en
Feedback
EMK Channel

EMK Channel

Open in Telegram

News, Politics, Jobs, Religion and Education

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
3 954
Subscribers
-224 hours
-147 days
-8930 days
Posts Archive
photo content

photo content

እውነት ለመናገር ፣ እኔ በግሌ አማራን እንደ ህዝብ የሚጠላ ኦሮሞ አለ ብዬ አላምንም ። "የኦሮሞ ልጆች ፣ አማራን እየጠሉ በአማርኛ ለምን ያወራሉ ? " ለሚሉ ሰዎች ግን መልሴ ፣ " ኦሮሞን ስለሚጠሉ አፋን ኦሮሞን ያላወቁ በመኖራቸው ነው " ነው።

እኔ የማንንም ክብር የመንካት ፍላጎት የለኝም። ያሳደገኝ ሁሉን ችሎ የሚኖር ማህበረሰብ ነው ። በዚያ ላይ ከSafuu ውጪ ከምሆን ከእድሜዬ ላይ ሰዐታት ቢቀነሱ ይሻላል የሚል አቋም ነው ያለኝ። በዚያው ልክ ግን መነካትን አልፈልግም ፣ አልፈቅድምም ። መከባበር እና መቻቻል በሚል መርህ አምናለሁ። አንዳንዱ ግን በስንጥር ይነካህና በዱላ እንድትመልስለት ያስገድድሀል። " ዘመዶችሽ መቼ ነው ዱላ የሚያስቀምጡት " ስትለኝ ፣ ከብቶች እስካሉ ድረስ ዱላ ግድ መሆኑን ነገርኳት። 🤷‍♀️

photo content

They tried to hide their pain They called the war ህግ ማስከበር They tried to silence anyone who speak about Tigray But truth alwa
They tried to hide their pain They called the war ህግ ማስከበር They tried to silence anyone who speak about Tigray But truth always prevails!!!!

photo content

Dhaggeeffadhaa! Dhimmi #Baqqee_Garbaa dubbatu kun jireenya dhuunfaa isaatti hidhata, garuu kan isaa qofa miti, seenaa Oromooti. Hojii OPDO, eenyummaa ishees daqiiqaa 8 fi sekoondii 26 keessatti ragaa waliin lafa kaa’a. Bilimummaan Oromoo OPDO Biltsiginnaa ofiin jettu mancaasuu keessa jira.

photo content
+1