cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Yena zemn

Yena zemn merxey naw አሪፍ አሪፍ ዘፈኖች አሉ🔊🔊 የፍቅር ጥቅሶች💗💗 leave 😠😠 የድሮዎቹን እያደነቅን👌👌 የአሁኖቹን እያበረታታን👌👌 yena zemn ይቀጥላል👍👍

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
166
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለማስረዳት ብለህ ሌላ መናገር እማትፈልገውን ታሪክህን አትናገር…አንተን አንደገባህ ብቻ ህይወትን ኑር … ብታስረዳውም እማይረዳህ አለና።
Show all...
ፍቅር ማለት እደኔ❤️💋 ፍቅር ማለት ይሄ ነው😍💋 ለረሱ ሳያደላ ለሌሎች የሚኖር ነው❤️😘❤️💋😔 @yena zemn
Show all...
1.13 KB
5.03 KB
መጣና መጣና ደጁን ልንጠና መጣና ባመቱ እንዴት ሰነበቱ ክፈት በለው በሩን የንጉሱን*፪ ሙልሙል በላት ንግስቲቱን የቡሄውን ሆያ ሆዬ ጉዴ ቴዲ ነው ኩራቴ...*፪ ሆያ ሆዬ......... ሆ እዛማዶ.....ሆ ነብር ይዘላል...ሆ እዚህ ማዶ.....ሆ አንበሳ ይዘላል.....ሆ የኛማ ቴዲ.....ሆ ፍቅርን ይዘምራል... ሆያ ሆዬ ጉዴ ቴዲ ነው ኩራቴ....፪ ይሄ የማነው ቤት...."ሆ" የኮራ የደራ...."ሆ" የቴዲ ነው ወይ...."ሆ" የዛ የቀብራራ...."ሆ" እንደ ባሮ ውሃ ...."ሆ" ፀጥ ረጭ ያለው...."ሆ" እንደ መቅደላ አቀበት..."ሆ" ክብሩ ያየለው...."ሆ" የኛማ ቴዲ ...."ሆ" የዘመን ዘውድ አለው! ሆያ ሆዬ ጉዴ ጨዋታ ነው ጨዋታ ነው ልማዴ ሆያ ሆዬ ጉዴ ቴዲን ቴዲን ቴዲን ቴዲን ይላል ሆዴ.. ተው ጥራልኝ እና...ሆ አይኑን ልየው...ሆ እንደ ሌት ኮከብ...ሆ የሚያበራው...ሆ ከሩቅ ይስባል...ሆ የቴዲ ግርማው። ክፈት በለው ተነሳ ያንን አንበሳ!... ክፈት በለው ተነሳ ቴዲ ነው አንበሳ ተው ስጠኝ እና ልሂድልህ እንደ አረጀ ጅብ አልጭውብህ ያረጀ ጅብስ ጮሆ ያባራል እንደኔ ያለው ሺ አመት ይወድሃል! ሆያ ሆዬ ጉዴ ብሯን ብሯን ብሯን ብሯን ይላል ሆዴ ሆያ ሆዬ ነው የምንለው*፪ ኢትዮጵያ ሀገሬ ...."ሆ" ደስ ይበልሽ ...."ሆ" ቡሄው በአልሽ ...."ሆ" ደረሰልሽ ...."ሆ" አመት አውደ አመት ድግምና አመት ድግማና የቴዲዬን ቤት ድገምና አመት ድገምና ወርቅ አዝንብበት ድገምና አመት ድገምና የነጭ ጤፍ ዘርፋፋ የወለዱት ይፋፋ የነጭ ጤፍ ደግ ደግ የወለዱትም ይደግ የገብስ እስር ዘለላ ቴዲን የጠላው ይጠላ የጥንጅት ጢስ መአዛ የቴዲ ወዳጁ ይብዛ። ክበር በሙዚቃ ንገስ በሀገር ማንም አይናገር ክበር በክራር ክበር ጥፍ የጠላክ ይርገፍ። @Teddy_Afro_Real_Fans On tg
Show all...
Gn bamn balteshachw konjowochun asenkishachw 🦋✨♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ Eyoba😍 @lovely_queen12
Show all...
2.45 KB
aschloshi yhon❤️💋❤️💋❤️❤️😔😔😔😔
Show all...
1.74 KB
ፈገግ በይ አትበሉኝ፣ ባልስቅ ይሻለኛል፡ ጥርሴ ሺ ገዳይ ነው፣ ወንጀል ይከተኛል፡፡😉 #ጉረኛ_እኮ_ነኝ😜
Show all...
Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Enkuan Lebuhe Lebuhe Lebuhe Lebuhe Lebuhe Lebuhe Lebuhe Lebuhe Lebuhe Lebuhe Lebuhe Lebuhe Lebuhe Lebuhe Beal Beal Beal Beal Beal Beal Beal Beal Beal Beal Beal Beal Beal Beal Beal Beal Beal Beal Beselam Beselam Beselam Beselam Beselam Beselam Beselam Beselam Beselam Beselam Beselam Beselam Beselam Beselam Aderesachu Aderesachu Aderesachu Aderesachu Aderesachu Aderesachu Aderesachu Aderesachu Aderesachu Aderesachu Aderesachu Aderesachu Aderesachu Aderesachu Aderesachu Melkam beal😘 @ka_le_e
Show all...
መናፈቅ..ማፍቀር..መጠበቅ..ማመስገን ሲያስጠሉ..😔 🥀🥀🥀 🥀
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.