cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ለወጣቶች

➡በእኔ ዘመን ወጣቶች በሱስና በእርኩሰት አይጠፉም ➡የቅድስና ተፅዕኖ የሚፈጥር ወጣቶችን ማፍራት ➡በእኔ ዘመን ወጣቶች ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ብቻ ጥልቅ ግኑኝነት ይፈጥራል ➡ከፖርኖግራፊና እራስን በራስ ከማርካት(ሴጋ)እና ከዝሙት ሱስ መወጣት ይቻላል በዚህም ጉዳይ ላይ ትምህርትና የምክር አግልግሎት ማግኝት ትችላላችሁ Group @sewunetlegeta ለሀሳብ እና አስተያየት @Eshe2480

Show more
Advertising posts
12 598
Subscribers
+3024 hours
+527 days
+81030 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓ 🎤ከእነዚህ ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2790Loading...
02
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 በመዝሙሮቹ የተባረካቹበት እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
2850Loading...
03
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች አንድ ሀሳብ ይዤ መጥቻለሁ በዚህ ቻናል የተጠቀማችሁ እና እውቀት ያገኛችሁትን ይመለከታል እንደበፊቱ በስፋት ማገልገል አልቻልኩም ምክንያት smartphone እና WiFi የለኝም  ስለዚህ ስልክ ስለሚያስፈልገኝ ልባችሁ የፈቀደውን 1000237039622 Eshetu kifle በማስገባት አገልግሎቴን መደገፍ ትችላላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አመሰግናችኋለሁ።
7420Loading...
04
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሊፈርድ የሚመጣው በሚያምኑ እና በማያምኑ መካከል አይደለም። #የማያምኑትስ በልጁ ባለማመናቸው ፍርዳቸውን ተቀብለዋል። ዮሐ 3:18። #የማያምኑትስ ቀድሞ  የተወሰነላቸውን ፍርድ ይቀበላሉ እንጂ ለነርሱ የሚዳኝ ችሎት የለም #የማያምኑትስ መጨረሻቸውን አውቀውታል ('ሲዖል እንገናኝ' እንደሚሉት)። ጌታ ግን ሊፈርድ የሚመጣው  በዓለማዊ አማኝ (ክርስቲያን) እና በመንፈሳዊ አማኝ(ክርስትያን)መካከል ነው። አስሩ ደናግሎች (5ልባሞች፣5ዝንጉዎች) ሁሉምኮ ጌታን ያመኑና መምጣቱን የሚያውቁ ነበሩ። ማወቃቸው ሳይሆን ጥበቃቸው ዘላለማቸውን ወሰነው። የጌታ ፍርድ፦ *በሙሉ ጊዜ ክርስቲያን vs በትርፍ ጊዜ ክርስቲያን *በስም ክርስቲያን vs በተግባር ክርስቲያን *ጌታ ሆይ ብቻ በሚል ክርስቲያን vs ቃሉን በሚፈፅም ክርስቲያን *ዓለምና ክርስቶስን ለማዋሃድ በሚሞክር ክርስቲያን vs ዓለምና ክርስቶስን በለየ ክርስቲያን (2ኛ ቆሮ 6:14-16) * መጽሐፍ ቅዱስን እንዳሻው በሚተረጉም ክርስቲያን vs ትክክለኛውን ቃል በሚቀበል ክርስቲያን *ፀጋውን ባቃለለ ክርስቲያን vs ፀጋውን ባከበረ ክርስቲያን... 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥
340Loading...
05
©ሕይወት ትሰለቻለች። ©ምንም ተስፋ አይታየኝም። ©ሁሉ ነገር ያው ነው። ©በምድር ላይ ምንም ተስፋ አይታየኝም። ©እቅዴ ሁሉ አይሳካልኝም። ©ደብሮኛል። ©በምድር ላይ ተስፋ ቆርጭያለሁ። ©ደክሞኛል። ©ወደ ፍት ምንም ምታየኝ ነገር የለም። ©ሁሉም ነገር ድካም ነው። * * So, ምን ይደረግ? * * ®እንደፈለኩ ልኑር? ®እራሴን እያስደሰትኩ ልኑር? ®ሥጋዬን እያስደሰትኩ ልኑር? ®ደስ ያለኝን እያረኩ ልኑር? ®ኃጢአት እየሰራሁ ልኑር? * * #አላደርገውም። #ሁሉም ነገር ዋጋ አለው። #ይህች አለም ባለቤት አላት። #እውነተኛ ዳኛ አለ። #አንድም ዋጋ የሌለው ነገር የለም። #ንግግራችን እንኳ ዋጋ አለው። #የዘላለም ሕይወት አለ። #የዘላለም ተስፋ አለ። #እግዚአብሔር አለ። #መንግሥት አለ። #ሕይወት እና ሞት አለ። * * ሰለዚህ... * * #ራሴን እገዛለሁ። #የንሰሃን ፍሬ አፈራለሁ። #ለክርስቶስ የተጠላሁ የተናቅሁ እንኳ ብሆን አይገደኝም። #ለክርስቶስ ስል እንደ ጉድፍ ብቆጠር ክብሬ ነው። #ዓላማዬ ከምድራዊነት ያለፈ ዘላለማዊ ነው። #ከለፈው ስህተቴ እየተማርኩ ነጌዬን እሰራለሁ። #ያለፈውን ማንነቴን አፍርሼ አድስ ሰማያዊ ማንነት እሰራለሁ። #ክፉ በዘራው ፈንታ መልካም እዘራለሁ መልካሙንም ለማጨድ ተስፋ አደርጋለሁ። #ሕይወት ክርስቶስ ነው። 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥
1 01511Loading...
06
አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል ልጋብዛቹ በቅድሚያ ግን በዓል እንዴት ነው ? በዛውም የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3790Loading...
07
🎉🎉🎊🎊🎉🎉🎊🎊🪅🪅🪅 የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል  በድምቀት ልናከብር 1ቀን ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥 የቴሌግራም ቻናሎች በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3290Loading...
08
የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በድምቀት ልናከብር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥ግን የቴሌግራም ቻናሎች ከ አሁኑ በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
5490Loading...
09
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
7910Loading...
10
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝  ፕሮግራሞች  ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2770Loading...
11
እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝ ፕሮግራሞች ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3240Loading...
12
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2940Loading...
13
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3060Loading...
14
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
8011Loading...
15
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓ 🎤ከሴት ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3140Loading...
16
እኔ በተወለድኩበት ወር🤱 ለተወለዳቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው😃 አስታውሱ✴️ ቻናሉን የምጋብዘው እኔ በተወለድኩበት ወር ለተወለደ ብቻ ነው መዋሸት አይቻልም❌ የተወለዳቹበትን ወር ስትጫኑ መንፈሳዊ ቻናል ከመጣ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3690Loading...
17
⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑 🔸በምትኖሩበት አከባቢ የሚገኙ የተለያዩ ቸርቾች የሚያዘጋጁትን የኮንፍራንስ ፕሮግራም ማስታወቅያዎችን የሚያደርሱ ቻናሎች ልጦቁማቹ 📛ከእናንተ የሚጠበቀው አሁን የምትኖሩበትን ቦታ በመጫን የሚመጣላቹሁን ቻናሎች መቀላቀል ብቻ 🌆የት ነው የምትኖሩት🏘 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
4250Loading...
18
🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞 ቀኑን ብርክ ብላቹ የምታሳልፉባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀                      ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿           እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2790Loading...
19
📡በ ቴሌቪዥናቹ ከምትከታተሏቸው መንፈሳዊ ቻናሎች ውስጥ ምርጡ መንፈሳዊ ቻናል ለእናንተ የቱ ነው ?
1490Loading...
20
ማንኛውንም ነገር ስታደርጉ ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት። 1ኛ ቆሮንቶስ 10*31 ማንኛውም ነገር፦ ስትለብሱ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                           ፦አረማመዳችሁን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                         ፦ ስትበሉም ሆነ ስትጠጡ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                         ፦ ስትማሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                        ፦ ጥሩ ውጤት ስትሰሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                        ፦ ማወቃችሁን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                        ፦ ጥበባችሁን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                         ፦ ስራን ስትሰሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                         ፦ታዋቂና ዝነኛ  ስትሆኑ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                           ፦ ባለጠጋ ስትሆኑ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                           ፦እጮኝነትን ስትመሰርቱ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                          ቤት ስትሰሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                           ፦ ጋብቻን ስትመሰርቱ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                          ፦ ልጅን ስትወልዱ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                          ፦በጓደኞቻችሁ መካከል ያለውን ንግግራችሁን፣ጨዋታችሁን፣ውይይታችሁን፣ ወሬያችሁን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                       ፦በቤተሰቦቻችሁ መካከል ያለውን ንግግራችሁን፣ጨዋታችሁን፣ውይይታችሁን፣ ወሬያችሁን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                ፦ በምድር ያለውን አኗኗራችሁን ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ማንኛውንም ነገር ስታደርጉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። እግዚአብሔር በሚከብርበት በዚያ ክብር አለ ፤ እግዚአብሔር በማይከብርበት  ክብርህን አትፈልግበት፣ እግዚአብሔር በማይከብርበት ክብርሽን አትፈልጊበት። 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥
5 01151Loading...
21
🎤ከሴት ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቿ የተባረካቹ እና የምትወዷት ዘማሪት ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
3860Loading...
22
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 በመዝሙሮቹ የተባረካቹበት እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
3451Loading...
23
ክርስቲያናዊ ብቸኝነት ፣ እጮኝነት እና ጋብቻ የሚለውን ኮርስ መማር ለግል ህይወቶዎ ብቻ ሳይሆን ለመንፈሳዊ እድገትዎ እና ስለ ግንኙነት ለመረዳት የተመቻቸ እድል ነው። ይህን ኮርስ በመውሰድ የሚያገኙትን ጥቅሞች ይመልከቱ፡- 1. ራስን ለማሳደግ ፡ በእነዚህ ርዕሶች ላይ ለመማር መሳተፍ ስለራስህ እና ስለ እምነትህ ያለህን ግንዛቤ ያሳድጋል። ይሄን ኮርስ ለመማር ያላገባህ ወይም ያገባህ ልትሆን ትችላለህ። ባለህበት ሁኔታ እንዴት እግዚአብሔርን የሚያስከብር ፣ እራህን የሚጠቅም እና ሌሎችን የማያሰናክል(የሚያንጽ) ህይወት መኖር እንደሚትችል አቅጣጫ ይሰጣል። 2. ለወደፊቱ ህይወት ለማዘጋጀት፡ ስለ ክርስቲያናዊ ብቸኝነት፣ እጮኝነት እና ጋብቻ መማር እነዚህን የህይወት ደረጃዎች በጥበብ እና በጸጋ ለመምራት የሚረዱ ጠቃሚ እውቀት እና ግንዛቤዎችን ያስታጥቃችኋል። ለወደፊት ግንኙነቶች ጠንካራ መሰረት እንደመገንባት ነው። 3. መንፈሳዊ ህይወታችን እንዲበለጽግ፡ እነዚህ ኮርሶች ክርስትና እንዴት ከፍቅር ግንኙነት ጋር እንደሚገናኝ ለመዳሰስ ልዩ እድል ይሰጣሉ። በፍቅር ህይወታችሁ ውስጥ እግዚአብሔርን ለማክበር የምትፈልጉ ከሆነ መንፈሳዊ መመሪያ እና ማበረታቻ ይሰጣሉ። 4. ወጥ ዕይታ ያለው ማህበረሰብ ይፈጠራል ፡ በእነዚህ ኮርሶች ላይ በመሳተፍ አልፎም የምታውቃቸውን የቅርብ ሰዎች በመጋበዝ ተመሳሳይ አስተሳሰብ ያላቸውን ግለሰቦች በዙሪህ ታፈራለህ ። ይህ ማለት በቀላሉ መጥፎ ከሆኑ አቻ ግፊቶች እራስህ ታድናለህ ማለት ነው። 5. ተግባራዊ  ምክሮችን ለመስጠት፡- የፍቅር ጓደኝነትን በተመለከተ ለማማከር ፍላጎት ካለህ /ሽ ተግባራዊ ምክሮችን በመጽሐፍ ቅዱሳዊ መመሪያዎች መሰርት አድርገው  የትዳር ግንኙነቶችን ለማማከር ያግዛሉ። 6.  በግንኙነትህ ኢንቬስት ለማድረግ፡- በመጨረሻም፣ ጊዜና ጥረትን በማፍሰስ ስለ ክርስቲያናዊ ብቸኝነት ፣ እጮኝነት እና ጋብቻ ለመማር ጊዜን እና ጥረትን ማዋል ከእግዚአብሔር እና ከሌሎች ጋር ባለህ ግንኙነት ላይ ኢንቨስትመንት ነው። ሁሉም ግንኙነታችን ከስሜት ባለፈ በእውቀት የተደገፉ ቢሆኑ ውጤቱ ያማረ ይሆናል። ስለዚህ፣ እነዚህን ነጻ የመስመር ላይ ኮርሶች ለመውሰድ እያሰብክ ከሆነ፣ በሁሉም የህይወትህ ዘርፍ ላይ በጎ ተጽዕኖ ሊያሳድር የሚችል የግል እና የመንፈሳዊ እድገት ጉዞ እየጀመርክ መሆኑን እወቅ። ክፍት በሆነ ልብ እና ለመማር ፈቃደኛ በመሆን ይግቡ፣ እና ሽልማቱን በእርግጥ ያገኛሉ! “ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”  ምሳሌ 19፡2! 📚www.missionaryuniversity.org ለመመዝገብ በሰርተፍኬት መማር እፈልጋለው ብለው ይጻፉልን @musupport ለበለጠ መረጃ 📞+251960840001
3 43023Loading...
24
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
2940Loading...
25
ወዳጆቼ በወጣትነት ዘመን ከጌታ ተለይተው ማሳለፍ በእርጅና ወቅት ላይ ያማል ከአንድ አባት ጋር እያወራን በጨዋታ መሀል አንድ ጥያቄ ጠየቋቸው፡፡ እንዴት ነው ወደ ወጣትነት ዘመኖ ቢመለሱ ምን ያስተካክሉ ነበር? አይ_ልጄ_የእግዚአብሔርን_ቃል_አነብብ_ነበር_እንደቃሉም_እኖር_ነበረ ፡፡ ይገረምሀል ያልሞከርኩት ነገር የለም እጠጣለው አጨሳለው ይኸው ሲጋራ ካቆምኩኝ አምስት አመት አለፈኝ እስከ አሁን ድረስ ያስቸግረኛል፡፡ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው፡፡ አባቶች እንደዚህ ይሉ ነበር ስለ #መጠጥ ወደ መጠጥ ቤት (🕊 #እንደ_እርግብ_ትገባለህ ) ጨዋታው ይጀመራል (🦧 እንደ_ዝንጀሮ_ታስካካለህ) ቀጣይ መናደድ ትጀምራለህ (🐅 እንደ_ነብር_ትቆጣለህ ) መሳደብ መጣላት መደባደብ ትቀጥላለህ (🐖 _ #እንደ_አሳማ_ተጨመላልቀህ_ትወጣለህ) በወጣትነት ዘመን ለጌታ ክብር እንኑር እንጂ ለዝሙት ለጫት ለሲጋራ ለአልኮል chat sex ለፖርኖግራፊ ለmasturbation (እራስን በራስ ማርካት ) እና ለጌታ ክብር የማይሆኑ ነገሮች ላይ አናሳልፍ ምክንያቱም ሁሉም ከንቱ ነው ጠቢቡ ሰለሞን ሊያስተምረን ሲጀምር እንዲህ አለ፡ (መጽሐፈ መክብብ 1 ) ------------ 2 ሰባኪው፦ ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ፤ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል። 3 ከፀሐይ በታች በሚደክምበት ድካም ሁሉ የሰው ትርፉ ምንድር ነው? ደግሞ ሲጨርስ እንዲህ አለ " #የነገሩን_ሁሉ_ፍጻሜ_እንስማ ፤ #ይህ_የሰው_ሁለንተናው_ነውና ፤ #እግዚአብሔርን_ፍራ፥ #ትእዛዙንም_ጠብቅ ።" (መጽሐፈ መክብብ 12: 13) ጌታ ኢየሱስ ሆይ ጉብዝናዬን ወጣትነቴን አንተ ብቻ ብላ ቻናሉን ይቀላቀሉ 🔥🔥 @lewotatoch 🔥🔥 🔥🔥 @lewotatoch 🔥🔥 🔥🔥 @lewotatoch 🔥🔥
2 40417Loading...
26
እኔ በተወለድኩበት ወር🤱 ለተወለዳቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው😃 አስታውሱ✴️ ቻናሉን የምጋብዘው እኔ በተወለድኩበት ወር ለተወለደ ብቻ ነው መዋሸት አይቻልም❌ የተወለዳቹበትን ወር ስትጫኑ መንፈሳዊ ቻናል ከመጣ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3160Loading...
27
ሰሞኑን አንድ የምወደው ወጣት ፀሀፊ መፅሀፉን እያነበብኩ አንድ የወደድኩት ሀሳብ እንዲህ ይላል..... #ስሜት_አሁንን_እንጂ_ነገን_የማሳየት_አቅም_የለውም። ለጥቂት ጊዜ ብልጭ የሚለን ስሜትን ያለማገናዘብ መመራት በጥቂት ደስታ ቀሪ ሕይወትን በሀዘን መለወጥ ነው። ዛሬ በየዩኒቨርሲቲው #በግ_ተራ የሚል ስያሜ የተሰጣቸው ሰዋራ ቦታዎች ወጣቶች የተጋጋለ ስሜታቸውን መወጣጫ ግዜያዊ ደስታን ግን ዘላቂ ፀፀትን ማትረፊያ በመሆን እያገለገለ ይገኛል። ወጣቶች በዛሬ ደስታ ስሜት ብቻ ተነድታችሁ ነገ ኃፍረትና ውርደትን እንድታተርፍ ጥንቃቄ እና ማስተዋል ከሕይወታችሁ ስንቅ አይጥፋ። ባለማስተዋልና በስሜት መታወር በወሲብ ወድቀው ያለ ቤተሰብ እውቅና የተፈጠረ እርግዝናን በማጨናገፍ የተጠመዱ ልጆችን ማየት ምነኛ ልብን የሚሰብር ተግባር ይሁን❓ ዛሬ ለዚህ ትውልድ ይህች ዓለም በጥበብ መስኮት ፍቅር ወሲብ ነው፤ ፍቅር እውር ነው። በማለት አስተምራ ፍቅር ትርጉሙ ከተረሳ ቆየ፤ እውር ትውልድ እንዱሁ ታውሮ ሲገጫጭ ከገደል የገባ በዛ። ፍቅር ወሲብም እውርም አይደለም። ወጣቶች በአብዛኛው ስለ ተቃራኒ ፆታ በተሳሳተ እውቀት የስሜታቸውን መንገድ ተከታዮች ሆነዋል።ደስታን የሚሰጥ ነገር ሁሉ ጠቃሚ አይደለም። ፍቅር ውሳኔ እንጂ ስሜት አይደለም። የፍቅር ስሜት እንጂ የስሜት ፍቅር የለም። ስሜት ግዜያዊነት እንጂ ዕድሜ የለውም። ስውር ቁልፎች ምንተስኖት መኩሪያ 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥
2 62120Loading...
28
.        ❓የመዝሙር ጥያቄ❓     💿ይህ መዝሙር የማነው?💿                        👇 🎶ጠላት የፃፈው የሞት ደብዳቤ🎶 🎶ተቀዶ ሳየው ደስ አለው ልቤ🎶 🎶ደስ አለው ልቤ🎶 🎶ጠላቴን ጥሎ ስላሳየኝ ልቤ በደስታ🎶 🎶ዘምር አለኝ ዘምር አለኝ ዘምር ዘምር.🎶 ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
4530Loading...
29
⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑 🔸በምትኖሩበት አከባቢ የሚገኙ የተለያዩ ቸርቾች የሚያዘጋጁትን የኮንፍራንስ ፕሮግራም ማስታወቅያዎችን የሚያደርሱ ቻናሎች ልጦቁማቹ 📛ከእናንተ የሚጠበቀው አሁን የምትኖሩበትን ቦታ በመጫን የሚመጣላቹሁን ቻናሎች መቀላቀል ብቻ 🌆የት ነው የምትኖሩት🏘 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2401Loading...
30
🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞 ቀኑን ብርክ ብላቹ የምታሳልፉባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀                      ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿           እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1360Loading...
31
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱 በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2570Loading...
32
.              ❓ጥያቄ❓ አስርቱ ትዕዛዛት በምን ላይ ነው የተፃፉት? ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ገራሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
2720Loading...
33
📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺 በ ቴሌቪዥናቹ  ከምትከታተሏቸው መንፈሳዊ ቻናሎች ውስጥ ምርጡ መንፈሳዊ ቻናል ለእናንተ የቱ ነው ? 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
2340Loading...
34
#ከራሴ_ጋር_የማደርገውን_እጠላዋለው” #Masturbation #ሴጋ 👤channel እንግዳ:- “አስራ ስድስት አመቴ ነው ። የሴት ጓደኛ የለኝም ትክክለኛ ጊዜው ነው ብዬም አላስብም።ነገር ግን ብጥብጥ የሚያደርገኝ የሆነ ጠንካራ ወሲባዊ ስሜት አለኝ። #ማድረግ #የማልፈልገውን #ነገር #እንዳደርግ #ያደርገኛል። በእግዚኣብሄር አምናለው በቤተክርስቲያንም እሳተፋለው። ላወራቸው የምችላቸው ጥሩ ጓደኞችም አሉኝ ሁሉም ግን እንደኔ አይነት ትግል ውስጥ ናቸው። ቤተሰቦቼ አማኞች እንደመሆናቸውና በቤተክርስቲያን ስላደግኩ ስለውጪው አለም ምንም ኣላውቅም። እግዚኣብሄርንም የእርሱንም ህዝብ እወዳለው ፣ እግዚኣብሄር በሂወቴ አላማ እና እቅድ እንዳለው አውቃለው። አሁን አሁን ግን በሂወቴ የእግዚኣብሄርን መልካምነት መጠራጠር ጀምሬኣለው። እግዚኣብሄር በርግጥ ለኔ መልካም ከሆነ ወሲባዊ ስሜቴን ለምን እስከማገባ ድረስ ገታ አላረገውም😟, በእውነት ሃጢያትን ማድረግ ኣልፈልግም። #ከራሴ_ጋር_የማደርገውን_እጠላዋለው ፣ ራሴን እጠላለው ፣አንዳንዴ ሁሉም አንዲያበቃ እፈልጋለው። ባለፈው አመት ራሱን ያጠፋውን የክፍሌ ተማሪ ሁሌ ትዝ ይለኛል። እሱም በኔ ሁኔታ ውስጥ ኣልፎ ይሆን እያልኩ ኣስባለው…….. ❓በዚህም ውስጥ እግዚኣብሄር ለኔ መልካም ነው ትያለሽ? ❓በርግጥ ለኔ መልካም ከሆነ ለምንድን ነው በዚህ ውስጥ የማልፈው? …….. አስጠልቶኛል፣ ራሴንም ጠልቻለው ! እርዳታ እሻለሁ Channel ፦ ዋው! ይሄ አስራዎቹ ውስጥ እያለው ከምታገልባቸው ሚሊዮን ጥያቄዎች ኣንዱ ነው። ስለዚህ እንዴት እንደሚሰማህ አውቃለው። በጣም አስፈሪ ነው ኣይደል? 👌እግዚኣብሄር ላንተ መልካም ነው ወይ? መልሴ “ኣዎ ነው።” የሚል ነው ። ምክንያቱም የእግዚኣብሄር ቃል እንደዛ ስለሚል።( መዝ 100፥5, መዝ 136፥1) …….. መልካም መሆን የእርሱ ማንነት ነው። አዎ እግዚኣብሄር ለኛ መልካም ነው። እናም በሂዎታችን የሚያደርገው ሁሉ ነገር አንድ አጀንዳ ብቻ ነው ያለው እሱም ፍቅር ነው።(መሃልዬ 2፡4) 👉ስለዚህ ለእንደዚህ አይነት ጥያቄ መልስ ስትፈልግ እውነታው ላይ ለመድረስ ከዚህ መነሳት አለብህ ። አየህ ብዙ ጊዜ ጾታዊ ማንነታችንን ከእኛነታችን ለይተን ለማየት እንሞክራለን እውነታው ግን አብይ የእኛነታችን ተፈጥሮ ነው። ጾታዊ ማንነታችንን ራሱን የቻለ ነገር ሳይሆን የእኛነታችን ግንባታ አካል ነው። እንደውም ጾታዊ ማንነታችንን የስብእናችን ማዕከል ነው ብዬ ነው ማስበው። የእኛነታችን ምሰሶ ነው። 💯 እግዚኣብሄር በርግጥ ለኛ መልካም ከሆነ ለምን ወሲባዊ ስሜታችንን ለምን እስከምናገባ ድረስ ገታ አላረገውም? አግባብ ጥያቄ ነው። 󾠬እንደዛ አድርጎ ቢሆን ኖሮ ምንም ያልበሰልን እና ሃላፊነት የጎደለን ባሎችና ሚስቶች ፣ኣባቶችና እናቶች እንዲሁም ዜጎች በሆንን ነበር። አስተውል ✅የአስራዎቹ ዕድሜያችን አግባብ ባልሆኑ ጾታዊ እሴቶች(sexual immoralities ) የምንባክንበት ዕድሜ ሳይሆን በንጽህና መልካም ዘርን የምንዘራበት ጊዜ ሲሆን ከትዳር በኋላ ያለው ጊዜ ደግሞ በአስራዎቹ ዕድሜያችን የዘራነውን የምናጭድበት ነው። የአስራዎቹ ዕድሜያችንና የ“single” (በእኔ አመልካከት “single” የሚባለው ከ18 ዓመት በላይ ላሉት ነው) ዓመታት እግዚኣብሄር “ምሰሶውን” በ “ፈተና እሳት”🔥🔥 የሚያጠነክርበት ወቅት ነው፣ ስለዚህም ሌሎች ክርስቲያናዊ ባህሪያት ኣብረው ይገነባሉ። ❎በጾታዊ ጉዳይ የተዘበራረቀ ሂዎት ኖሮት ቃሉን የሚጠብቅ ፣ መልካምና የታመነ ወንድም ወይም የተሰጠ ባልና አባት እስካሁን ኣላገኘሁም። የተመሰገነ ደግሞም በሃጥያት የተሞላ ሂወት ሊኖር አይችልም🔑። የውሸት እየኖረ ሰውን ሊያታልል ይችላል። እግዚኣብሄርንና ራሱን ግን ሊያታልል አይችልም።✅ ለሴትም ቢሆን ተመሳሳይ ነው።በተመሳሳይ ጊዜ የተመሰገነ ደግሞም በሃጥያት የተሞላ ሂወት ሊኖራት አይችልም።💯 ❓ለምን? ምክንያቱም ጾታዊ ማንነታችን በትዳር ውስጥ ለአንድ ሰው እንድንሰጥ የተሰጠን በዚያም ውስጥ እንድንረካ ነው።(1ኛ ቆሮ 7፥1-3) ከዚህ ከጾታዊ ማንነታችን ጀርባ ያለውን መሰረታዊ ዓላማ ስናውቅ ሃጥያታዊና ራስወዳድ ነገሮች ይገደላሉ። 👉ነገርግን ለዚህ ዓላማ ጀርባችንን ሰጥተን ጾታዊ ማንነታችንን ለራሳችን ደስታ ፍለጋ ካዋልነው ስብዕናችንን እንረብሻለን። ምክንያቱም ከተፈጠርንበት ዓላማ ዉጪ እየሄድን ሰለሆነ። 󾠬 ለዛም ነው አንዳንድ ጊዜ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ስንሆን ራሳችንን ለማጥፋት የምናስበው ። 👉የተወደድክ ሆይ ፣ እነዚህ በፈተና የተሞሉ ዓመታት መልካም ናቸው ። ምክንያቱም ✨በእግዚኣብሄር መደገፍንና የእርሱን ጥበቃ የምትማርባቸው አመታት ናቸውና። ✨ለጾታዊ ስሜትህ መልስ ሊሆኑ የሚችሉት ሴቶች ወይም ወሲብ እንዳልሆኑ ትረዳለህ። ✨የሚያስፈልግህ አንድና ብቸኛ ነገር ክርስቶስን ማወቅ እንደሆነ ትማራለህ። ✨ፍላጎቶችህን በራስህ መንገድ ከመፍታት ይልቅ ለእግዚኣብሄር አንዴት ማቅረብ እንዳለብህ ትማራለህ። 󾠬በዚህም ሂደት ውስጥ ለአንዲት ሴት ብቻ በፍቅር የሚማርክ ልብ ይኖርሃል። ከዚያም ማንንም ሴት በክርስቶሰ እህትህ እንድትሆን በእግዚኣብሄር እንደተፈጠረች ውድ ስጦታ እንጂ እንደ ወሲብ ዕቃ አታይም። ⛔አስተውል፥ ደግነት፣ ሃቀኝነት ፣ ፍትሃዊነት ፣ሁለገባዊነት ፣ጽኑነትና ሌሎችም መልካምና የተመሰገኑ እሴቶች የሆነ ሰው እጁን ጭኖ ሲጸልይልህ አይደለም የሚመጡት። ይልቁንም በአስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ፣ እንደ እሳት🔥🔥 በሚነደው ጾታዊ ፈተና ውስጥ በድል ማለፍ ስትችል ያኔ ቀስበቀስ በእርግጠኝነት እነዚህን እሴቶች መያዝ ትችላለህ። ግን አስታውስ በቀላሉ አይመጡም ። ሁሉንም ለማግኘት መታገል አለብህ። እስራኤላውያን ወተትና ማር ወደ ምታፈሰው ምድር እንዴት በትግል እንደገቡ አስታውስ ። ኣዎ እግዚኣብሄር ከእነርሱ ጋር ነበር ቢሆንም ግን መታገል ነበረባቸው። 👉ጾታዊ ፍላጎቶቻችን ለሌሎች የሂወታችን ዘርፎች መሰረት ናቸው። ነገርግን መሰረቱ የሚንቀጥቀጥ ከሆነ ምንም ነገር በላዩ ላይ ሊገነባ አይችልም። እናም መልካም ትዳር እንዲገነባ መሰረቱ እነዚህ እሰቶች መሆን መቻል አለባቸው። 👉ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ያለብህ ፈተና አንተን ለማጥፋት ሳይሆን እምነትህ ከወርቅ ይልቅ የተፈተነ ይሆን ዘንድ ነው።(1ኛ ጴጥ 1፥7) 🔑🔑ልታደርገው የምትችለው አንድ በጣም ጥሩ ነገር ይህ ነው፦ 👉ለዚህ “ጭራቃዊ ” ስሜትህ በሃጥያት የተሞላ መረጃ ይመግበው ዘንድ ለራስህ አትፍቀድለት ። 👉የምታየውንና የምትሰማውን ለይ፣ ከማን ጋር እንደምትውልም ምረጥ። 👉ይህን ፍላጎትህን ከሚመግቡ ነገሮች መሸሽ ብችኛው መጽሃፍቅዱሳዊ መፍትሄ ነው።(1ኛ ቆሮ 6፥18) አስታውስ ከእግዚኣብሄር ስሞች ኣንዱ “ተዋጊ” የሚል ነው። ተዋጊም ስለሆነ ተስፋቸውን ለመውርስ ከሚታገሉት ጋር ዓላማውን ለመፈጸም ይወዳል።(2ኛ ዜና 16፥9) ስለዚህ መዋጋትህን እስከመጨረሻው እንዳታቆም 👌። ምክንያቱም በመጨረሻ ሚጠብቅህ ድል በመዋጋትህ እንዳትቆጭ የሚያደርግህ ነውና።💯💯 #YoungleaderPaul 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥
3 20613Loading...
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓ 🎤ከእነዚህ ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
💚እንዳለ ወ/ጎርጊስ💚
❤️አዜብ ሀይሉ❤️
❤️ሀና ተክሌ❤️
💚አውታሩ ከበደ💚
💚አገኘው ይደግ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️አስቴር አበበ❤️
💚በረከት ተስፋዬ💚
💚ዮሴፍ ካሳው💚
❤️ሊሊ ጥላሁን❤️
💚ተስፋዬ ጋቢሶ💚
💚ታምራት ሀይሌ💚
❤️መስከረም ጌቱ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚ይድነቃቸው ተካ💚
💚ዮሐንስ ግርማ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️ዝናሽ ታያቸው❤️
💚ዳንኤል አ/ሚካኤል💚
💚ሸዋዬ ዳምጤ💚
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
💚መስፍን ጉቱ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
❤️እየሩሳሌም ነጊያ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚አስፋው መለሰ💚
💚ወርቅነህ አላሮ💚
💚ዳጊ ጥላሁን💚
💚ካሳሁን ለማ💚
💚አሰግድ አበበ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 በመዝሙሮቹ የተባረካቹበት እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
Show all...
💙ተስፋዬ ጋቢሶ💙
💙ታምራት ሀይሌ💙
💙ደረጄ ከበደ💙
💙ዳንኤል አ/ሚካኤል💙
💙ሸዋዬ ዳምጤ💙
💙አውታሩ ከበደ💙
💙አስፋው መለሰ💙
💙ተመስገን ማርቆስ💙
💙ዮሴፍ አያሌው💙
💙ዮሴፍ በቀለ💙
💙ዳጊ ጥላሁን💙
💙ዮሐንስ ግርማ💙
💙ወርቅነህ አላሮ💙
💙ካሳሁን ለማ💙
💙እንዳለ ወ/ጎርጊስ💙
💙አገኘው ይደግ💙
💙ኬፋ ሚደቅሳ💙
💙መስፍን ጉቱ💙
💙ኤፍሬም አለሙ💙
💙ቴዲ ታደሰ💙
💙ዮሴፍ ካሳው💙
💙ይድነቃቸው ተካ💙
💙ዳዊት ጌታቸው💙
💙ተከስተ ጌትነት💙
💙አሰግድ አበበ💙
💙ይሳቅ ሰዲቅ💙
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች አንድ ሀሳብ ይዤ መጥቻለሁ በዚህ ቻናል የተጠቀማችሁ እና እውቀት ያገኛችሁትን ይመለከታል እንደበፊቱ በስፋት ማገልገል አልቻልኩም ምክንያት smartphone እና WiFi የለኝም  ስለዚህ ስልክ ስለሚያስፈልገኝ ልባችሁ የፈቀደውን 1000237039622 Eshetu kifle በማስገባት አገልግሎቴን መደገፍ ትችላላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አመሰግናችኋለሁ።
Show all...
🥰 5🤪 4😁 3 1
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሊፈርድ የሚመጣው በሚያምኑ እና በማያምኑ መካከል አይደለም። #የማያምኑትስ በልጁ ባለማመናቸው ፍርዳቸውን ተቀብለዋል። ዮሐ 3:18። #የማያምኑትስ ቀድሞ  የተወሰነላቸውን ፍርድ ይቀበላሉ እንጂ ለነርሱ የሚዳኝ ችሎት የለም #የማያምኑትስ መጨረሻቸውን አውቀውታል ('ሲዖል እንገናኝ' እንደሚሉት)። ጌታ ግን ሊፈርድ የሚመጣው  በዓለማዊ አማኝ (ክርስቲያን) እና በመንፈሳዊ አማኝ(ክርስትያን)መካከል ነው። አስሩ ደናግሎች (5ልባሞች፣5ዝንጉዎች) ሁሉምኮ ጌታን ያመኑና መምጣቱን የሚያውቁ ነበሩ። ማወቃቸው ሳይሆን ጥበቃቸው ዘላለማቸውን ወሰነው። የጌታ ፍርድ፦ *በሙሉ ጊዜ ክርስቲያን vs በትርፍ ጊዜ ክርስቲያን *በስም ክርስቲያን vs በተግባር ክርስቲያን *ጌታ ሆይ ብቻ በሚል ክርስቲያን vs ቃሉን በሚፈፅም ክርስቲያን *ዓለምና ክርስቶስን ለማዋሃድ በሚሞክር ክርስቲያን vs ዓለምና ክርስቶስን በለየ ክርስቲያን (2ኛ ቆሮ 6:14-16) * መጽሐፍ ቅዱስን እንዳሻው በሚተረጉም ክርስቲያን vs ትክክለኛውን ቃል በሚቀበል ክርስቲያን *ፀጋውን ባቃለለ ክርስቲያን vs ፀጋውን ባከበረ ክርስቲያን... 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥
Show all...
©ሕይወት ትሰለቻለች። ©ምንም ተስፋ አይታየኝም። ©ሁሉ ነገር ያው ነው። ©በምድር ላይ ምንም ተስፋ አይታየኝም። ©እቅዴ ሁሉ አይሳካልኝም። ©ደብሮኛል። ©በምድር ላይ ተስፋ ቆርጭያለሁ። ©ደክሞኛል። ©ወደ ፍት ምንም ምታየኝ ነገር የለም። ©ሁሉም ነገር ድካም ነው። * * So, ምን ይደረግ? * * ®እንደፈለኩ ልኑር? ®እራሴን እያስደሰትኩ ልኑር? ®ሥጋዬን እያስደሰትኩ ልኑር? ®ደስ ያለኝን እያረኩ ልኑር? ®ኃጢአት እየሰራሁ ልኑር? * * #አላደርገውም#ሁሉም ነገር ዋጋ አለው። #ይህች አለም ባለቤት አላት። #እውነተኛ ዳኛ አለ። #አንድም ዋጋ የሌለው ነገር የለም። #ንግግራችን እንኳ ዋጋ አለው። #የዘላለም ሕይወት አለ። #የዘላለም ተስፋ አለ። #እግዚአብሔር አለ። #መንግሥት አለ። #ሕይወት እና ሞት አለ። * * ሰለዚህ... * * #ራሴን እገዛለሁ። #የንሰሃን ፍሬ አፈራለሁ። #ለክርስቶስ የተጠላሁ የተናቅሁ እንኳ ብሆን አይገደኝም። #ለክርስቶስ ስል እንደ ጉድፍ ብቆጠር ክብሬ ነው። #ዓላማዬ ከምድራዊነት ያለፈ ዘላለማዊ ነው። #ከለፈው ስህተቴ እየተማርኩ ነጌዬን እሰራለሁ። #ያለፈውን ማንነቴን አፍርሼ አድስ ሰማያዊ ማንነት እሰራለሁ። #ክፉ በዘራው ፈንታ መልካም እዘራለሁ መልካሙንም ለማጨድ ተስፋ አደርጋለሁ። #ሕይወት ክርስቶስ ነው። 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥
Show all...
🥰 7🔥 2🏆 2🤬 1
አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል ልጋብዛቹ በቅድሚያ ግን በዓል እንዴት ነው ? በዛውም የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
🥰አሪፍ ነው ጌታ ይመስገን🥰
🙂ምንም አይልም🙂
😞ደብሮኛል😞
🎉🎉🎊🎊🎉🎉🎊🎊🪅🪅🪅 የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል  በድምቀት ልናከብር 1ቀን ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥 የቴሌግራም ቻናሎች በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
👍👍👍እሺ👍👍👍
🎈🎁🎁JOIN NOW🎁🎁🎈
የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በድምቀት ልናከብር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥ግን የቴሌግራም ቻናሎች ከ አሁኑ በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
👍👍👍እሺ👍👍👍
🎈🎁🎁JOIN NOW🎁🎁🎈
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
1
✝🩸አዳዲስ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸ቆየት ያሉ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ግጥሞች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ፊልሞች ና ድራማዎች🩸✝
✝🩸የሚያሸልም ጥያቄ እና መልስ ውድድር🩸✝
✝🩸አዝናኝ እና አስቂ ቀልዶች🩸✝
✝🩸የበዓል ምስሎች🩸✝
✝🩸የተለያዩ ቸርቾች የፋሲካ አከባበር🩸✝
✝🩸የሞባይል ካርድ ሽልማቶች🩸✝
✝🩸ሁሉንም ለማግኘት🩸✝
✝🩸🩸አሁኑኑ ይቀላቀሉ🩸🩸✝
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝  ፕሮግራሞች  ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
✝🎁የሚያሸልሙ ጥያቄዎች🎁✝
✝🎁የሞባይል ካርድ ስጦታዎች🎁✝
✝🎁አዝናኝ እና አስቂ መልዕክቶች🎁✝
✝🎁የበዓል ገጠመኞች🎁✝
✝🎁የፋሲካ መዝሙሮች🎁✝
✝🎁ልዩ የበዓል LIVE ፕሮግራም🎁✝
✝🎁ፊልሞች እና አጫጭር ድራማዎች🎁✝
✝🎁የተለያዩ ቸርቾች የበዓል አከባበር🎁✝
✝🎁የበዓል ግጥሞች🎁✝
✝🎁ሁሉንም ፕሮግራሞችን ለማግኘት🎁✝
✝🎁🎁አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎁🎁✝