kuraztech
Open in Telegram
Website - www.kuraztech.com 📌📌📌 Support & Discussion Group: @kuraztechnologies
Show more3 112
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2930 days
Posts Archive
3 112
📌ኩራዝ ቴክኖሎጂስ ከራኬብ አለማየው የዩትዩብ ፕሮግራም ጋር ያደረገውን ቆይታ ታች ባለው ሊንክ ይመልከቱ!
https://www.youtube.com/watch?v=y6ioU7e_ZbY
3 112
ኩራዝ ቴክኖሎጂስ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና የሚያዘጋጁበት ፕላትፎርም በትላትናው ቀን በጁፒተር ሆቴል በይፋ አስጀምሯል።
የ 12ኛ ክፍል ኮሮሶቹን እንዲያዘጋጁ የተደረጉት ከዚህ ቀድም የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተናን ወስደው 600 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ናቸው::
ፕላትፎርሙን በስልክ እና ከዌብሳይቶች ላይ ማግኘት እንደሚቻል እንዲሁም ክፍያውንም በቴሌ ብር መፈጸም ይቻላል:።
ይህ ፕሮግራም እንዲሳካ የበኩላችሁን ያደረጋቹ ሁሉ ኩራዝ ቴክኖሎጂስ ከፍተኛ ምስጋና ያቀርባል።
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
🎉 Exciting news!
#AASTUTechFest is here, and it's bigger than ever! Join us on June 29th for a day filled with competitions, workshops, a career fair, and more.
Register now at 👉 link and be part of this remarkable event.
Don't miss out! 🚀
#TechFestival #Competition #Networking
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
Repost from AWAQI | አዋቂ ኢትዮጵያ
⚡️🔥 ለ500 ተማሪዎች ነፃ የፕሮሞኮዶች
1 AWAQISAT2013
2 AWAQIENGLISH2013
3 AWAQIMATHS2013
4 AWAQIBIOLOGY2013
5 AWAQIPHYSICS2013
6 AWAQICHEMISTRY2013
7 AWAQICIVICS2011
8 AWAQISAT2011
9 AWAQIENGLISH2011
10 AWAQIBIOLOGY2011
11 AWAQIPHYSICS2011
12 AWAQICHEMISTRY2011
13 AWAQIMATHS2011
14 AWAQISAT2014
15 AWAQIBIOLOGY2014
16 AWAQICIVICS2014
17 AWAQICHEMISTRY2014
18 AWAQIPHYSICS2014
19 AWAQIENGLISH2014
20 AWAQIMATHS2014
❌ "ለብዙዎች እንዲደርሰ አንድ ተማሪ ከ 4 በላይ ፕሮሞኮድ መጠቀም ክልክል ነው ፡፡ "
3 112
Repost from AWAQI | አዋቂ ኢትዮጵያ
🔈ለ500 የ12ኛ አዋቂ ተማሪዎች ኮርሶችን በነፃ
ኩራዝቴክ (@kuraztech) ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆቻቸዉ ታላቅ ስጦታ ይዞላችሁ መጥቷል፡፡
📌ከ 2011 እስከ 2014 ያሉ 28 የናቹራል ፈተናዎችን በቪዲዮ እና ድምፅ ቀርበዋል::
📌ሁሉንም ፈተናዎች ያዘጋጇቸዉ በ2014 ዓ.ም ከ 600 በላይ ያመጡ እና በመንግስት የዉጪ ሃገር እድል የተሰጣቸዉ ከ20 በላይ ተማሪዎች ናቸዉ::
📌የኩራዝቴክ መተግበሪያ በቴሌ ብር ሱፐር አፕ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ!
ነፃ የፕሮሞኮድ አጠቃቀም ሂደቶች
1. የኩራዝቴክ መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ያዉርዱ::
https://bit.ly/46vmgIL
2. ፕሮሞኮድ ላይ ያለዉን ስያሜ በመከተል ኮርሱን ፈልገው ወደ ጋሪ (CART) ያስገቡ፡፡ ለምሳሌ ፕሮሞኮዱ AWAQIMATHS2014 ከሆን ኮርሱ የ2014 Maths ነዉ፡፡
3. ጎግል ሎግኢን (gmail) በመጠቀም ይግቡ እና ከጋሪው (CART) ላይ ኮርሱ ላይ ይጫኑ፡፡
4. PRMOCODE የሚለዉን የክፍያ አማራጭ በመጫን የተሰጠዎትን ፕሮሞኮድ በማስገባት በነፃ ይማሩ፡፡
የአዋቂ ፕሮሞኮድ ለማግኘት ከታች ኮሜንት ውስጥ ታገኛላቹ!
❌ ለብዙዎች እንዲደርሰ አንድ ተማሪ ከ 4 በላይ ፕሮሞኮድ መጠቀም ክልክል ነው ፡፡
@awaqiethiopia
3 112
Repost from AWAQI | አዋቂ ኢትዮጵያ
⚡️🔥 ለ500 ተማሪዎች ነፃ የፕሮሞኮዶች
1 AWAQISAT2013
2 AWAQIENGLISH2013
3 AWAQIMATHS2013
4 AWAQIBIOLOGY2013
5 AWAQIPHYSICS2013
6 AWAQICHEMISTRY2013
7 AWAQICIVICS2011
8 AWAQISAT2011
9 AWAQIENGLISH2011
10 AWAQIBIOLOGY2011
11 AWAQIPHYSICS2011
12 AWAQICHEMISTRY2011
13 AWAQIMATHS2011
14 AWAQISAT2014
15 AWAQIBIOLOGY2014
16 AWAQICIVICS2014
17 AWAQICHEMISTRY2014
18 AWAQIPHYSICS2014
19 AWAQIENGLISH2014
20 AWAQIMATHS2014
❌ "ለብዙዎች እንዲደርሰ አንድ ተማሪ ከ 4 በላይ ፕሮሞኮድ መጠቀም ክልክል ነው ፡፡ "
3 112
📌ኩራዝ ቴክኖሎጂስ ከ12ኛ ከፍተኛ ዉጤት ካስመዘግቡ አጋሮቻችን ጋር ቦሌ ሰላም ሲቲ ሞል ጀርባ በሚገኘዉ የማንያዘዋል ጊቢ ያደረጉትን ቆይታ ይመልከቱ!
✅ https://youtu.be/CY_M7YX1JMY?t=984
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
🎉🎉🎊🎊ኩራዝ ቴክኖሎጂስ የ12ኛ ከፍተኛ ዉጤት ካስመዘግቡ አጋሮቻችን ጋር ቦሌ ሰላም ሲቲ ሞል ጀርባ በሚገኘዉ የማንያዘዋል ጊቢ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ቆይታ ነበረን፡፡
ማንያዘዋል እሸቱ (@maneshetu ) ለነበረን እጅግ መሳጭ ቆይታ እና ለማበረታቻነት ለሸለምከን ብዛት ያላቸው መፃህፍት ምስጋናችንን ከልብ እንገልፃለን፡፡ ቲም ማንያዘዋልን ለነበረዉ ልዩ መስተንግዶ እጅግ እናመሰግናለን፡፡
@kuraztech
3 112
Kuraz Technologies is absolutely thrilled to announce our remarkable partnership with Gesta Magazine!
We are ecstatic and honored to collaborate with their exceptional team. Working alongside the energetic and talented individuals at Gesta Magazine is a dream come true for us.
Together, we are eager to create a platform that empowers and connects thousands of people, enabling them to stay informed and inspired in various industries. This partnership is a testament to our shared commitment to innovation and growth.
We are truly grateful for the opportunity to collaborate with Gesta Magazine and look forward to an incredible journey together!
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
መልካም ዜና ለ 12 ክፍል ተፈታኞች በሙሉ🥳🥳
ኩራዝ ቴክኖሎጂስ ቅዳሜ ማታ 2፡00 ሰዓት ላይ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ይዞላቹ መቷል፡፡ ማንኛውም ስለ ፈተናው ያላችሁን ጥያቄ በመጠየቅ በ 2014 ከ 600 በላይ ባመጡ ተማሪዎች ጥያቄዎቻቹ በሙሉ የሚመለስላቹ ይሆናል፡፡
ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ግሩፑን @KuraztechGrade12 በማለት ይቀላቅሉ፡፡
✅ቀድሞ ግሩፕ ውስጥ ለገቡ 20 ተማሪዎች ነጻ የኮርስ ፕሮሞ ኮድ የምንሰጥ ይሆናል፡፡
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
🌟ብሌን ቤዛ 🌟
ብሌን ቤዛ በ 2014 አገር አቀፍ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን በ ከፍተኛ ውጤት ማለትም 605 በማምጣት በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተማረች ትገኛለች::
በ 12 ክፍል ኮርሶች ላይ ፊዚክስ 2011 የምትሰራልን ይሆናል::
አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms
ዌብሳይት: www.kuraztech.com
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
ዩሱፍ አቡበከርን እናስተዋውቃችሁ!
ዩሱፍ አቡበከርን በ 2014 አገር አቀፍ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን በ ከፍተኛ ውጤት ማለትም 641 በማምጣት በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተማረ ይገኛል::
በ 12 ክፍል ኮርሶች ላይ ፊዚክስ 2012፣ ፊዚክስ 2014 እንዲሁም ሲቪክስ 2011 ሙሉ ጥያቄዎችሁን የሚሰራልን ይሆናል፡፡
📌28ቱንም ፈተና በአንድ ላይ በ ALL IN ONE PACKAGE በ 1499 ብር ብቻ እና ሌሎችም የፓኬጅ አማራጮች በየደረጃው አቅርበናል።
📌አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡ የጫኑ ደግሞ አፕዴት በማድረግ ያሻሽሉ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms
📌በቴሌ ብር ክፍያ ሲፈፅሙ ቪፒኤን ማጥፋት አይርሱ፡፡
📌https://www.kuraztech.com
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
ኩራዝ ቴክኖሎጂስ ይዞላቹ የመጣው 12 ክፍል ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ለተማሪዎች በሚመች መልኩ 3 ጥቅሎችን አካቷል።
✅Course Based ጥቅል: በዚህ ጥቅል ከ 2011 - 2014 ያሉ ፈተናዎችን የያዘ ሲሆን ተማሪው የሚፈልገውን ኮርስ መርጦ በመግዛት የሚማርበት ጥቅል ነው።
እያንዳንዱ ኮርስ በ 449 ብር ብቻ
✅Year Based ጥቅል : ይህ ጥቅል ተማሪው ከ 2011 - 2014 የፈለገውን ዓመት መርጦ ሙሉ የመረጠውን ዓመት ኮርስ የሚያገኝበት ጥቅል ነው።
2011 - 299 ብር ብቻ
2012 - 399 ብር ብቻ
2013 - 599 ብር ብቻ
2014 - 799 ብር ብቻ
✅All in one package: ይህ ጥቅል 28 ኮርሶች የያዘ ሲሆን ሙሉ ከ 2011 - 2014 ያሉ ፈተናዎችን የያዘ ነው::
በታላቅ ቅናሽ 28 ኮርሶች 1499 ብር ብቻ
ጊዜው ሳያልፍ የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ!!
📌አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms
📌ድህረ ገፅ: https://www.kuraztech.com
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
🌟መቅደላዊት እምሩን እናስተዋውቃችሁ!
መቅደላዊት እምሩ በ 2014 አገር አቀፍ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን በ ከፍተኛ ውጤት ማለትም 636 በማምጣት በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተማረች ትገኛለች::
በ 12 ክፍል ኮርሶች ላይ ሒሳብ 2014 እና ሒሳብ 2012 የምትሰራልን ይሆናል::
አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms
ዌብሳይት: www.kuraztech.com
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
Repost from kuraztech
ሄኖክ ከማልን እናስተዋውቃችሁ!😃
ሄኖክ ከማል በ 2014 አገር አቀፍ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን በ ከፍተኛ ውጤት ማለትም 642 በማምጣት በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተማረ ይገኛል
በ 12 ክፍል ኮርሶች ላይ ሒሳብ 2012፣ ሒሳብ 2013 እንዲሁም ኢንግሊሽ 2011 ሙሉ ጥያቄዎችሁን የሚሰራልን ይሆናል፡፡
📌28ቱንም ፈተና በአንድ ላይ በ ALL IN ONE PACKAGE በ 1500 ብር ብቻ ማግኘት ይችላሉ፡፡
📌አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡ የጫኑ ደግሞ አፕዴት በማድረግ ያሻሽሉ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms
📌በቴሌ ብር ክፍያ ሲፈፅሙ ቪፒኤን ማጥፋት አይርሱ፡፡
📌ቪፒኤን ቪዲዮ እየዘገየ ካስቸገረዎት ይሄንን መጠቀም ይችላሉ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cloudflare.onedotonedotonedotone

⏰⏰ኩራዝቴክ (@kuraztech) ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆቻቸዉ ታላቅ ስጦታ ይዞላችሁ መጥቷል፡፡
📌ከ 2011 እስከ 2014 ያሉ 28 የናቹራል ፈተናዎችን በቪዲዮ እና ድምፅ ቀርበዋል