kuraztech
Open in Telegram
Website - www.kuraztech.com 📌📌📌 Support & Discussion Group: @kuraztechnologies
Show more3 112
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2930 days
Posts Archive
3 112
📌📋የሚሰሩበትን እና የሚያቅዱበትን መንገድ በእጅጉ ለማሻሻል ዝግጁ ኖት❓
የስራ እና የዕለት ተዕለት ተግባራትዎን በ Notion በማቀድ እና በማደራጀት፤ ህይወትዎን ያቅልሉ። የስራ ውጤታማነትዎንም ያሳድጉ! 📈
የ Notion ኮርሳችንን በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ማግኘት ይችላሉ።
https://kuraztech.com/singlecourse/excel-productivity-with-notion
KURAZTECH
Learn new skills, Excel your career!
▶️ አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter

🧑🏾💻Elevate your learning with Kuraztech 🚀
🔭 Explore a wide range of courses and discover your true potential! 🎯
KURAZTECH
Learn new skills, Excel your career!
▶️ አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
💻📱የማህበራዊ ሚዲያ ማኔጅመንት ተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ገጾችን በመፍጠር እና ማስተላልፍ የምንፈልገውን መልክዕክት በተለያየ መንገድ በማዘጋጀት ለተፈለገው የህብረተሰብ ክፍል የምናደርስበት አማራጭ ነው። ከዚህ በተጨማሪም የተከታዮቻችንን ብዛት በመጨመር መልዕክቶቻችን ለብዙ ሰው እንዲደርሱ እና የተፈለገውን መልዕክት በሰው ዘንድ እንዲሰርጽ የሚረዳ ጥበብም ጭምር ነው። በአሁኑ ጊዜ አብዛኛው ሰው የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ መሆኑን ተከትሎ ብዙ ድርጅቶች ምርት እና አገልግሎታቸውን ለማስተዋወቅ እንደ ዋነኛ መንገድ እየጠጠቀሙበት ይገኛሉ። ይህም የማህበራዊ ሚዲያ የማስተዳደር ክህሎት ባሁኑ ጊዜ ገበያ ላይ ተፈላጊ ከሆኑ ቀዳሚ ክህሎቶች ዉስጥ አንዱ እንዲሆን አስችሎታል። 🎆🎇
📌 ይህንን ተፈላጊ ክህሎት በመማር ህይወትዎን ይቀይሩ!
https://kuraztech.com/singlecourse/social-media-managment
📲 ይህንን ኮርስ የሞባይል አፕሊኬሽናችንን በመጠቀምም መማር ይችላሉ።
▶️ አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
🚀 🎉 Exciting News 🎉 🚀
@kuraztech is thrilled to announce the successful completion of our summer internship program! We were truly amazed by the demo projects presented by our interns on their final days. It's been a rewarding experience witnessing their growth and seeing them excel in their career paths.
As our interns embark on the next chapter of their career journey, we wish them the best of luck in all their future endeavors. We are confident that they will achieve great things and make a positive impact wherever they go.
A special thank you goes out to all the supervisors, and the entire Kuraz Technologies team for making this internship a remarkable and unforgettable experience. We couldn't have done it without your dedication and support.
#InternshipCompletion #Gratitude #ProfessionalGrowth #Teamwork #UnlockingPotentials
3 112
📖🤰🏽ስለ እርግዝና እና ወሊድ ማወቅ የሚፈልጉት ነገር አለ?
🤰🏽🤱🏽በእርግዝና ወቅት የሚከሰቱ ለውጦች ምንነት እና አስፈላጊነትን፣ በዚህ የእርግዝና ሂደት ወቅት የጽንሱ እድገት በምን መልኩ እንደሚቀጥል እንዲሁም በወሊድ ወቅት የሚኖሩ ሁኔታዎች ምን እንደሚመስሉ አብራርቶ ለሁላችንም በሚሆን መልክ ያቀረበ ድንቅ መጽሃፍ ነው። ጸሃፊው ዶ/ር በእምነት የሻው በአሁኑ ወቅት በ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ኢንተርን ሃኪም ሆኖ በማገልገል ላይ የሚገኝ ባለሙያ ነው።
በእርግዝና ላይ ያሉ እንዲሁም ልጅ ለመውለድ እያሰቡ ላሉ ጓደኞች እና ቤተሰቦቻችሁ ያጋሯቸው።
የእረፍት ቀንዎን ይህንን አስተማሪ መጽሃፍ በማንበብ ያሳልፉ!
https://kuraztech.com/singlebook/Tobit
📲 ይህንን መፅሃፍ የሞባይል አፕሊኬሽናችንን በመጠቀም ማንበብ ይችላሉ።
▶️ አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
📖🤰🏽ስለ እርግዝና እና ወሊድ ማወቅ የሚፈልጉት ነገር አለ?
🤰🏽🤱🏽በእርግዝና ወቅት የሚከሰቱ ለውጦች ምንነት እና አስፈላጊነትን፣ በዚህ የእርግዝና ሂደት ወቅት የጽንሱ እድገት በምን መልኩ እንደሚቀጥል እንዲሁም በወሊድ ወቅት የሚኖሩ ሁኔታዎች ምን እንደሚመስሉ አብራርቶ ለሁላችንም በሚሆን መልክ ያቀረበ ድንቅ መጽሃፍ ነው። ጸሃፊው ዶ/ር በእምነት የሻው በአሁኑ ወቅት በ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ኢንተርን ሃኪም ሆኖ በማገልገል ላይ የሚገኝ ባለሙያ ነው።
በእርግዝና ላይ ያሉ እንዲሁም ልጅ ለመውለድ እያሰቡ ላሉ ጓደኞች እና ቤተሰቦቻችሁ ያጋሯቸው።
የእረፍት ቀንዎን ይህንን አስተማሪ መጽሃፍ በማንበብ ያሳልፉ!
https://kuraztech.com/singlebook/Tobit
📲 ይህንን መፅሃፍ የሞባይል አፕሊኬሽናችንን በመጠቀም ማንበብ ይችላሉ።
▶️ አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
🎁🎁 ስጦታ ለእረፍት ቀንዎ 📖
የእረፍት ቀንዎን የታዋቂው የPersonal development trainer, አሸናፊ ታዬ Transcending limits የተሰኘውን ግሩም መፅሃፍ ያለምንም ክፍያ እያነበቡ ያሳልፉ።
📲 ይህንን መፅሃፍ የሞባይል አፕሊኬሽናችንን በመጠቀም ማንበብ ይችላሉ።
▶️ አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
🖥 🖋 Canva ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በብዙዎች ተመራጭ የሆነ የዲዛይን መስሪያ ኦንላይን ፕላትፎርም ነው። የሚያስፈልግዎትን የግላዊ፣ የማህበራዊ ሚዲያ ፖስቶች፣ የዶክመንት ዲዛይኖች፣ CV፣ ትምህትርታዊ ዶክመንቶች፣ ፖስተሮች፣ ሎጎዎች እና ሌሎች ብዙ አይነት ዲዛይኖችን በራሳችሁ ግሩም በሆነ መልኩ መስራት ያስችላችኋል። 🖌🎆🏞
👉🏻 ይህንን ሊንክ በመጠቀም የCanva ኮርሳችንን ይማሩ፣ በሃሳብዎ ያለውን ንድፍ ህይወት ይዝሩበት! https://kuraztech.com/singlecourse/canva-fundamentals-for-content-creators
📲 ይህንን ኮርስ የሞባይል አፕሊኬሽናችንን በመጠቀምም መማር ይችላሉ።
▶️ አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms
🔶 P.S. የዚህን ፖስት ዲዛይን የሰራነው በ Canva ነው😉።
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
📘📖📚ዛሬ ተማሪዎች ትምህርት የምትጀምሩበት ቀን እንደመሆኑ በተስፋ እና በጉጉት የተሞላ እንደሚሆን እርግጠኞች ነን። ኩራዝ ቴክ ይህ የትምህርት ዘመን እቅዳችሁ የሚሳካበት መልካም የትምህርት ዘመን እንዲሆንላችሁ ይመኛል። 📒📔
📱💻 ዛሬ E-learning በትምህርት ቆይታ ላይ ያለውን አስተዋጽኦ መረጃዎችን በመጨመር እናካፍላችሁ። 🖥
አሁን ላይ ኢ-ትምህርት አማራጭ ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም በትምህርት ሂደት ላይ ግዴታ እየሆነ ነው። ይህም የሆነበትን ምክንያት የተወሰኑ ነጥቦችን በማንሳት እናጋራችሁ፡
🔶 የኢ-ትምህርት አማራጮት ተማሪዎች በትምህርት ላይ የሚያሳልፉትን ሰዓት በእጅጉ ይጨምራል።
🔶 እነዚህ የኢ-ትምህርት አማራጮች ተለምዶዋዊን ተማሪ ወደ ትምህርት ቤት የሚሄድበትን አሰራር በመቀየር ትምህርቱ ወደ ተማሪው የሚደርስበትን እድል ይፈጥራል።
🔶 የትምህርት ውጤታማነታቸውን በከፍተኛ ሁኔታ ያሻሽላል።
🔶 በማንኛውም ቦታ እና ሰዓት በትንሽ ክፍያ መማር ያስችላል።
🔶 እንደ ሃገር ወይም በቦታ እና ጊዜ ገደብ ምክንያት ማግኘት የማይቻሉ ትምህርቶችን መከታተል ያስችላል።
📎 እነዚህ ሁሉ ጥቅም ያለው ቢሆንም በብዙዎች ዘንድ ጥቅም ላይ ለመዋል እንዳይችል የሚያደርጉ ምክንያቶች ዋናዎቹ የቴኮኖሎጂ መሳሪያዎች እና የኢንተርኔት አገልግሎት አለማግኘት ቢሆኑም አሁን ላይ ግን ተደራሽነቱ በፍጥነት እየጨመረ ነው። ሌላው ትልቁ ችግር እነዚህን ትምህርቶች ማግኘት የሚቻልባቸውን ፕላትፎርሞች አለማወቅ ናቸው።
#Kuraztech
#Backtoschool
#Elearning
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
3 112
Repost from Safe Light Initiatives
✨Wanna know more about:✨
✅What exactly LCC is ?
✅What benefit do you get from LCC ?
✅What are the requirements for joining LCC ?
✅Which package is preferable for you?
✅How can you join LCC ?
✅What is next after LCC ?
Register here:
https://forms.gle/QPt3oCyBTH3dYkDNA
⚡️Join us tomorrow Thursday, Sept.7 at Safe Light Hub⚡️
Bole Brass, 50 meters from Yod Abyssinia Restaurant.
👇 FOR MORE UPDATES👇
👉 Join @SafeLightOfficial 👈
Telegram | Instagram | LinkedIn | Facebook
#SdgGoal4 #RoadtoSdg04
#Qualityeducation
#youngemergingLeaders
#youngAfricanDiplomats
#SdginEthiopia
#MouEthiopia #DiplomaticSimulation
#Transform2032
#Model2053
#Agenda2063
3 112
Repost from እንደራሴ የወጣቶች ማህበር Enderase Youth Assocation
ድንቅ ወግ ፮
Dinq Wege|6
The Monthly Talk Conference by Enderase Youth Association partnering with Kuraz Technologies,Bluespace & Linkup Addis has prepared The 6th program of Dinq Weg in title of "Culture & Arts For Transforming the Youths" by inviting Celebrated artists and musicans also influential persons to share wonderful thoughts about arts and cultures on August 05,2023 Saturday starting from 3pm afternoon.
RSVP YOUR SEAT NOW.
https://form.jotform.com/223373474022551
3 112
🛑🛑ታላቅ ዜና ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች
ኩራዝ ቴክኖሎጂስ የ12ኛ ክፍል ኮርሶችን በነጻ ማግኘት እንደሚችሉ ስናበስር በደስታ ነው፡፡
📱📱የሞባይል መተግበሪያውን:
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms
በማውረድ እንዲሁም
ዌብሳይት 🖥 www.kuraztech.com በመሄድ ኮርሶቹን በነፃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter