en
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Closed channel

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Show more
3 920
Subscribers
-224 hours
-117 days
-5430 days
Posts Archive
አሪፍ wifi ካላቹ በስልካቹ Live

😍 አዲሱ PREMIUM HD 8950 ሳተላይት ፋይንደር ይሄን ይመስላል ከ FINDSAT 8900 ጋ ተመሣሣይነት አለው ሸገር ዲሽ ✌️
😍 አዲሱ PREMIUM HD 8950 ሳተላይት ፋይንደር ይሄን ይመስላል ከ FINDSAT 8900 ጋ ተመሣሣይነት አለው ሸገር ዲሽ ✌️

😍ዛሬ ማታ 5:00 ላይ ሚደረግ የፕሪምየርሊግ ጨዋታ አርሰናል Vs ዌስትሀም Satlite Amos ላይ ከ NileSat ዝቅ ብሎ ቻናል Sport 1 Tp-List 11031 / V / 30000 ሸገር ዲሽ✌️

😍እቺን 3/4 ቀን ስልኬ ስለማይሰራላቹ ምትፈልጉኝ እና ምትፈልጉት ነገር ካለ በ Telgram በውስጥ መስሠር አውሩኝ🙏 👉 @must08 ሸገር ዲሽ ✌️

❄️ አዲስ Eutelsat 7 ወይም TRT Sport ባለበት ላይ የ TV Congo Package እና እንዳድ የ Startimes ቻናሎች ተበርግደዋል አብዛኞቹ ግን $ ናቸዉ የሚሰሩም ግን አሉ 🖥 Azam Sport Tv 🖥 TV congo 🖥 Zuku zone............. 👑 ከታች ባለው TP Search አድርጉት ወይም Blind Scan አድርጉት ይገባሉ ❤️ 11096 H 19249 11356 H 45000 11419 H 45000 11472 H 30000 11512 H 29898 11553 H 29749 11596 H 30000 11638 H 30000 11678 H 30000 11727 H 27499 11765 H 27499 11804 H 27499 12015 V 29948 📲 ለቀዳሚ የዲሽ መረጃ TEME dish ET

በEutelsat 7°E ላይ የሚገኘው የTRT Sport እና Rodrigues tv2 ላይ በእንግሊዘኛ ቋንቋ በማንኛውም HD ሪሲቨር አሰራሩ ከ Nilesat ከፍ ብሎ ወደ ግራ! Strong Tp-List 11492 / V/ 30000 Tp List - 10803/V/30000 Trt ሸገር ዲሽ✌️

Eutelsat 7°E ላይ ያሉ የተወሰኑ የDiጂቱርክ ፓኬጅ ቻናሎች ከዛሬ Dec 8 ጀምሮ በForever Server እየሰሩ ይገኛሉ! 👉ነገር ግን የሆነ ጊዜ ይከፍታል የሆነ ጊዜ ይዘጋል ሙሉ ለሙሉ ቋሚ አልሆነም 👉እናም Amos ላይ ያሉትንም ያለ Cccam በ Data ብቻ መመልከት ሚያስችሉን Amos ግን እስኳሁን ቋሚ ነው •Technical መረጃዎች -ዲሹን ለመስራት ከNilesat ከፍ በማረግ ወደ ግራ! በመጠኑ! -Strong Tp - 11492/V/30000 -ቻናሉ እንዲሰራ ከታች ከዘረዘርናቸው ሪሲቨሮች መካከል አንዱ ወይም Forever Server ያለው ሪሲቨር ግድ ነው! Orca Server ያላቸውም ቢሆኑ -ቻናሎቹን ለማየት Internet Connection በLAN ወይም በWifi አማካኝነት ግድ ነው! -ቻናሎቹ ይቆዩ አይቆዩ ምንም ዋስትና የለም ሪሲቨሮቹ👇 .Icone Iron Pro Orca Server 4K .Icone Iron Wego Orca 4k •Tiger T3000 4K •Tiger T8 High class V2 •Tiger T8 HD Ultra •Tiger T8 Mini Ultra •Starsat X1 Pro 4K •Starsat T-14 Extreme •Starsat 90000/2000 Extreme •ከ ሀገር ውስጥ ደሞ Lifestar 9090 እና 9090 Mini ይገኙበታል! SebriSat & ሸገር ዲሽ✌️

😍ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በቤትዎ በ Tv Verzish FootBall HD በ ርግጠኝነት ስለሚተላለፉ ይከታተሉ ለማሰራት ወይም ለማስገጠም +251913064008 ይደውሉልን ሸገር ዲሽ ✌️ join 👉 @Shegar08

አለቀ✌️

ማንቼ 2 -1 ሲቲ 👏👍✌️

Libiya Sport NileSat ላይ Zoom.አርጋቹ እዩ

አሁንም የ ENGLISH PRIMIRLIG ተጨዋቾች ካፒቴኖች ግብረሰዶም በተመለከተ አድማ ላይ ስለሆኑ TV VERZISH ጨዋታዎችን አያስተላልፍም 👏👏👏
አሁንም የ ENGLISH PRIMIRLIG ተጨዋቾች ካፒቴኖች ግብረሰዶም በተመለከተ አድማ ላይ ስለሆኑ TV VERZISH ጨዋታዎችን አያስተላልፍም 👏👏👏

🏆 #PremierLeague 🏆 ⚽️ Tottenham 🆚 Burnley ⚽️ 🕕 18:30 🔴 TRT Spor 📡 TurkSat 42° 🔶 11054 V 30000 - HD 🔶 11258 V 27500 - SD 📡 Eutelsat 7° 🔶 11637 H 30000 🔶 11492 V 30000 🔵 Sport 1 Israel 📡 Amos 4° 🔶 11030 V 27500 ሸገር ዲሽ ✌️