አDINU- NESIHA
قال ﷺ ' الدين النصيحة قلنا لمن؟ قال لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم.... رواه مسلم ዲን መመካከር ነው። ኑ እንተዋውስ። ለአስተያየት. @Umu_Hajer
Show more2 566
Subscribers
+2424 hours
+2217 days
+27630 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
"ካመሰገናቹኝ እጨምርላቹሀለሁኝ" ብሏል #አላህ ስለዚህ የሠጠን ኒእማ ብዙ ነውና እናመስግነዉ::
#አልሀምዱሊላህ
🌼ሰባሁል ኸይር🌼
👍 6
ውዶቼ እኔ ይሄንን ቻናል ወደድኩትና
ጋበዝኳችሁ 🥰
ምርጥ ቻናል ነው join አድርጉት
ይለያል
👇👇👇😊👇👇👇
😍 join 😍
🥰 join 🥰
✨ join ✨
🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
ኑ ተቀላቀሉ
ስለዲናችን በብዙ እናውቃለን
ዝናብ ሆኖ መግሪብን ልሰግድ ቆመህ
ኢማሙ ኢሻንም አስከትለን ነው የምነሰግደው ብለው ሲናገሩ የሚሰማህ ስሜት ልዩ ነው 😁
አልሀምዱሊላህ እስልምኖ ሁሌ ቀላሉን እጂ አያዘንም
👍 7❤ 3
Repost from دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي
የመስጂድ ኢማሞች ዝናብ በሆነ ሰአት መግሪብ እና ኢሻን ጀምእ አርጎ ማስገድን ልመዱ ፣ህዝቡም ሱና መሆኑን ይወቅ ።
በጨለማ ዝናብ ሰው መምጣት ስለሚከብዳው የጀመኣ አጂር አታስመልጡት ።
ማሻአሏሁ: አንዳንድ የመስጂድ ኢማሞች አሉ ።
አላህ በሀቅ ላይ ያጥናቸው ።
https://t.me/tewhidfirst29
دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي
ይህ ቻናል የአቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ ነው የዚህ ቻናል አላማ የሱና ትምህርቶችን፣ ደርሶች እና ሙሐደራዎች እና የተለያዩ ወሳኝ ፅሁፎችን ከዑለሞች ንግግር እና ፅሁፍ በመውሰድ የምናቀርብበት ቻናል ነው።
https://t.me/tewhidfirst29https://t.me/tewhidfirst29
ብዙ ሰው ሂጃብ ማለት ፀጉር ሚሸፈንበት ከላይ ሚደረገው ጨርቅ(ሻሽ) ይመስለዋል ሂጃብ ማለት ሴት ልጅ ሀፍረተ ገላዋን ምትሸፍንበት እና ክብሯን ምታንፀባርቅበት ፋሽን ያልሆነ ትልቅ አምልኮ ነው!!!!
አይሻን መፍጠር የፈለገ አይሻን ማወቅ ይጠበቅበታል እንግዲ ኢስላማዊ ሚዲያ ላይ እየወጡ "ኢስላማዊ " ካባ እያለበሱ ቀጣይ ትውልድ ላይ ሊሰራው የታሰበው " ሚስ ሂጃብ " ሀቂቃ በጣም ይከብዳል ብቻ አላህ ይሁነን...!!!!
@DinisNesiha
💯 5❤ 2
የስሞ የመጀመርያ ፊደል በመጫን ስለ ራስዎ ይወቁ
😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
A
B
C
D
E
F
G
H
I
J
K
L
M
N
O
P
Q
R
S
T
U
V
W
X
Y
Z
ሸይጣን ያልቅሳል!
ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِذَا قَرَأَ ابْنُ آدَمَ السَّجْدَةَ، فَسَجَدَ اعْتَزَلَ الشَّيْطَانُ يَبْكِي يَقُولُ: يَا وَيْلِي، أُمِرَ ابْنُ آدَمَ بِالسُّجُودِ، فَسَجَدَ، فَلَهُ الْجَنَّةُ، وَأُمِرْتُ بِالسُّجُودِ، فَأَبَيْتُ، فَلِي النَّارُ﴾
“የአደም ልጅ ሱጁድ ሲያደርግ ሸይጣን እያለቀሰ ይሄዳል። እንዲህም ይላል፦ ወይኔ! እሱ ሱጁድ እንዲያደርግ ታዘዘ ሱጁድ አደረገ፤ በመሆኑም ጀነት የሱ ሆነች። እኔ ግን ሱጁድ እንዳደርግ ታዘዝኩ እምቢ አልኩ ስለሆነም ጀሀነም እጣፋንታዬ ሆነ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 81
👍 5