cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

فَذَكِّرْ إِنَّمَآ أَنتَ مُذَكِّرٌۭ

የአላህ  መልዕክተኛ (ﷺ)  እንዲህ  ብለዋል፦ (ከሰዎች መካከል የመልካም በር ከፋች የሆኑና የመጥፎ በር ዘጊዎች የሆኑ አሉ ፤ እንዲሁም ከሰዎች መካከል የሸር  በር ከፋች የሆኑና የመልካም በር ዘጊ የሆኑ አሉ። አላህ የመልካም በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ጡባ’ አለለት ፤  አላህ  የመጥፎ  በር መክፈቻ  ቁልፍ  በእጁ  ላደረገለት  ‘ወይል’ አለለት።) [ኢብኑ ማጃህ (237) ዘግበውታል። 

Show more
Advertising posts
430
Subscribers
-124 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እህቴ ሆይ በቃ!!! Aslamu alyku werhmtulahi webrkatu ነብስሽን በያት ወንጀልሽ እኮ በዛ!!! መታለል ሰበብ ይሆናል #እንዴ?? ጌታሽን ለማመፅና ለመዘናጋት መች እንደተወሰነብሽ ታውቂያለሽ? ወቅቱ አላህ ጋር ብቻ ነው የዚህ ነገር እውቀቱ ታዳ አትፈሪምን አልበቃሽምን ምንስ ልትይ ነው በተጠየቅሽ ጊዜ አንቺ ሬሳ ሆነሽ ሰዎች ሲሸከሙሽ ጨለማው ብርቱ በሆነበት መሬት ውስጥ ከተውሽ ሲሄዱ ኢሄ ነው ጥያቄው መልሱን ታውቂዋለሽን ምንድነውስ መመለሻሽ ሩህ አፋፍ ላይ ስደርስ አለያዩ መቶ ፍፃሜሽ ነው ሲልሽ። ዛሬ የፈለግሽውን ትሰሪያለሽ ጊዜሽንም በፈለግሽው ታሳልፊያለሽ ትስቂያለሽ ነጌ ደሞ ትሞቻለሽ ባሳለፋሽው እና በለፋሽለት ነገር ሙሉ ትተሳሰቢያለሽ ይህ ነው ጥያቄው እህቴ ሆይ ምን ሰራሽ ለምንስ ነው የለፋሽ                    ↷↷⇣⇣↶↶ ሼር በማድረግ መልዕክቶችን እናድርስ(Share) Channel 》@Mekri_bica1 Be In box melkitochi endidrsachu metfilgu 》@Mekri_bica
Show all...
👍 4
Aslamu alykume werhmtulhi webrkatu እህት ወንድሞች ዛሬ በአንድ ነገር እንድታግዙኝ እፈልጋለው እንደምታቁት የፈዘኪር ጀማዎች የናተው ወንድሞች እህቶች ለኡማው ይጠቅማል ያሉትን ካላቸው ጥቂት ነገር ለእናንተ በማስተላለፍ ላይ ናቸው። ነገር ግን ከዚህም በተሻለ ለመስራትና መልዕክቶችን ለማድረስ በቻናላችን የተከፈተ ግሩፕ አለ ሙስሊም የሆኑ እህት ወንድሞችን አድ በማድረግ ለዚህ ሀይር ስራ አጋዥ እንሁን Add   Add .... Add Group https://t.me/+4EQnd0b6FnMxMTU0
Show all...
「 Aslamu alykume werhmtulhi webrkatu 」 ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
Show all...
ዱንያ አጠፋፋችን አይደል አህባቢ 😶‍🌫️ ምንም ይሁን ምንም ለዱንያ እጅ አንሰጥም . . . ✅:ዱንያ ላይ ያለነው ለመኖር ነው፡፡ እስከኖርንም እጅ አንሠጥም #እንታገላታለን፡፡ እጃችንን ሰብስበን ዱንያን በብርቱ እንፋለማታለን፡፡ እና አላህ የሚታገሉትን #ይረዳልና በቻላችሁ መጠን ሁሉ ታገሉ፡፡ ⚡️ ➡️የሆነች ነገር ሞክሩና 'ጌታዬ ሆይ በዚህች ላይ ትንሽ ጨምርልኝ' በሉ፡፡ የአላህ ትንሽ ነገር ብዙ ናት፡፡ የሱ ጠብታ እዝነት ተራራ ናት፡፡ . . . ✨:የቻላችሁትን ያህል በአላህ ትዕዛዝ ሥር ተገኙ፡፡ ✨:አቅማችሁ በፈቀደው መጠን መልካም ሥሩ፡፡ ✨:አላስተዋላችሁም እንጂ ብዙ ነገር ተሠጥታችኋል፡፡ ✨:አላህ ከሠጣችሁ መልካም ቃላት ይሁን ገንዘብ ወይም ከሌላ ነገር አትሰስቱ፡፡ ✨:በቀን ይሁን በማታ ለችግረኞች እጃችሁን ዘርጉ፣ ✨:የተጨነቁትን አብሽሩ በሉ፣ ✨:የየቲሞችን እንባ አብሱ፣ ✨:ተስፋ የቆረጡትን አጽናኑ፣ ✨:ሐዘን ለገባቸው ፈገግ አሳዩ፣ ✨:ግራ ለተጋቡት ያልፋል በሉ፣ ✨ሀሳብ ካዳከማቸው አጠገብ ሁኑ፣ ✨:የተሰበሩትን ጠግኑ፣ ✨:የተጎዱትን አክሙ፣ ✨:ሸክም ለከበዳቸው መከታ ሁኑ፡፡ ✨✨✨✨✨✨✨✨ 🫀:እንዲያ ስንሆን የዱንያን ፈተናዎች አብረን እንሻገራለን ። እንዲህ ጥሩ ስንሆን አላህ ይወደናል፤ ይቀበለናል፡፡ እሱ ከተቀበለን ሌላው ሁሉ ቢጥለንም ምንም አይደል፡፡   ┊  ┊  ┊  ┊ ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 📚 ┊  ✿ 🔗 ❀ ✨                                ╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣ ┣𝐆RP• @Muslim_group2       ┣━━━━╗ ❤️ ╔━━━━⎙ ┣CHL• @Muslimchannel2 ╠════•❁🎐❁•═════╣ 🌐 #SHARE_The_خير🔺
Show all...
ዛሬ ሸዋል 22 ነው ሳናስበው ጊዜው እየሄደ ነው። ወሩ ሊያልቅ 8 ቀናቶች ብቻ ነው የሚቀሩት ስለዚህ 6ቱን ቀናት ያልፆምን በተቀሩት ቀናት እንጀምረው አጅሩ ቀላል አይደለም አመት እንደመፆም ነው። እንጠቀምበት ባይ ነኝ!🙌
Show all...
「 Aslamu alykume werhmtulhi webrkatu 」 ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
Show all...
👍 2
Aslamu alykume werhmtulhi webrkatu It is a new day It is new opportunity It is new hope Yesterday is gone today is a new day "وَٱلضُّحَىٰ" this is how allah begins the surah don't look at the past look at the future don't worry about what happened today is a new day with new opportunities the sun is bringing new opportunities the day is bringing new opportunities "وَٱلضُّحَىٰ وَٱلَّيْلِ إِذَا سَجَىٰ" Allah gives...by the morning sun that is coming up the early time which is the time of barakah #Please join and share @Mekri_bica1 support channel barekelhu fikume
Show all...
👍 3
"ስንቱ ነው ልጆቹን ችላ በማለቱ እና አደብ ባለማስያዙ  እንዲሁም ስሜታቸውን በሚያነሳሳ ነገር ላይ እነሱን በማገዙ የተነሳ ልጆቹ በዱንያም በአኼራም እደለ ቢስ የሆኑበት። እየተንከባከብኳቸው ነው ብሎ ይሞግታል ግን እሱ እያዋረዳቸው ነው! እያዘንኩላቸው ነው ይላል ግን እሱ እየበደላቸው ነው! ከዱንያም ከአኼራም ብዙ ድርሻቸውን አስመለጣቸው በልጆች ላይ ያለውን አብዛኛውን ጥፋት ስትመለከት መንስኤው ከወላጆች በኩል እንደሆነ ታውቃለህ።" ኢማም ኢብኑል ቀዪም ረሒመሁሏህ [ቱህፈቱል መውዱድ 1/351]
Show all...