲቀራ ወደ ቂብላ መዞር⁉️ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 👉ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና ቁርአን ሲቀራ ወደቂብላ መዞር ግዴታ ነውን? ✅ (ቁርን ስንቀራ) ወደ ቂብላ መዞር ይገባል። ምክንያቱም ቁርአን መቅራት ኢባዳ ነው። በኢባዳ ጊዜ ወደ ቂብላ መዞር ይወደዳል። አንድ ሰው ይህን ከገራለትና ከፈፀመው ከማሟያ ይቆጠራል። ነገር ግን ወደ ቂብላ ባይዞር ምንም ችግር የለውም። 📚(المنتقى 2/35)
Show all...
ሁሉን ወሬ ላውራ አትበል የደበቁህን ምስጢር አታውጣጣ የሰማኽውን ወሬና የተገለጠልህን ምስጢር ምን መፍትሔ ሰጠኸውና? ሰዎች ባላወቀ ዝም ሲሉህ እንዳላዋቂ አትያቸው አውቀው እንዳላወቁ እሚኖሩ ብዙ ናቸውና! ያየህውን ሥራ ሁሉ እሰራለሁ የሰማኸውን ትምህርት ሁሉ እማራለሁ አትበል። ይህ የተሰወረው የቅንዓት ፀባይ ነውና። ሁሉን ልያዝ ማለትም ዝንጉ አድረጎ እንዳያስቀርህ ሁሉም ውስጥ ልኑር አትበል። የሚበልጥህ ልኩራብህ እንዳይልህ ያነሰህ ልድረስብህ ብሎ እንዳያጠፋህ የሀብትህን ልክ እንዳታወራ በገዛ አፍህ ባንዱ ትከብራለህ ባንዱ ትቀላለህና። ቂም አፍን የሚያመር ልብን የሚያነቅዝ ተግባርን የሚያልፈሰፍስ ነውና ለበደለህ ሰው ቅያሜህን ግለጥለት ቂመኝነት በክፉ መሸነፍ እንጂ ጀግንነት አይምሰልህ። ከህሊናህና ከመንፈሳዊ አማካሪህ ሳትመክር ምንም ነገር አትወስን አጥርተህ ሳትሰማ ቃል አትግባ። የራስህን ማንነት ከመረዳት ይልቅ የሌሎችን ማንነት በመጠየቅና በመመርመር ዕድሜህን አታባክን። የራስህን የታሪክ አሻራ ትተህ እለፍ በማያገባህ አትግባ! መልካም ቃል ከስጦታ ይበልጣልና መልካም ቃል ተናገር ማንኛውም ስጦታ ከልመና ወንበር አያስነሣም። የተስፋ ቃል ግን እንደሚያስነሣ አውቀህ ለሰዎች የተስፋ ቃል ስጣቸው እንጂ ውድቀታቸው አትሁን! ትምህርት ለዕውቀት ያዘጋጃል እንጂ ዕውቀትን አይጨርስም። ዕውቀትህን የምትይዝበትን ሥነሥርዓት ግን ያሳይሃል። ተከታይ ለማበጀት ግልጽ መሆንና ታማኝነት ግድ ይልሃል። አንተው እውነትን ጠልተሃት ዘመኑ እውነትን ጠልቷል አትበል። ዘመን እኔና አንተ ነን በራሱ ክፉና ደግ የሆነ ዘመን የለም። መቋጫውን ላላወከው ነገር ውሳኔ አትወስን! መልካም ምክር ብትሰማ ሕይወት ቀላል ይሆንልሃል። ትክክለኛም ውሳኔ ከመልካም ምክር ነውና..!!
Show all...
https://t.me/abujaefr በዚህ ቻናል ኢስላማዋ ሕግጋትን እና የአላህን ብቸኛ ተመላኪነት እና በነብዩ ሱና የተመሰረቱ ትምህርቶችን በአላህ ፍቃድ የሚለቀቅ ይሆናል
Show all...
أبو ؏ؚفع

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው