en
Feedback
EMK Channel

EMK Channel

Open in Telegram

News, Politics, Jobs, Religion and Education

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
3 954
Subscribers
-224 hours
-147 days
-8930 days
Posts Archive
photo content
+1

የኢትዮጵይ የደህንነት ስጋት ማን ነው?? ============================ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ ለህዝብ የሚየስብ ለሃገር የሚቆረቆር ብሔራዊ የደህንነት ተቋም ብኖር; የአማራ ብሔርተኝነት እና እርሱ ተከትሎ እያቆጠቆጠ ያለውን የሃይማኖት አክራሪነትን የወቅቱ የኢትዮጵያ የፀጥታ የደህንነት እና የህዝቦች አብሮ የመኖር ከፍተኛ ስጋቶች እንደሆኑ በግልፅ ይገመግማል :: ነገር ግን በዚህ ስአት ይህንን እውነታ በኢትዮጵያ ውስጥ መናገር ለሞት ሊያጋልጥ ሁሉ ይችላል:: ወደድንም ጠላንም ባለፉት ሶስት አመታት ኢትዮጵያን ሊትወጣበት የማትችል መቀመቅ ውስጥ በመክተት የአማራ ብሔርተኛ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል:: ይህንን በብዙ ምሳሌ ማሳየት ይቻላል:: የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ግድያ እና የጅነራል ፀአረ ግድያ; በጉሙዝ ህዝብ ላይ የተፍፀመው ጭፍጨፍና ወረራ; የትግራይ ጦርነትና ያስከተለው ስብአዊ እልቂት, የጀዋርና የሌሎች የኦሮሞ ፖሎቲከኞች መታስርና የሃጨ ግድያ, በኦሮሚያ በተለያየ አቅጣጫ የተከፍቱ ጦርነቶች እና ወረረዎች ወዘተ. እስከ አሁን ከደረስው ጉዳት በተጨማሪ አሁን እየታየ የለው የሃይማኖት አክራሪነት እና የህዝብ አደባባዪችን ሳይቀር በሀይል እና በማስፍራራት የመያዙ አካሄድ ; በኢትዮጵያ የሃይማኖት ግጭትን እንዳይቀስቅስ ከፍተኛ ስጋት አለኝ:: ይህ ሃይል ዘርን እና ሃይማኖትን አንድ ላይ አድርጎ ስለምንቀሳቀስ ለሀገሪቱ ከፍተኛ የብሔራዊ ደህንነት ስጋት National security እንደሆነ ይታየኛል:: ህዝብ እና መንግሥት ይህንን ሀይል በጊዜ አደብ ካላስገዛው በሀገሪቱ ሊቀስቀ የሚችለው የሃይማኖት ግጭት እና ሊያስከትለው ጥፍት ማስብ ይከብዳል:: በግልፅ መታወቂያ ያለበት ይህ ሃይል በምንም መልኩ የአማራን ህዝብ እና የኦሮቶዶስ ቤተክርስቲያንን አይወክልም:: እንዲያውም በቀዳሚነት ይህንን አክራሪ ሃይል ከውስጡ የማውጣትን ሀላፊነት ያለበት የአማራ ህዝብ እና ቤተክርስቲያን መሆን አለባቸው:: የአማራ ህዝብም ይሁን ቤተክርስቲያን ያላቸውን ጥያቄዎች በህግ አግባብ መጠየቅ እንጅ በእነዚህ ሃይሎች ህጋዊ ጥያቄዎቹ እንድነጠቁ መፍቀድ የለበትም:: እግዚአብሔር ለህዝቡ ይድረስ

photo content
+3

best tiktok music 2021 https://youtu.be/06F6_xdB3qg

Watch "Irreecha 2021 Ethiopian tiktok, habesha tiktok, meski menge, Ethiopian music" on YouTube https://youtu.be/aEvrJnHqb7w