ሸገር ዲሽ Software ✌️
Closed channel
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Show more3 760
Subscribers
No data24 hours
-117 days
-4930 days
Posts Archive
3 760
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1000++ ረሲቨር ሁሉንም OSN እና Amos HD እና SD መክፈቻ ሶፍትዌር ነው የአንድ አመት Canal ሰርቨር በነፃ ሞልተንባቸዋል በተጨማሪም Tshare Connect ያደርጋል Super G-Share Plus ሰርቨር አለው አካውንት ገዝታችሁ መሙላት ትችላላችሁ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E አዳዲስ ቻሎች ድርድር አለው።
🔥 Fix YouTube (YouTube ላይ አማረኛ እንዲያነብ አድርገነዋል)
🔥 Add Super G-Share Plus ሰርቨር
🔥 Add 0 button Server menu shortcut (ሪሞቱ ላይ 0 Button ስትነኩ የሰርቨር ሜኑ አቋራጭ ታገኛላችሁ
🔥 Add TS Delay (የተለያዩ IKS ሰርቨሮችን ስትጠቀሙ ለምሳሌ cccam ላይ ስክራች ካደረገ TS delay በመጨመር እና በመቀነስ ስክራቹን ማጥፋት ትችላላችሁ አገልግሎቱን ደግሞ Setting ውስጥ ታገኛላችሁ።
🔥 ረሲቨራችን በሶፍትዌር ችግር On ብሎ ቢቀር ይሔንን ሶፍትዌር ስሙን gxrom ብላችሁ ለውጣችሁ ረሲቨሩ ላይ ትሰኩትና ረሲቨሩን ስታበሩት እራሱ መጫን ይጀምራል ከጫነም በሗላ 100% ሲደርስ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት እራሱ መስራት ይጀምራል።
👁ማሳሰቢያ👁
OSN ለመክፈት ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ Port አስተካክላችሁ ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር አገናኝታችሁ Canal ሰርቨር Connect ማድረግ ነው።
22_8_2020✌️
3 760
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
🏆 EUROPA LEAGUE 🏆
😱ዛሬ ዐርብ ማታ የሚደረግ የ ኢሮፓ ሊግ ምርጥ የዋንጫ ጨዋታ በ ቤትዎ በ ነፃ ቻናል በ Tv Verzish & FootBall HD ይከታተሉ
Yahsat Tp List - 11785 H 27500
Verzish Biss👉2020abebcd0103d1
football HD👉12340046abcd0078
📺IRIB TV 3 HD🇮🇷
📺Varzish Sport HD🇹🇯
📺FOOTBALL TV HD🇹🇯
📺CBC SPORT HD🇦🇿
📺beIN Sports Haber HD🇹🇷
📺Libya sport HD Nilesat
📺ARENA SPORT 1
📺Armenia TV🇦🇲
📺Asr TV🇦🇫
📺Match TV🇷🇺
Call +2519130640 08 ይደውሉ
In Box 👉 @Must08
@shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 760
👉👉 ይሄ ልጅ ፋይንደር እና Cccam እሸጣለው እያለ የ ብዙ ሰዎችን ብር እየበላ ያለ ሌባ ነው እና
በደምብ ልታቁት ይገባል ልጁ ሚጠቀመው ስልክ 0918 334884 ይጠንቀቁ ከንደዚ አይነት አጭበርባሪ
3 760
3 760
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱😱አዲሱ 2020 ሞዴል Starface SF-8900 HD ፋይንደር እጃችን ላይ ይገኛል✌️
👉Screaኑ ሰፋ ያለ Switch የሚያነብ
👉Software የተጫነበት
👉ባትሪው ከ4-5ቀን የሚቆይ
👉Satliteዎችን ከነ ሙሉ Tp የያዘ
👉Spectrum ይሰሪል
👉ሙሉ ፓክድ የሆነ አብሮት USB OTG አለው
ጥቂት ፍሬ ስላለ ይፍጠኑ
@Must08
+251913064008 ይደውሉልን
ሸገር ዲሽ✌️
