cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Wîñțîñâ👑

💫 #tiktok 💫 #photo 💫 #love story 💫 #model picture 💫 #what news 💫 #funny video 💫 #artists photo 👇👇👇👇 Join ◽@wintina25 👆👆👆👆 ◽Cross inbox @winti_na 😍😍😘😘🙏🙏

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
255
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሀበሻ ጣፍጭ 😍 ከአማርኛ ወደ እንግሊዘኛ የሰዎች መዝገብ ቃላት....... . አቶ ደም መላሽ..........mr. blood return ወ/ሮ አልጋነሽ.......... mrs you are a bed ልጅ ሺመልስ........... son return a thousend ዱባለ............. drop he said አልጋ ወራሽ............ bad take over ዘራብዛ......... increase race አለማየሁ............ i saw world አይናለም................ eye world ግራዝማች ሺበሺ.......... left leader thousend by thousand አቶ ማስረሻ...........mr you make me forget ሙሉ ነህ........... you are full መንግስቱ................ the goverment በልሁ............. by this stubborness ማን ያዘዋል.......... who order him አለምጸሀይ.............. world sun ሁላገርሽ...............everything your country
Show all...
የግድግዳ ጥቅሶች 👈 👉 በምክር በትዛዜ መሰረት አንብብ!!!!!!! 1 ምክሩን 5 ቁጥር ላይ ተመልከት 2 ይቅርታ ተሳስቼ ነው 11 ቁጥር ላይ ተመልከት 3 ቆይ ቆይ አትናደድ 15 ቁጥር ላይ ተመልከት 4 ተረጋጋ 13 ቁጥር ላይ አለልህ 5 መጀመሪያ ግን 2 ቁጥርን ተመልከት 6 ኧረ የምን መናደድ ነው 12 ቁጥር ላይ እየው 7 ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል 8 ለማለት የፈለኩት ምክሩ 14 ቁጥር ላይ አለ 9 በትዕግስት በቃ 4 ቁጥር ላይ እየው 10 የመጨረሻ ነው በቃ 16 ቁጥርን ተመልከት 11 በጣም ይቅርታ 6 ቁጥርን ተመልከተው ምን ይላል ? 12 እባክህን 8 ቁጥር ላይ ፈልገው 13 ተስፋማ አትቁረጥ 10 ቁጥር ላይ አለልህ 14 እንዴት እንደምልህ አላውቅም በቃ 3 ቁጥር ላይ ፈልገው 15 እንደተናደድክ ይገባኛል ግን በቃ 9 ቁጥር ላይ ታገኘዋለህ 16 ስለ ትዕግስትህ በጣም አመሰግናለሁ ምክሩ 7 ቁጥር ላይ አለልህ
Show all...
🤔ለፈገግታ😁 👱አንዱ ሰውዬው ወንዝ ዳር ቁጭ ብሎ ያለቅሳል😭😭😭 👀ይህንን የተመለከተ አንድ🙎‍♂️ ሰው ወደ እርሱ ይመጣና "ለምንድነው የምታለቅሰው?" ይለዋል 👱ሰውዬውም " አንድ ማንኪያ ሙሉ ስኳር እዚህ ወንዝ ውስጥ ጨምሬ የወንዙን ውሃ ብቀምሰው ምንም አይጣፍጥም"😢ሲለው 🙎‍♂️፡ ሌላኛው ሰውዬ ሳቁን ይለቀዋል😂፡፡ 👱ሰውዬው----"ምን ሆነህ ነው የምትስቀው?"😡 " " " " " " " " 🙎‍♂️አንተ ጅል! መጀመሪያ አታማስለውም ነበር! 😃 😂😂😂😂
Show all...
1 ደቂቃ ብዙ ሰኮንድ አለው መዘግየት ዎጋ ሊየስከፍልህ ይችላል
Show all...
በጣም ተናዶብህ እንደገና አላስችል ብሎት መልሶ የሚያናግርህ ሰው በንፁህ ልቡ በጣም ይወድሃልና አትጉዳው
Show all...
ጨረቃዋ ደምቃ ላይን ብትታይም የናፈቀህ ልቤ አላስተዋላትም ሰማይ እና ምድሩ ቢደምቁ ተውበዉ አልደምቅልሽ አለኝ ካንተ ዉጪ ያለው
Show all...
አመመህ ይሉኛል እኔ መች አመመኝ ፍቅሯ ነው እንጂ ሚያከሳ ሚያጠቁረኝ ሆኖብኝ የሷ ነገር የማይድን በሽታ ከሰው አፍ አስገባኝ ካሉ አሉባታ
Show all...
ይገርመኛል ! ችግርህን ለመናገር ሀይማኖት ቦታ ትሄዳለህ ፡፡ ደስታህን ለመግለፅ ጭፈራ ቦታ ትገባለህ ፡፡ ለዚህም እኮ ነው ገነት የመግባት እድልህ የጠበበው ......
Show all...
አንድ ቀን 18 አመት ሊሞላው የደረሰ ልጅ እናቱን እንዲህ አላት እናቴ ለ18 አመቴ ምንድነው ምስጪኝ አላት እናትየውም ስጦታ አይነገርም አለችው። ብዙም ሳይቆይ ልጁ በጥናቱ ታሞ ሆስፒታል ኮማ ዉስጥ ይገባል። ዶክተሩም ለእናቱ በጣም መጎዳቱንና የልብ ስራ ማቆሙን ነገራት። ነገር ግን ልጁ ተሽሎት ቤት ሲገባ ያየው ደብዳቤ እንዲህ ይላል፦ ልጄ ያኔ ምን እንደምሰጥህ ማወቅ ፈልገህ ነበር። እንግዲህ እንደአጋጣሚ ጥሩ ስጦታ አገኘውልክ ልቤን በደንብ ጠብቅልኝ ከአንተው እናት። እንኪ እናታችሁን ምትወዱ ቢያንስ ለ5 ሰው ሼር አርጉ!!ግን ምንም ያልመሰላቹ ንቃችሁ ማለፉ ትችላላችሁ ንቀችሁ ያለፉችሁ እናታችሁን አትወዱምና ተሳዝናላችሁ ሼር ያረገችሁ ግን ቢያንስ ለእናታችሁ ያላችሁን ክብር ታሳያላችሁ!
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.