en
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Closed channel

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Show more
3 941
Subscribers
-624 hours
-267 days
-9930 days
Posts Archive
📣SPTV ተጠቃሚዎች ✔️በሰሞኑ ከማሰራጫ ጣቢያ በሚፈጠር ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት ረጅም ግዜ የመቆራረጥ እና ኳሊቲ የመቀነስ ችግር ሊኖር ይችላል የዛሬ አመት በዚህ ግዜ ተመሳሳይ ነገር ገጥሞ ነበር እና ችግሩን ነግረናቸዋል ካስተካከሉት አስተካከሉት ነው ካላስተካከሉት ችግሩ ሊቀጥል ይችላል እኛ ምንም ልናደርግ ስለማንችል እስኪስተካከል በትዕግስት መጠበቅ ነው ወይም ሌላ አማራጭ መጠቀም ነው🙏 ለምሳሌ vip  Dstv & BeinSport ወይም EutelSat 7°E  ቻናሎች 👍ሌላው በ 4G & 5G ፈጠን ያለ Network ላላቹ BeinSport & Dstv & SkySport ለመመልከት ➡️ Apollo iptv & MY HD & Etv Pro iptv ዎች ተጠቀሙ። ✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport / MorePlex   / Apollo /  Forever /  Etv Pro / MY HD  iptvዎች ለማስሞላት  @Must08 ያናግሩን። ⚡️@ShegarDish08

📱Telegram Premium መግዛት ለምፈልጉ ዋጋ 3 Month  ⭐️➡️ 2400 Birr 6 Month   ⭐️ ➡️ 3600 Birr 12 Month ⭐️ ➡️ 5500 Birr 💸💸ለመግዛት  @Must08 ያናግሩን

👆👆ይሔ HDASE SL-001 Software ነው። 👉ለ Epriom Data ማስነሻ Software ይሆናል። @ShegarDishsoftware

⚠️ማሳሰቢያ ➡️10845 H 30000 ፋይንደር ላይ Quality ላያመጣላቹ ይችላል ➡️ማድረግ ያለባቹ 10762 V 30000 በጥሩ Quality ትሰሩና የመጨረሻውን Software ጭናቹ EutelSat
+1
⚠️ማሳሰቢያ ➡️10845 H 30000 ፋይንደር ላይ Quality ላያመጣላቹ ይችላል ➡️ማድረግ ያለባቹ 10762 V 30000 በጥሩ Quality ትሰሩና የመጨረሻውን Software ጭናቹ EutelSat 7E ሙሉ Blind Search ማድረግ ሁሉም ይገባሉ። ➡️በ 90 cm ለመስራት Nilesat ሰርታቹ ከ ታች L ላይ መቀጠል ወይም EutelSat 7E ሰርታቹ ወደ ላይ መቀጠል። ➡️180 Cm ሰዐን ለምትጠቀሙ NileSat & Amos ካላቹ ከታች በዘንግ or በ ሽቦ መቀጠል። ለጊዜው እነዚን ቻናሎች የሚሰሩት ሪሲቨሮች ➡️LifeStar 9090Dimond ➡️GoldStar 9000Ghost ➡️LEG N24 + Forever ➡️MediStar 2525&2727 Forever ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ። @ShegarDish08                  ሸገር ዲሽ✌️

24H Sport is Back 💪💪💪👌
24H Sport is Back 💪💪💪👌

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 43"  LS-4389FHD SMART Android 14 TV ሶፍትዌር ነው። አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው። 👁What's👁New 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ 🔥 Change to new UI 4.0 @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 50"  LS5024UHD SMART Android 13 1.5GB+8GB TV ሶፍትዌር ነው። አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው። 👁What's👁New 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 55"  LS5524UHD SMART Android 13 1.5GB+8GB TV ሶፍትዌር ነው። አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው። 👁What's👁New 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 65"  LS6524UHD SMART Android 13 1.5GB+8GB TV ሶፍትዌር ነው። አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው። 👁What's👁New 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ @ShegarDishSoftware

❗️❗️ይሔ የLEG N24+ FOREVER Software ነው። 🛒FIX B-GLSTV Search Problem 📹FIX YOUTUBE Problem youtube እንዲሰራ ተደርጓል። 🔩 some bug`s (refrash) @ShegarDishSoftware 07_04_2025

⭐️ Update Available! CRICFy TV Version 5.0 Faster, smoother, and better than ever! ⚡️ 🔄 Update Now!

😃አሁን ገበያ ላይ የሚገኙት የሚሸጡት GoldStar 7500&7200 & 8600& 8800 ሞዴሎች የ 1ወር Sptv ተሞልቶባቸዋል ገዝታቹ ስትከፍቱት ቻናል የተሞሉ ናቸው 3.13 Software Vers
😃አሁን ገበያ ላይ የሚገኙት የሚሸጡት GoldStar 7500&7200 & 8600& 8800 ሞዴሎች የ 1ወር Sptv ተሞልቶባቸዋል ገዝታቹ ስትከፍቱት ቻናል የተሞሉ ናቸው 3.13 Software Version ተጭነዋል@ShegarDish08                  ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1 Million 4K Android አዳዲስ ቻናሎች ድርድር ነው ከጫናችሁት በሗላ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ። በውስጡ Nilesat 7°W, Arabsat 26°E, Eutelsat 36°E, Yahsat 52°E, NSS 57°E ቻናሎች አሉት @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV እና B-GLSTV ለምትጠቀሙ ብቻ ነው ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ IPTV አይሰራም 👁What's New👁 Improved 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ B-GLSTV 1 HD B-GLSTV 2 HD B-GLSTV 3 HD B-GLSTV 4 HD B-GLSTV 5 HD Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል @ShegarDishSoftware 26_03_2025

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV እና B-GLSTV ለምትጠቀሙ ብቻ ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ IPTV አይሰራም 👁What's New👁 Improved 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ B-GLSTV 1 HD B-GLSTV 2 HD B-GLSTV 3 HD B-GLSTV 4 HD B-GLSTV 5 HD Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል @ShegarDishSoftware 26_03_2025