en
Feedback
EMK Channel

EMK Channel

Open in Telegram

News, Politics, Jobs, Religion and Education

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
3 954
Subscribers
-224 hours
-147 days
-8930 days
Posts Archive
#NationalLottery በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የልዩ ዕድል ሎተሪ ህዳር 3 0/2013 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡ 1ኛ. 20,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር -------1705090 2ኛ. 10,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር---------0729356 3ኛ. 5,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር ---------1206064 4ኛ. 3,000,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር --------0923071 5ኛ. 1,500,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር ---------1877734 6ኛ. 750,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር ----------0340162 7ኛ.300, 000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር ----------1510522 8ኛ. 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 20,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር------- 31075 9ኛ. 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 10,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር-------34772 10ኛ. 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 5,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር------5632 11ኛ.200 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 2,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር-------1071 12ኛ.200 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር--------345 13ኛ.2, 000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 500 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር------065 14ኛ.20, 000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 300 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር------87 15ኛ. 200,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 100 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር------5 ሆኗል፡፡ (ብሄራዊ ሎተሪ)

#KFO| Kongireesii Federaalawaa Oromoo (KFO) filannoo bara 2013 ilaalchiisee ibsa keennera. Filannoon marsaa 6ffaa geggeeffamuuf mootummaafi boordiin filannoo qophii gochaa akka jiranu KFOn odeeffannoo qabaachuu ibseera. Kongireesii Federaalawaa Oromoo gaaffilee ijoo sadii ibsa guyyaa har'a baaseen gaafateera. Isaaniis:- 1. Hoggantoonnifi miseensonni KFO martinuu akka hiikaman; 2. Waajjiraleen paarticha martinuu akka banaman; 3. Mirgi bilisummaan socho’uu kabajamee dirreen siyaasaa dorgomiif mijata ta’e akka uumamuf gaafateera. * Ibsa guutuu suura dawwaadha !

Former Oromia Regional State President Lemma Megersa has successfully completed his PhD studies after defending his dissertat
Former Oromia Regional State President Lemma Megersa has successfully completed his PhD studies after defending his dissertation today at the University of Leiden. Congratulations are in order to Dr. Lemma Megersa! -- Prezidaantiin naannoo Oromiyaa duraanii Lammaa Magarsaa baruumsa digrii sadaffaa (PhD) Univarsitii Leiden-itti hordofaa ture milkiidhaan har'a xumureera. Baga gammadde jenna Dr. Lammaa Magarsaa! -- የቀድሞው የኦሮሚያ ርእሰ መስተዳድር ለማ መገርሳ የዶክትሬት ትምህርቱን ኔዘርላንድስ ከሚገኘው ላይደን ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ባደረገው PhD Defence በስኬት አጠናቋል። ዶ/ር ለማ መገርሳ እንኳን ደስ አለህ!

ፌዴራሊዝሙን የሚቃወሙ ቡድኖች በብዛት ብሄርን መሠረት ያደረገ የወሰን ጥያቄ የሚያነሱ መሆናቸውን ስታይ JF.Kennedy ከ 60 አመት በፊት የተናገረው ትዝ ይልሃል 'We cannot negotiate with people who say what's mine is mine and what's yours is negotiable" #ህዳር_29 ህብረብሔራዊ ፌዴራሊዝም ይለምልም !!

Dameen Oromoo Shani ! Gadaan Oromoo Shani ! Odaan Oromoos Shani ! 1..2..3...Itti fufaamee !

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም እና ፊስቡክ ገፅ Like እና Join ያድርጉ! Telegram ፡ https://t.me/betyTafese https://www.facebook.com/Bety-Tefase-100676725124234

photo content

photo content

photo content
+3

photo content

#UPDATE የአምቦ ዩኒቨርሲቲ "ተመራቂ ተማሪዎች" ከህዳር 28 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ትምህርት እንደሚጀምሩ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ሪፖርት ያላደረጉ ተመራቂ ተማሪዎች ህዳር 24 እና ህዳር 25 ቀን 2013 ዓ/ም ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል። በትግራይ ክልል ስለሚገኙ ተማሪዎች ፣ እንዲሁም በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ስለሚማሩ ተማሪዎች ጉዳይ ከሚመለከታቸው አካላት ጠይቀን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

Kitaabni Betii gabaa irra oolee jira.. Warri Finfinnee bilbilaa! 👇argatu. 0922588589
Kitaabni Betii gabaa irra oolee jira.. Warri Finfinnee bilbilaa! 👇argatu. 0922588589

ተጀመረ ለገበያ ቀረበው አዳማ ፤ጅማ ፤ ነቀምት፤ ቢሾፍቱ፤ አምቦ፤ ሮቤ ባሌ፤ ድሬዳዋ ፤ ወሊሶ ፤አሰላ ከሰሞኑ ይጠብቁ ። ፊንፊኔ፡ 6kilo መሀመድ ገመቹ ፊንፊኔ፡ 22 የሺ ቡና ጎን ቡራዩ፡ ዬሚዪ
ተጀመረ ለገበያ ቀረበው አዳማ ፤ጅማ ፤ ነቀምት፤ ቢሾፍቱ፤ አምቦ፤ ሮቤ ባሌ፤ ድሬዳዋ ፤ ወሊሶ ፤አሰላ ከሰሞኑ ይጠብቁ ። ፊንፊኔ፡ 6kilo መሀመድ ገመቹ ፊንፊኔ፡ 22 የሺ ቡና ጎን ቡራዩ፡ ዬሚዪ ጋር ያገኛሉ ።Kitaabni Betii gabaa irra oolee jira.. Warri Finfinnee bilbilaa! 👇argatu. 0922588589

እውነት እውነት እልሀለው ትህነግ (TPLF)ን ከ4 ኪሎ ገዝግዞ አውጥቶ የጣላት እና ሁላችንንም ነፃ ያወጥን ታሪክ የማይረሳው የሁላችንም ባለውለታ#ቃሊቲ ያለው አርበኛ ነው:: #We respect you
እውነት እውነት እልሀለው ትህነግ (TPLF)ን ከ4 ኪሎ ገዝግዞ አውጥቶ የጣላት እና ሁላችንንም ነፃ ያወጥን ታሪክ የማይረሳው የሁላችንም ባለውለታ#ቃሊቲ ያለው አርበኛ ነው:: #We respect you#We Love you our hero. #FreeJawarmohammed💪#Freetheking.

በዚህ ወቅት አዳዲስ ዜናዎችን ለማግኘት የሚከተሉት ገፆች ቤተሰብ ይሁኑ!!! ✔ቴሌግራም Join👇 t.me/betyTafese ✔የፌስቡክ ፔጅ like,follow👇 https://www.facebook.com/Bety-Tefase-100676725124234

photo content

#Breaking Itaamaajor Shumii Humnoota Waraanaa Janaraal Birhaanu Juulaa Raayyaan Ittisa Biyyaa magaala Maqalee guutummaa guutuutti akka too'ate mirkaneessan. Yeroo ammaan kanas hoggantoota ABUT dabalate namoota seeraan barbaadaman hunda too'annoo jala oolchuuf adamsaa akka jiru ibsameera.

photo content

Just because Someone is supporter of ኦነግ, አብን, TPLF ,PP or ኦፌኮ or ኢዜማ it doesnt make Him/her less Ethiopian. It only means they have diffrent ways of understanding things. የተለየ ሀሳብ መያዝ ሀጥያት አይደለም። ሀጥያት የሚሆነው ጫፍ እና ጫፍ ይዘው እየተሰዳደቡ polarized እየተደራረጉ አንዳቸው አንዳቸውን ለማጥፋት ሲሯሯጡ ነው። ሁሉም የተነሱበት ideology አለ። We can kill or imprison some people but we cant kill an ideology. ያለን አማራጭ የሀሳብ ልዩነቶችን ተቀብሎ ቁጭ ብሎ ተወያይቶ አብረን co-exist የምናደርግበትን common ground መፈለግ ነው ።🙁

photo content