BIRR BUILDERS
Open in Telegram
All We show you is how to Printing money Cross: @yona_focus @Abela60
Show more463
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-1730 days
Posts Archive
+1
" በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል " - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
ዛሬ ማምሻውን በሲስተም አለመረጋጋት በተፈጠረ ችግር የተነሳ በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።
ችግሩን በመፍታት የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ በኃይል ማመንጫዎች እና በማከፋፈያ ጣቢያዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል።
የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቆ፤ ያሉትን መረጃዎች በፍጥነት የሚያሳውቅ መሆኑንም ገልጿል።
#EEP
@tikvahethiopia
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=984514054
🎁 Join TronKeeper for a secure Tron wallet experience and start earning rewards! 💰
Live ስለገባቹ ብቻ የሚከፍላቹ አፕ ነው አሁኑኑ ስሩ
https://referu.pro/download?c=one&uid=20117468&m=8.0
Join me on Tikus! Use my referral code: 7313D to get started and earn bonus points! Download the app here: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.tikus.tikus
BTC all time high መንካቱን ተከትሎ Binance ለ 1 ሰው 1 Bitcoin አሸላሚ የሚያደርግ ጨዋታ አምጥተዋል
73,750 ሰው ሲደርስ ይጀምራል, አሁን 13k ሰው አከባቢ ተመዝግቧል
ተቀላቀሉ👉 https://safu.im/5Ds8bipX
ይሄን ቻናል Join በማለት ስለዚህ አፕ የበለጠ ማብራሪያ ማግኘት ትችላላቹ ቻናሉ Private ስለሆነ ሊንኩ ለ 24 ሰዓት ብቻ ነው የሚያገለግለው ፈጥናቹ Join በሉ
https://t.me/+wHQ0OVoC-eI4NmI0
ከ ኤርድሮፖች ውጪ ባሉ ስራዎች
ዛሬ ያመጣንላቹ Live ስለገባቹ ብቻ የሚከፍላቹን አፕ ነው።
አስር ሊንኩን በመጠቀም ከ Playstore አውርዳቹ አካውንት ክፈቱ።
በተለይ ደሞ ለ ሴቶች ምርጥ እድል ነው ሴቶችን የበለጠ ተጠቃሚ ስለሚያረግ ተጠቀሙት።
የበለጠ ስለዚህ እንድንሰራ ከፈለጋቹ Comment ላይ አሳውቁን🙏
Link: https://aaaonline.info/phmycB
Airdrop ሰለቸን በቃን መረረን ትክክለኛ ሚከፍል Bot አጣን ለምትሉ lucy gems ለምን አሰሩም? ትክክለኛ ከፍይ airdrop ነው 100%
ለመጀመር 👇👇
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=HzsT8X6863z3cysGWNooPEmvrkvDFJ5iGQQQnYxG6Y32j
የREMEDIALፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።
ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን ፦
በWebsite: https://placement.ethernet.edu.et
በTelegram: https://t.me/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
#Awash🚨
ዛሬ ምሽት 3:55 ላይ በአፋር ክልል ፣ ' አዋሽ ' አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ እንደነበር ከነዋሪዎች የመጡት መልዕክቶች ያስረዳሉ።
አንድ የአዋሽ ነዋሪ ፤ " የዛሬውስ በጣም ያስፈራ ነበር " ሲል ሁኔታውን ገልጾታል።
ሌላ ነዋሪው ፥ " በጣም ነው ያስደነገጠን ከባለፉት አንጻር ዛሬ በጣም ነው የተሰማው አላህ ይጠብቀን " ብሏል።
የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ ዘልቆ መሰማቱንም ከነዋሪዎች የሚመጡት መልዕክቶች ያስረዳሉ።
እንደ ' አሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ ድረገጽ ' መረጃ ከአዋሽ በምዕራብ በኩል 8 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ነበር።
በሬክተር ስኬል 4.6 የተመዘገበ እንደሆነ ጠቁሟል።
ዝርዝር መረጃ ከባለሞያዎችን እንደሰማን የምናቀርብ ይሆናል።
#birrbuilders
@birr_builders12
@birr_builders12
tomarket ለሰራቹ እናም ዛሬ ላይ cheating detected ለተባላቹ አሁን በኦፊሺያል የቴሌግራም ገፃቸው በለቀቁት ፅሁፍ በቀጣይ ሳምንት ሪቪዉ ተደርጎ እንደሚስተካከልላቹ ገልፀዋል 👋
ኤርድሮፑን ሰርተው ይሄ ያጋጠማቸው ካሉ መረጃውን ሼር አድርጉላቸው
ሰላም እዴት ናችሁ የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉት ከተከፈተ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው የቴሌግራም group እየገዛን ስለሆነ መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ አስታውሱ የግሩፖ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለውም1 ሜምበር ቢሆንም መሸጥ ይቻላል ዋናው የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው አመተ ምህረቱ 2018 ,2019,2020,2021,2022 መሆን አለበት ከ2018 በታችም መሸጥ ይቻላል
2017👉400 birr
2018👉350birr
2019👉300birr
2020👉250birr
2021👉200 birr
2022 👉150
2023👉100
እውነተኛ ሻጭ ብቻ Inbox ያውራኝ
@Yona_focus
