cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ግጥም እና ወግ

፨፨ግጥም እና ወግ ከቶፊቅ ጋር፨፨ ፣ግጥሞች ፣ወጎች ፣ልብወለዶች ፣ሙዚቃዎች ፣ታሪኮች እንዲሁም አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ፅሁፎች join ያርጉ @Nuenmamar Hasab @McTof

Show more
Advertising posts
389
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:06
Video unavailableShow in Telegram
Day 328 without sex 😂😂
Show all...
አቅራቢ፦ ቶፊቅ #ግጥም እና ወግ ከቶፊቅ ጋር °°°°°°💚💛❤️°°°°°° ቻነሉን share እና invite ወዳጅ  ጓደኛዎን     👉 ያዝናኑ  👉 ያስተምሩ Join join join 👇👇👇👇👇 @Nuenmamar @Nuenmamar @Nuenmamar 👆👆👆👆👆👆
Show all...
👍
❤️
😍
🤔
😁
አቅራቢ፦ ቶፊቅ #ግጥም እና ወግ ከቶፊቅ ጋር °°°°°°💚💛❤️°°°°°° ቻነሉን share እና invite ወዳጅ  ጓደኛዎን     👉 ያዝናኑ  👉 ያስተምሩ Join join join 👇👇👇👇👇 @Nuenmamar @Nuenmamar @Nuenmamar 👆👆👆👆👆👆
Show all...
አቅራቢ፦ ቶፊቅ #ግጥም እና ወግ ከቶፊቅ ጋር °°°°°°💚💛❤️°°°°°° ቻነሉን share እና invite ወዳጅ  ጓደኛዎን     👉 ያዝናኑ  👉 ያስተምሩ Join join join 👇👇👇👇👇 @Nuenmamar @Nuenmamar @Nuenmamar 👆👆👆👆👆👆
Show all...
«ፍቅረኛዬ ልደቷ ደርሷል። ምን ልስጣት » አለኝ «ለምን አትነቀስላትም» አልኩት። «ምን ልነቀስ? ስሟን? » «አይ እሱማ የተለመደ ነው። » «የተወለደችበትን ቀን? ወይ የተገናኘንበትን?» «እሱም አዲስ ነገር አይደለም!» «ታዲያ?» «ለየት ያለ ነገር። መጀመሪያ ከተገናኛችሁበት ቦታ... ወይ አብራችሁ ካደራችሁበት ጋር የተያያዘ ነገር ካለህ... » አልኩት... «ምርጥ ሀሳብ ! መጀመሪያ አብረን ያደርንበትን እንደውም!» ተቻኩሎ ሳይነግረኝ ጥሎኝ ሄደ። በሳምንቱ ጥቁርቁር ብሎ አገኘሁት። «ምነው?» አልኩት። « ባክህ ተጣላን እኮ » አለኝ « በምን !?» «በንቅሳቱ... » «ምን ተነቅሰህ... ?» ንቅሳቱን ከደረቱ ላይ ገልጦ አሳየኝ። « Room 17 » በትልቁ ፡ ከስር ደግሞ «አዳማ ጀርመን ሆቴል » በደቃቁ ተፅፏል። የንቅሳት ምርጫው ቢያስቀኝም... ሳቄን ውጬ ጠየኩት... «እንዴ እዛ ከሆነ ያደራችሁት... ምን አጣላችሁ? ማለቴ ለምን ደበራት?» «ከሷ ጋር መጀመሪያ ያደርነው እኔ ቤት ነው። ጭራሽ አዳማ አብረን ሄደን አናውቅም። የተነቀስኩት ከኤክሴ ጋር ያደርኩበትን ነው ለካ ... » 《 🙈 🙉 🙊 》 ••●◉Join us share◉●••       ╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗           @Nuenmamar           @Nuenmamar           @McTof       ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝🌹
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
📒​​አንድ ምሽት በጎልማሶች የትምህርት ክፍለ ግዜ የሳይኮሎጂ መምህሩ ወደ ክፍል ገባና "ዛሬ አንድ Game እንጫወታለን" አለ ፡፡ ተማሪዎቹም "ምን አይነት Game?" በማለት በህብረት ጠየቁ ፡፡ መምህሩ ቀጥሎ "ፈቃደኛ የሆነ አንድ ሰው ?" አለ ፡፡ አንድ ፈቃደኛ ወንድ ተማሪ እጁን አወጣ ፡፡ መምህሩም ተማሪውን በህይወቱ ትልቅ ቦታ ያላቸውን 30 ሰዎች ስም ጥቁር ሰሌዳው ላይ እንዲፅፍ ጠየቀው ፡፡ ተማሪውም ከቤተሰቦቹ ጀመሮ የጎረቤቶቹን ፣ የዘመዶቹንና የጓደኞቹን ስም ፃፈ ፡፡ መምህሩ በመቀጠል በጣም ጠቃሚ ያልሆኑ 3 ስሞችን እንዲሰርዝ አዘዘው ፡፡ እሱም የጎረቤቶቹን ስም ሰረዘ ፡፡ አሁንም ሌላ 5 ስሞችን እንዲሰርዝ ነገረው ፡፡ ተማሪውም የሩቅ የምላቸውን ዘመዶቹን ስም ሰረዘ ። በዚህ መልኩ የአራት ሰዎች ስም ብቻ (የእናቱ ፣ የአባቱ ፣ የሚስቱና የብቸኛው ልጁ) እስኪቀር ብዙ ስሞችን ሰረዘ ። ሙሉ የክፍሉ ተማሪዎች Gamu ለዚህ ተማሪ ብቻ እንዳልሆነ ተረድተው በተመስጦ ይከታተላሉ ፡፡ አሁንም መምሩ ከቀሩት አራት ስሞች 2 እንዲሰርዝ አዘዘው ፡፡ ተማሪውም በጣም ከባድ ምርጫ ነበር ፡፡ እያመነታና እንዳልተቀበለው በሚያስታውቅ መልኩ የወላጆቹን ስም ሰረዘ ። መምህሩ በስተመጨረሻ ከቀሩት ሁለት ስሞች 1 እንዲሰርዝ ነገረው ፡፡ ተማሪውም ሙሉ በሙሉ አእምሮው ተረበሸ ፡፡ በአይኖቹ እያነባ በሚንቀጠቀጡ ጣቶቹ የልጁን ስም ሰረዘ ፡፡ መምህሩም ተማሪውን ወደ መቀመጫው እንዲመለስ ነገረው ። ከደቂቆች በኀላ መምህሩ "ለምን ሚስትህን አስቀረህ ? ቤተሰቦችህ ላንተ ብቸኞች ናቸው ፤ ልጅህን የወለድከው (ወደ ህይወት ያመጣኸው) አንተ ነህ ፤ ሚስት ግን ሌላ ማግባት ትችላለህ ፤ ለምን ከእነሱ እሷን አስቀደምክ?" በማለት ተማሪውን ጠየቀው ፡፡ ሁሉም ተማሪውን ምላሽ ለመስማት ጓግቷል ፡፡ ተማሪውም በተረጋጋ መንፈስ እንዲሁም በቀስታ እንዲህ ሲል መለሰ ፦ አንድ ቀን ቤተሰቦቼ ምናልባት ከእኔ ቀድመው ያልፋሉ ፤ ልጄም ሲያድግ ለትምርት ፣ ለስራ ወይም በማንኛውም ምክንያት ጥሎኝ ይሄዳል ፡፡ ሙሉ ህይወቴን ሁሉን አብራ የምትጋራኝ ብቸኛ ሰው ቢኖር ባለቤቴ /ሚስቴ/ ናት ፡፡" አለ ። ሁሉም ተማሪ ከመቀመጫቸው ተነስተው እውነተኛውን የህይወት ገፅታ ስላካፈላቸው አጨበጨቡለት ይባላል ። እውነት ነው ፡፡ ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለናቸው እንሄዳለን ፡፡ ለማን ስንል ? ለባል ወይም ለሚስት ፡፡ ልጆቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለውን ይሄዳሉ ፡፡ ለማን ሲሉ ለሚስታቸው ወይም ለባላቸው ሲሉ ፡፡ #ከምርጥ_ጽሑፎች ተወሰደ! ••●◉Join us share◉●••       ╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗           @Nuenmamar           @Nuenmamar           @McTof       ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝🌹
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ አንጋፋ እንዴት ከፍቅረኛዉ ጋር እንደተለያየ እያጫወተኝ ነበር። አንድ ቀን አመሻሽቼ ቤቴ ስገባ ቺኳ ጠበቀችኝና:- - እኔና አንተ መለያየት ይኖርብናል! - OMG sweety! 🥺 ምን ማለትሽ ነው? በምን ምክንያት?? - በቃ እኔና አንተን ምንም አንድ የሚያደርገን ነገር ጠፍቷል! ሁሉ ነገራችን ተቃራኒ ነው! 😢 - ኖ ዌይ ማሬ! በፍፁም እንዲህ አትበይ። በብዙ ነገር ሐሳባችን አንድ ነው! - እስኪ አንድ ምሳሌ ስጠኝ? - በጣም ጥሩ! ለምሳሌ ወደ ሩቅ አገር በእግርሽ እየተጓዝሽ ነው እንበል። መንገድ ላይ መሸብሽና እንዲያሳድሩሽ አንዱ ቤት አንኳኩተሽ ጠየቅሽ። አስገቡሽ። ቤቱ ውስጥ አንድ ጎረምሳ ወንድና ቆንጅዬ እህቱ ይኖራሉ። የየራሳቸው አልጋ አላቸው። የመረጥሺው አልጋ ላይ እንድትተኚ ፈቀዱልሽ። ከማንኛቸው ጋር ትተኛለሽ? -( እሷ በቁጣ) እንዴት ብትገምተኝ ነው እንዲህ የምትጠይቀኝ? 😡 ከልጅቷ ጋር ነዋ! - አየሽ? … ሐሳባችን አንድ ነው አላልኩሽም? እኔም ብሆን ከልጅቷ ጋር ነበር የማድረው! 🙂 🙂 …. ይኸዉ ወንድማችን ከዚያች ቀን ጀምሮ Abdoal
Show all...