cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ዴይሊ ስፖርት

የእግርኳስ ጥቅሶች ፣ አስቂኝ ምስሎች ፣ ቪዲዮ እና ስለ ውብ ጨዋታ የሚወዱትን ሁሉ ከዋልያ ስፖርት በቀጥታ 😊 ዓላማ 🎯 3000 ሜምበር

Show more
Spain18 627The language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 812
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ነገ በአዲስ ስራ ይጠብቁን
Show all...
👍 17
የማንቸስተር ሲቲው ተከላካይ ቤንጃሚን ሜንዲ በዚህ አመት በሀምሌ ወር ተፈጽሟል በተባለው የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሷል።
Show all...
ሮናልዶ ከሜዳ ውጪም ትልቅ ሚና ያለው ተጫዋች እንደሆነ ተነገረ የቀድሞ የማንቺስተር ዩናይትድ ተከላካይ ሚካኤል ሲልቬስትሪ ፖርቱጋላዊው ኢንተርናሽናል ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የአምበልነት ማዕረጉን በእጁ ላይ ካለማድረጉ ውጭ ሜዳ ላይ ቡድኑን በመምራት በኩል ትልቅ ሚና ያለው ተጫዋች መሆኑን ተናገረ። የቀድሞ ፈረንሳዊ ኢንተርናሽናል ከመሪነት ጋር ተያይዞ በ36 አመቱ አጥቂ ላይ እየደረሰ ያለው ትችት እና ወቀሳ ተገቢ አለመሆኑንም አስታውቋል። ሮናልዶ ከአስራ ሁለት አመታት ቆይታ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ባሳለፍነው ክረምት ወደ ቀድሞ ክለቡ ቤት መመለሱ ይታወሳል። " SHARE " @ETHIO_DAILY_SPORT
Show all...
2016: ባርሳ በአትሌቲኮ 2:0 ተሸነፎ ከቻምፒየንስ ሊጉ ሲሰናበት ባስ ውስጥ ኢኔስታ ሲያለቅስ ነበር 2020: ፒዩጂ ከቻምፒየንስ ሊጉ በባየርን 3:0 ተሸንፈነው ከተሰናበቱ በውሃላ Money Heist ያያል የድሮ እና የአሁን ተጨዋቾች 😒
Show all...
😒 1
😭 2
😂 4
ᴡᴇʟᴄᴏᴍᴇ ᴛᴏ ᵐᵃʳʸᵉ & ᶰᵃʳᵈᶤ ᴀʟʟ ꜰᴇᴇʟ's ᴀʀᴇ ʜᴇʀᴇ 👇 ~ᴍᴏᴛɪᴠᴀᴛɪᴏɴ 🧸 ~ʟᴏᴠᴇ 🖤 ~ʙᴀᴅ sᴀᴠᴀɢᴇ ~ꜰᴜɴɴʏ 🐣 ~ᴅᴇᴇᴘ🌦 ~ᴍᴏᴏᴅ✌️ ~ᴍᴜsɪᴄ 🎧 💬ᶜʳᵒˢˢ &ᶜᵒᵐᵐᵉᶰᵗ @i_need_kal🥀 @Marye_000🥀
Show all...
ˡᵒᵛᵉ 🖤
ᴹᵘˢᶤᶜ 🎧
ᶠᵘᶰᶰʸ 😅
ᴮᵃᵈ ˢᵃᵛᵃᵍᵉ 🙃
ᴹᵃʳʸᵉ & ᶰᵃʳᵈᶤ 💞
‼️ʲᵒᶤᶰ ᵒᶰ ᵃˡˡ‼️
ቀልዶቹ እንዳሉ ሁነው ነው ከሁለቱ የምትመርጡ
Show all...
ወይስ ቀልዱ ብቻ ይቀጥል😅😂
Show all...
👍 6
ሰላም ሰላም ይህ ቻናል ልንቀይረው አስበናል የምን ይሁን ምረጡ እስኪ ?Anonymous voting
  • የእግር ኳስ ሁኖ ዜናዎች ይለቀቁበት
  • የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶ የሚለቀቅበት ይሁን
0 votes
በረኞች ላይ ለማግባት ማድረግ ሚጠበቅብህ 🤣
Show all...
🤣 8
😅 2
😭 2
😎 2
አዳማ ትራዎሬ ከዎልቭስ ጋር በዘንድሮ የውድድር አመት 🔻10 ጨዋታ 🔸0 ጎል 🔸0 አሲስት 🌊 50 ሊትር ላብ🤣
Show all...
🤣 5
😅 2
🧐 1