cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የሜርሲ ብዕር 🖋

በየለቱ ምርጥ ምርጥ ግጥም እንዲሁም  የተመረጡ ወጎችን አቀርባለሁ Comment @kim_seonkjin

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
146
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Mercy Fashion 💃🏻🕺🏻 Welcome to our channel 😊 . ጥራታቸውን የጠበቁ ልብሶች፣ጫማዎች፣ቦርሳዎች እና ሌሎችም በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት channel ።ትእዛዞ በ ጥቂት ቀናት ውስጥ ይደርሳል። 0988244273 @Euphoria_MA https://t.me/mihretfashion
Show all...
Mercy Fashion 💃🏻🕺🏻

Welcome to our channel 😊 . ጥራታቸውን የጠበቁ ልብሶች፣ጫማዎች፣ቦርሳዎች እና ሌሎችም በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት channel ።ትእዛዞ በ ጥቂት ቀናት ውስጥ ይደርሳል። 0988244273 @Euphoria_MA

#ATTENTION📣 የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ከፍተኛ የሆነ የአፍላ ቶክሲን /Aflatoxine/ የተገኘባቸውን 14 የለውዝ ቅቤ ምርቶችን ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም ብሏል። ለውዞቹን የሚያመርቱ ተቋማት ላይ የማስተካከያ እርምጃ ለመውሰድ አምራቾቹን ለማግኘት አለመቻሉንም ተገልጿል። የሚመለከተቻው የቁጥጥር አካላት ምርቶቹ ከገበያ ላይ በመሰብሰብ እንዲያስወግዱ ባለስልጣኑ ማሳስበቡን ኢዜአ ዘግቧል። ጥቅም ላይ እንዳይውሉ የታገዱት የለውዝ ቅቤዎች ፡- - ምስራቅ የለውዝ ቅቤ - ሳራ የለውዝ ቅቤ - ዳና የለውዝ ቅቤ - ሰገን የኦቾሎኒ ቅቤ - አርሂቡ የለውዝ ቅቤ - ረጃት የለውዝ ቅቤ - ኢትዮ የለውዝ ቂቤ - ጽዮን የለውዝ ቅቤ - ማሀሩን የኦቾሎኒ ቅቤ - ላቪሊ የሎዝ ቂቤ - እናት የሎዝ ቅቤ - ኤ.ኤፍ የሎዝ ቅቤ - መና የኦቾሎኒ ቅቤ - ሂር የለውዝ ቅቤ ናቸው። ©tikvahethiopia
Show all...
#አንቺን ያስቀድምሽ ካንቺ በፊት ያስቀድመኝ ብዬ ላምላክ ቃል አልሰጥም አንቺ ቆመሽ እንዲወስድኝ ባይችል አቅሜ ልቤ አይፈቅድም ደፋ ቀናው መች አነሰሽ ገና መኖር መቼ ጀመርሽ ልጄ ልጄ እንዳላልሽኝ መቼ ቀና ያጎበጠሽ ያንቺነትሽ ሰመመናም ሞት የደምሽ ግማድ መች ላልቶ እስትንፋስሽን ተካፍዬ ሰውነቴ በመቅደሱ ከፍቅርሽ ሀቅ ተፈትቶ ከደም ስሬ ተዋህዶ ካንቺ ግማሽ በኔ አፅንቶ በስስት አይን እያየሽኝ ልቅደምልሽ አልል ከቶ በረቂቅ ቃል ሀሁ ሳልል በቅጡ ዓለም ሳትመልከኝ ተቋድሼ አንቺነትሽኝ ዛሬ ሰው ፊት ሰው መሰልኩኝ አውቀዋለው እናት ዓለም ልብሽ ላይችል ይህን ሀዘን ቃል ለሰማይ ላይናገር አንደበትሽ ዲዳ ሊሆን ያስቀድምሽ ላንቺ ልመኝ አደራሽን ክፋት አይሁን ሞትን መች ፈርቼ ያስቀድምሽ አንቺን ልልሽ የምዳዳ በትብያነት ዓለም ዋጋ አይሰፈርም ለልጅነት ዕዳ ባንቺ ስም ልጠራ የሴት ልጅ መሆኔን ሀገር ይወቅልኝ ኋላ ከሰማይ ቤት በደል ሆኖ ኖሮ እንዳያስጠይቀኝ አዎን የሴት ልጅ ነኝ የወዟ እኩሌታ በኔ የታሰረ በአብራኳ ፈገግታ ያላት ጥሪት ሁሉ የተመዘበረ አቦጊዳዬ ሆይ ወጉም እንዲያው ይቅር ጥሩ መልበስ ከንቱ መዳር ለሀይሎጋ አጫፋሪው በዝቶ በዳርሽኝ ቀን ማግስት ምሰሶሽ ቢናጋ ደርሳለች ፈሊጥ ነው መጦር ላንቺ ኢምንት ጥበብ ላበደረ የብርቱ ሴት እምነት በውልክፍክፍ ብሂል አልከፍልም ዋጋሽን በእንቶፈንቶ ትርክት አላፈርስ ቤትሽን ይልቅ እናት ዓለም ያስቀድምሽ አንቺን ፊትሽ በተስፋ ቃል ሠርክ እንደፈገገ ጠላትሽ በስም ቋት እንደተማገደ ሞቴን ሳታስቢ መርዶ ደጅሽ ሳይረግጥ አንቺን አስቀድሞ ልብሽ ከሞት ያምልጥ ተቀበል መሰንቆ ዜማህ እንዲደመጥ ስጋቴን ተቃኘው ለዚች ምስኪን እናት የልጅ መርዶ መስማት እንዴት ነው ሚቻለው መኖር አበድራኝ ባለመኖር ዓለም ለምትሽከረከር ህልውና አይደል ወይ የልጅ ቃልን መቅበር ይልቅ ተቀበለኝ ቅኝትህ እንዲጥም ፍርሀቴን ዘምረው አንድ ቀን ሳይደላት እናትነት ጎልቶ ላኖረችው እውነት ከሀዘኗ መሶብ ፌሽታ እየመዘዘች ለሰጠችኝ እምነት በሞቴ መሞቷን እንዴት አቀርባለው ይልቅ ያስቀድማት እኔ እችለዋለው #ማኅሌት ትሁን
Show all...
ሁለተኛው ዙር ተጀምርዋል። Start voting 😊 @mercyspoem
Show all...
"የጉተና ውሉ" ✍ ምህረት 🎤 ምህረት
Show all...
1.83 KB
እንኳን አብሮ ደስ አለን ።😍😍🥂🎊🎉🎊🎉🎉 ስለሰጣችሁኝ ድምፅ አመሰግናለሁ ። ለሁለተኛውም ዙር አብሮነታችሁ አይለየኝ።😍😍😍😍😍😍😍😍
Show all...
ወደ ቀጣይ ዙር ያለፉ 1ኛ ,ተወዳዳሪ 12 =221👍 2ኛ ,ተወዳዳሪ 16=103👍 3ኛ ,ተወዳዳሪ 5=88👍 4ኛ ,ተወዳዳሪ 15=45👍 5ኛ ,ተወዳዳሪ 8=36👍 6ኛ ,ተወዳዳሪ 13=35👍 7ኛ ,ተወዳዳሪ 14=20👍 8ኛ ,ተወዳዳሪ 18=16👍 9ኛ ,ተወዳዳሪ 9=14👍
Show all...
ውድ #የግጥም & ታሪክ ቤተሰቦች እንዲሁም ተወዳዳሪዎቼ ውድድራችን በዚ መልኩ ቀጥሏል። ያው እንደነገርኳችሁ ውድድራችን 2 ዙር ስላለው የመጀመርያው ዙር እሁድ ማታ ላይ ያልቃል ።እስከዛው ድምፃችሁን አጠናክሩ። @gtem_tarik @gtem_tarik መልካም ምሽት!
Show all...
Keep voting
Show all...
ውድ #የግጥም & ታሪክ ቤተሰቦች ውድድሩ እየተፋፋመ ነው ጥሩ ፍክክር እያየን ነው። እሳካህን ባለው ደረጃ:- 1 ኛ = ተወዳዳሪ #12 በ 94 👍 2ኛ = ተወዳዳሪ #16 በ 70 👍 3ኛ = ተወዳዳሪ #5 በ 61 👍 ሌሎቻችሁም ጥሩ ፉክክር ላይ ናችሁ 1 ድምፅ ለውጥ ታመጣለችና አሁንም ሼር በማድረግ ድምፅ አግኙ እላለሁ። የመጀመርያ ዙር ውድድራችን ሊጠናቀቅ ትንሽ ቀን ስለቀረው በርቱልኝ። በኔ በኩል መልካም እድል በድጋሚ!! @gtem_tarik @gtem_tarik
Show all...