cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

[ETHIO ABENI SAT] INFO

💎💎ይህንን ቻናል JOIN በማድረጋችሁ💎💎 👉የአዳዲስ ቻናሎች FREEQUENCY 👉አዳዲስ መረጃዎች 👉 እንዲሁም  ዲሽ ማሠራት ሆነ ማስገጠም ከፈለጉ💯💯 ✅0900475332 @ethioabenisat ይደውሉ አድራሻ 👉👉 ኮተቤ ዐ2 ሮኆቦት ክሊኒክ አጠገብ 👈👈👈 ✌ጥራት መለያችን ነው ✌

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
174
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

CANAL+ opened the CANAL+ STORE in Ethiopia Canal+ will be the third pay-tv operator alongside StarTimes and DStv (MultiChoice) that already provide pay-tv services in the country. 🌻የCANAL + የሶፍትዌር ዝመና እና "Activation" ዛሬ ተጠናቋል። ካናል + ከናንተ ለናንተ ከናንተ ጋር Canal + ለኢትዮጵያውያን ስርጭት ጀምሩዋል!!! በጣም አነጋጋሪ የሆነው ካናል + ለአፍሪካ ኘሮግራሞች ፣ ፊልሞች ፣ ስፖርት እና ትርኢቶች የመዝናኛ ፣ የትምህርት ፣ የባህል ፣ ምርቶችን የማስተዋወቅ ፣ ታሪክን ያካተቱ ፕሮግራሞችን ይዞላችሁ ቀርቡዋል አሁን ላይ ለጊዜው ደስታ እና ፌሽታ የተባሉ ሁለት አይነት ፓኬጆች በ250 ብር እና በ500 ብር ይዞ ለጊዜው የሚኖረው ፓኬጅ ፌሽታ ብቻ ሲሆን 250 Birr in month የሚያካትታቸው ቻናሎች የሚከተሉት ናቸው ‼️ CANAL + ፌሽታ ════════ ❶Movies ♨️ ════════ ¹◈.CANAL+ CINEMA 1ª ²◈.CANAL+ CINEMA 2ª ³◈.CANAL+ NOVELA 1ª ⁴◈.CANAL+ NOVELA 2ª ⁵◈.TNT AFRICA ════════ ❷Food ♨️ ════════ ⁶◆.CANAL+ GEBETAª ════════ ❸Nature ♨️ ════════ ⁷◉.CANAL+ DISCOVERª ⁸◉.HISTORY ⁹◉.LOVE NATURE ════════ ❹Music ♨️ ════════ ¹⁰►.MTV BASE ¹¹►.MTV HITS ¹²►.MCM TOP ¹³►.MTV ════════ ❺News ♨️ ════════ ¹⁴▫.FRANCE 24 ENG ¹⁵▫.SKY NEWS INTL ¹⁶▫.DEUSTCHE WELLE ¹⁷▫.TV5 MONDE ¹⁸▫.FRANCE 24 FR ¹⁹▫.BBC WORLD NEWS ²⁰▫.BLOOMBERG TELEVISION ²¹▫.BLOOMBERG QUICKA ════════ ❻SPORTS ♨️ ════════ ²²○.CANAL+ SPORTª ²³○.NBA TV ²⁴○.ESPORTS1 ²⁵○.MOTORVISION ════════ ❼KIDS ♨️ ════════ ²⁶▪.CANAL+ JUMBOª ²⁷▪.CANAL+ DEKE DEKEª ²⁸▪.TOONAMI ²⁹▪.A+ KIDS ³⁰▪.CARTOON NETWORK ³¹▪.BOOMERANG ³²▪.DREAMWORKS ════════ ❽Entertainment♨️ ════════ ³³◌.E! ³⁴◌.FASHION AFRICA TV ³⁵◌.LIFETIME ³⁶◌.RAI ════════ ❾ETHIOPIAN ♨️ ════════ ³⁷▣.EBS ³⁸▣.KANA ³⁹▣.FANA ⁴⁰▣.ETV NEWS ⁴¹▣.WALTA TV ⁴²▣.NAHOO TV ⁴³▣.ARTS TV ⁴⁴▣.ASHAM TV ⁴⁵▣.ETV ENT ⁴⁶▣.ETV LANGUAGES ⁴⁷▣.AHADU TV ⁴⁸▣.BALAGERU TV ⁴⁹▣.TV 9 ETHIO ⁵⁰▣.MOE ⁵¹▣.ADDIS TV ⁵²▣.AMHARA TV ⁵³▣.OBN ⁵⁴▣.OBN HORN ⁵⁵▣.OBS ⁵⁶▣.DEBUB TV ⁵⁷▣.DIRE TV ⁵⁸▣.TIGRAI TV ⁵⁹▣.EOTC ⁶⁰▣.ELSHADDAI TV ════════ ❿FM RADIO ♨️ ════════ 🎵.FANA FM 🎵.SHEGER FM 🎵.ETHIOPIAN RADIO 🎵.FM ADDIS 🎵.ETHIO FM 🎵.BISRAT FM 🎵.AHADU FM 🎵.FM 104.7 🎵.AMHARA RADIO 🎵.BAHIRDAR FM 🎵.FM DIRE 🎵.DEBUB FM ════════ ⓫coming soon♨️ ════════ ●.KIX ●.STAR LIFE ●.FIGHT BOX ●.BARCA TV ●.SMN TV ●.ZAWYA TV ●.ETHIO LIJOCH TV ●.TRAVEL XP ●.CNN ●.Travel XP ●.ENGLISH CLUB TV ════════ ª=አማርኛ ቋንቋ የሆኑ ቻናሎች ናቸው። [CANAL + Ethiopia] ═══════════════ @ethioabenisat
Show all...
​​Canal+ Ethiopia በቅርቡ ሽያጩን የጀመረ አዲስ የDstv አይነት የክፍያ ቻናል ነው። ስለ Canal+ ያሉ ጥያቄዎችን በተወሰነ መልኩ ለመመለስ ይህንን ፅሁፍ አዝጋጅተናል። 1) ክፍያው እንዴት ነው? በቅድሚያ Canalplus ለመጠቀም የራሱ Receiver እና የራሱ ዲሽ መሰራት አለበት። ለዙህም የመጀመሪያ የCanalplus ተጠቃሚ ሲሆኑ በ 1000 ብር የCanal+ Receiver , 55cm ዲሽ ፣ LNB እንዲሁም 20Meter ገመድ ከ 1 ወር የፌሽታ Package ጋር ያገኛሉ። ይህንን ከገዙ በሁዋላ የ1 ወሩን አብሮት ሚመጣውን አየር ሰዓት ከጨረሱ በኋላ በየወሩ በ250 ብር ደስታ የተሰኘውን package ወይም በ500 ብር ፌሽታ የተሰኘውን ቻናል ማግኘት ይችላሉ። 2)ምን ምን ቻናሎች አሉት? በውስጡ እስከ 200 የሚደርሱ ተፈላጉ ቻናል ያሉት ሲሆን ከእነዚህም መካከል ተፈላጊዎቹ የሀገራችን የመዝናኛ ቻናሎች (ቃና፣EBS፣ EBC እና ሌሎችም ፣ 3 በአማርኛ የተተረጎሙ የህፃናት ቻናሎች አሉት ፣ የፊልም ፣ የDocumentary ፣ የስፓርት ቻናሎችም አሉት ፣ ታዋቂው መንሱር አብዱልቀኒ የራሱ 1 ቻናል ያለው ሲሆን በዚህም 24 ሰዓት የኳስ ትንታኔዎችን እና Highlight ማግኛት እንችላለን። ልብ ይበሉ Canal+ Plus እስካሁን ባለው ነገር መሰረት Live ጨዋታዎችን የሚያሳየው የGerman Budesliga እና የጣልያን SeriA ብቻ ሌሎች ታዋቂ ጨዋታዎችን ለማሳየት ተስፋ ሚኖረው ከ2023 በኋላ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ከ40% በላይ የውጪ ቻናሎች በአማርኛ ቋንቋ መቅረባቸው ተመራጭ ያረገዋል። 3)አሰራሩ እንዴት ነው? Technical መረጃውን በምንመለከትበት ጊዜ ቻናሎቹን የምናገኘው በEutelsat 7C 7°E ላይ ሲሆን አሰራሩም ከሰሀኑ በኋላ በመሆን ከNilesat ትንሽ ከፍ በማረግ ወደ ግራ ዞር በማረግ ትንሽ ቀና ማረግ ነው። ለመስራትም በ 11512/H/30000 ቢጠቀሙ የተሻለ ነው። ከራሱ ጋር የሚመጣውን ሰሀን መጠቀም ካልፈለጉ ቅድሚያ Canalplus ሰርተው እዛው ላይ እንዳለ ወደ ላይ በዘንግ LNB በመጨመር Nilesat 7°W እና Amos 4°W መጨመር ይችላሉ። 4) ከየት ማግኘት እንችላለን? ካሉ ክፍለ ሀገር ብዛት ከፈለጉ በአቅራቢያዎ ባሉ ወኪሎች አማካኝነት ብቻ ያገኛሉ። ከዛ ውጪ ከሌላ አካል መግዛት ሰለማይመች በጣም አስቸጋሪ ነው። ለጊዜው ከሌሉ እስከሚጀመሩ ቢጠብቁ የተሻለ ነው። ነገር ግን ለግል ጥቅም ከፈለጉ ከእኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ። 5) የኔ የግል ሀሳብ! ለመዝናኛ እና ለህፃናግ ቻናሎች ፍላጎት ካለዎት ቢገዙት ተጠቃሚ ይሆኑበታል። በአንፃሩ ግን ለኳስ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሰፊው ማህበረሰብ የሚፈልገው የPremier league ፣ የLaliga ፣ የChampions League ፣ የEuropa League እና የመሳሰሉትን ካላካተተ በኳስ አፍቃሪያን ዘንድ ተፈላጊነቱ እንብዛም ነው። By @ethioabenisat
Show all...
#በአሁኑ_ሠዓት በቤትዎ ሆነው ምርጥ ምርጥ 💯የፊልም 🎼የሙዚቃ ⚽️የስፖርት 🌇የዶክመንተሪ የዜና ቻናሎችን በተሻለ የሲግናል ኳሊቲ ማየት ከፈለጉ #አሁኑኑ_ይደውሉ ☎️#0900475332
Show all...
#EBS_Musika ድምፅ_አልሰራ_ላላችሁ_ቻናሉን_ብቻ_delete_አድርጉትና_እንደገና_ሰርች_አድርጉት @ethioabenisat
Show all...
🔴ስለ ሆርን ስፖርት ሰበር መረጃ አሁን ከኢትዮሳት ካምፖኒ ም/ስራ አስከያጅ ጋር ባደረግነው የስልክ ቆይታ እንዲህ ብለውናል.... 🗣"ሆርን ስፖርት ቲቪ የጠፋው eutlesat(nilesat) ከእኛ ጋር በጀመረው ፉክክር ጠቁሞብን ነው ይህም የሆነው የኢትዮጵያ ቻናሎች ወደ ኢትዮሳት በመምጣታቸው የግብፅ ሚዲያ ሚንስትር ቅናት ስላደረባቸው የሳታላይቱን ስርጭት ለማቆም ሆን ብለው ጠቁመውብናል እናም ቻናሎቹ ለተወሰነ ጊዜ ተቆልፈው ይቆያሉ ነገር ግን መመለሳቸው አይቀሬ ነው እናም የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ሙሉ በሙሉ ከeutlesat(nilesat) በመውጣት ፉክክሩን ኢትዮሳት እንዳሸነፈ ማሳወቅ አለብን የዛኔ እነሱ ትኩረታቸውን ከእኛ ላይ ስለሚያነሱ ቻናሎቹ ድጋሚ እንመልሳለን በተጨማሪም etv sport በኢትዮሳት በቅርቡ ይመጣል የተመረጡ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ያሳያል ከኢትዮሳት ጋር ጉዞ ወደፊት" ብለዋል። ምንጭ .ከ ኢትዮ ሳት @ethioabenisat
Show all...
✅ Tech News 📌ዩትዩብ ጥራቱን አሻሻለ። የዩቲዩብ አሁን 2160P ማጫዎቻ አምጥቷል ፡፡ የ 4K /2160P/ እስከዛሬ በ iOS ላይ ብቻ ይገኝ ነበር። እናም አሁን የ Android ተጠቃሚዎች በ 4k HDR ውስጥ ቪዲዮዎችን ማየት ይችላሉ፡፡ 📌እስከ አሁን ድረስ የ Android ተጠቃሚዎች ቪዲዮዎችን በ YouTube መተግበሪያ ላይ ማየት የሚችሉት በከፍተኛው 1440p ጥራት ብቻ ነው፡፡ ምንጭ ፦ BBC ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭ @ethioabenisat ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
Show all...
👆👆👆 ይሔ የ 🍁Super Star 9200 HD Super V8 🍃Super Star 9300 HD Super V8 🌾LIFESTAR 1000HD Gold 🌿LIFESTAR 2000HD Gold 🍄LIFESTAR 3000HD Gold 🌲LIFESTAR 4000HD Gold 🌴LIFESTAR 9200HD Gold 🌼LIFESTAR 9300HD Gold 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ። 👁Watt's New👁 🔥 Add G-Share Tube Function ጥቅሙም አዲስ በ 150ብር Super G-Share Plus code ስትገዙ ከ IKS ( ከ OSN እና Amos) በተጨማሪ በ iptv beIN Sport ከ 1 እስከ 10 በነፃ ማየት ትችላላችሁ። 🔥 Add Channels Format Editor Function ጥቅሙም አንዳንድ ቻናሎች ትክክለኛ ቻናል ፎርማታቸውን አይነግሩንም እና ሲከፍቱ ድምፅ ወይም ምስል ላይኖራቸው ይችላል እና እኛ manually ማስተካከል እንችላለን ለምሳሌ Nss 57°E ላይ ያሉት የ Horn Sport package ቻናሎች ድምፅ ወይም ምስል አላመጣ ቢል ሪሞቱ ላይ Menu👉 Edit Channel 👉 TV Channels 👉 info Button ነክተን Video type እና Audio Type እየቀያየርን Save በማድረግ በቀላሉ ማስተካከል እንችላለን ስለዚህ የ Horn Package ድምፅ ወይም ምስል አልመጣ አለኝ ማለት ቀረ። @ethioabenisat and @LifeStar_Ethiopia_Bot 21_1_2021
Show all...
🇪🇹እንኳን ለ125ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!🇪🇹
Show all...
ሆ ጉድ ነው ዘንድሮ ኢትዮሳት እና ናይልሳት ወይም Eutelsat@8w ፍክክሩን ጀምረዋል ለማንኛውም በናይል ሳት የገባውን አዲስ ቻናል ተመልከቱ የቻናሉ ስም Best Of Ethiopia ነው የሚለው ኢትዮሳት ላይ መግባቱ ያለውን ጉዳት እና በናይል ሳት ብትቆዩ ያለውን ጥቅም አለው እያለ እያስተዋወወቀ ነው እንደሚመስለኝ የሀገራችን ቻናሎች ከናይል ሳት መውጣታቸው በጣም የጎዳቸው ይመስለኛል ABENI SAT Join @ethioabenisat ☎0900475332
Show all...