en
Feedback
jemal casting(የመርካቶው)

jemal casting(የመርካቶው)

Open in Telegram
1 143
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-1530 days
Posts Archive
ነገ ለምንቀርፀው ማስታወቂያ የሚመቻች ቀይ ቀለር ያላችሁ ወጣት ሞዴል አርቲስቶች ኑ እስኪ አብረን እንስራ።!!

እድሜችሁ ከ35 እስከ 40 የሚሆናችሁ የፊት ከለራችሁ ቀይ የሆነ ሴት ተዋናዮች ነገ ለሚኖረን የማስታወቂያ ስራ ትፈለጋላችሁ ብቅ ብቅ በሉ ።!!

የተስተካከለ አቋም ያላችሞ ወጣት ሞዴሎች የፎቶ ማስታወቂያ መስራት ላይ ፍላጎታችሁ የሆነ ለጥሩ ፎቶ ማስታወቂያ ስለምትፈለጉ ኑ እስኪ ፅድት ያለ ስራ አብረን እንስራ ።!!

በሙዚቃ ቪዲዮ ቀረፃ ላይ መሳትፍ የምትፈልጉ ሞዴሎች እስኪ ብቅ ብቅ በሉ ።!!

መኖሪያ ቤታችሁ ከመገናኛ እስከ ሃያት አካባቢ የሆናችሁ መልካችሁ ቀይ የሆነ ወጣት ሴት ሞዴሎች አላችሁ ወይ ? የሙዚቃ ክሊፕ ነው ቀረፃው ።!!

ወጣት ሞደልና ተዋናዮች ምርጥ ቀረፃ መጥቷልና ኑ እስኪ ጎራ በሉ ።!!

የፊታችን ቅዳሜ የሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፕ ይቀረፃል ። በዚህ ስራ ውስጥ መሳተፍ የምትወልጉ ሁሉ ኑ አብረን እንስራ በማለት ጥሪያችንን እናቀርባለን ።!! ማሳሰቢያ ;- አሉን ከምንላቸው አንጋፋ ተወዳጅ ድምፃዊያን መካከል የአንደኛው ወርቃማ ስራ ነውና የሚቀረፀው ሳያመልጣችሁ ትዝታና ማስታወሻችሁ በጥሩ ስራ ላይ አሳርፉ ።!!

የተስተካከለ አቋምና የመተወን ፍላጎት የተሰጣችሁን ገፀባህርይ በብቃት ለመተወን ትጋትና ፅናት ያላችሁ ሁሉ ዕለተ ዕሮብ  በሚኖረን የፊልም ቀረፃ ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ ።!! እድሜ ከ18 አመት በላይ የሆናችሁ ሀሉ...!!

የተስተካከለ አቋምና የመተወን ፍላጎት የተሰጣችሁ ገፀባህርይ በብቃት ለመተወን ትጋትና ፅናት ያላችሁ ሁሉ ዕለተ ዕሮብ በሚኖረን የፊልም ቀረፃ ላይ መሳተፍ ትችላለህ ።!! እድሜ ከ18 አመት በላይ የሆናችሁ ሀሉ...!!

ነገ እለተ ሰኞ ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ጀምሮ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው መድሃኒያለም ትምህርት ቤት አጠገብ ራስ ሃይሉ የስፖርት አካዳሚ ማዕከል ውስጥ በሚቀረፀው #ፈረጃ በተሰኘው አስደናቂ ፊልም ላይ መተወን የምትፈልጉ ሁሉ መምጣት ትችላላችሁ ።!! ለበለጠ መረጃ :-+251973992637

የፊታችን ሰኞ ፈረጃ ፊልም ይቀረፃል ።!! በታላላቅ ጉጉት እየተጠበቀ ያለው ፈረጃ ፊልም የተወሰኑ ምርጥ ቀረፃዎች ብቻ ቀርተውታል እናም በዚህ ምርጥ ፊልም ላይ መቀረፅ የምትፈልጉ አላችሁ ወይ ? #ሁለገቡና ተወዳጁ ሄኖክ ወንድሙ እየተወነ እያዘጋጀው ያለው #ፈረጃ ፊልም የፊታችን ሰኞ ለተለያዩ ሲኖች የመተወን ፍላጎትና ተስጦ ያላቸውን  ተዋናዮችን ሁሉ ማሳተፍ ይፈልጋል ። በዚህ ስራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ ።!! ፈረጃ ፊልም ላይ ተውናችሁ ድመቁ  ።!! ለበለጠ መረጃ ;- +251973992637

የፊታችን ሰኞ የፈረጃ ፊልም ይቀረፃል ። በታላላቅ ጉጉት እየተጠበቀ ያለው ፈረጃ ፊልም የተወሰኑ ምርጥ ቀረፃዎች ብቻ ቀርተውታል እናም በዚህ ምርጥ ፊልም ላይ መቀረፅ የምትፈልጉ አላችሁ ወይ ? #ሁለገቡና ተወዳጁ ሄኖክ ወንድሙ እየተወነ እያዘጋጀው ያለው #ፈረጃ ፊልም የፊታችን ሰኞ ለተለያዩ ሲኖች የመተወን ፍላጎትና ተስጦ ያላቸውን  ተዋናዮችን ሁሉ ማሳተፍ ይፈልጋል ። በዚህ ስራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ ።!! ፈረጃ ፊልም ላይ ተውናችሁ ድመቁ  ።!! ለበለጠ መረጃ ;- +251973992637

ለበለጠ መረጃ +251973992637
ለበለጠ መረጃ +251973992637

በታላላቅ ጉጉት እየተጠበቀ ያለው ፈረጃ ፊልም የተወሰኑ ምርጥ ቀረፃዎች ብቻ ቀርተውታል እናም በዚህ ምርጥ ፊልም ላይ መቀረፅ የምትፈልጉ አላችሁ ወይ ? #ሁለገቡና ተወዳጁ ሄኖክ ወንድሙ እየተወነ እያዘጋጀው ያለው #ፈረጃ ፊልም የፊታችን ቅዳሜ ለተለያዩ ሲኖች ወጣት ተዋናዮችን ማሳተፍ ይፈልጋል ። በዚህ ስራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ ።!! ፈረጃ ፊልም ላይ ተውናችሁ ድመቁ ።!!

ይኼ ወንድማችን ለማታወቂያ ስራ ተፈልጓልና አድራሻው የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩን 🙏
ይኼ ወንድማችን ለማታወቂያ ስራ ተፈልጓልና አድራሻው የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩን 🙏

በድጋሚ የተለጠፈ ማስታወቂያ እድሜዋ 18 አመት የሆናት የፊት ከለሯ ፀይም የሆነ ዋና መዋኘት የምትችል ጎበዝ ተዋናይት እኖፈልጋለን ።!! ቀረፃ የሚከናወንበት ቦታ ወንጪ ነው ለተጨማሪ ቀረፃዎች ወንጪ አካባቢ ያላችሁ ወጣቶች ኑ አብረን ቆንጆ ቀረፃ እንናከናውን ።!!

እድሜዋ 18 አመት የሆናት የፊት ከለሯ ፀይም የሆነች ዋና መዋኘት በጣም ጎበዝ የሆነች ልጅ ትፈለጋለች የስራው አይነት ለተዋናይነት

የፎቶ ሞዴል መሆን የምትፈልጉ እንስቶች ጎራ ጎራ በሉ እስኪ ።!!

10 ሴት ህፃናት ልጆችን ሙስሊም የሆኑ ወይም ሙስሊም ሆነው ማስታወቂያ መተወን የሚፈልጉ እንፈልጋለን ።!!

ነገ ለምንቀርፀው የማስታወቂያ ቀረፃ ሙስሊም ወጣት ሴቶች እንፈልጋለን ።!!