en
Feedback
Beka tech computer Importer

Beka tech computer Importer

Open in Telegram

✅A place where u find only orignal products with Discount Price 👉 Mobiles 👉 Laptops 👉 Tablets and 👉 Any Electronics 💻 Contact @zebereket Call Now +251937260633 Our Shop Location 📍Hawassa, piyassa #atenet building ground no#56

Show more
5 243
Subscribers
No data24 hours
-197 days
-10930 days
Posts Archive
መንታ ወንድሜ ወደ ቸርች እኔ ወደ መጠጥ ቤት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት #share #share #share @marsilchannel ❇️

Repost from Sami Tech
መንታ ወንድሜ ወደ ቸርች እኔ ወደ መጠጥ ቤት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት #share #share #share @marsilchannel ❇️

ሌሊት ጅብ ነው ሚሸኘኝ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት #share #share #share @marsilchannel ❇️

Repost from Sami Tech
ሌሊት ጅብ ነው ሚሸኘኝ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት #share #share #share @marsilchannel ❇️

እናቴ ላይ ቢላ አውጥቼ……መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት ምስክርነት #share #share #share @marsilchannel ❇️

Repost from Sami Tech
እናቴ ላይ ቢላ አውጥቼ……መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት ምስክርነት #share #share #share @marsilchannel ❇️

Repost from Sami Tech
photo content
+1

Repost from Sami Tech
1ኛ ዙር መልካም ወጣት ወደ ተለወጠ ሕይወት ስሌጠና ቀን 4 ውሎ በፎቶ!!! @marsilchannel ❇️
+5
1ኛ ዙር መልካም ወጣት ወደ ተለወጠ ሕይወት ስሌጠና ቀን 4 ውሎ በፎቶ!!! @marsilchannel ❇️

Repost from Sami Tech
1ኛ ዙር መልካም ወጣት ወደ ተለወጠ ሕይወት ስሌጠና ቀን 4 ውሎ በፎቶ!!! @marsilchannel ❇️
+9

በአዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክስትያን ሐምሌ 7 ከ8፡00 ጀምሮ #ልዩ_የ2014_መልካም_ወ ጣት_መክፈቻ_ፕሮግራም ላይ ሁላችሁም ተጋብዘዋል!! ሲመጡ #የሀገር_ባህል_ልብሶት_ለብሰው_ዘንጠው_
በአዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክስትያን ሐምሌ 7 ከ8፡00 ጀምሮ #ልዩ_የ2014_መልካም_ወ ጣት_መክፈቻ_ፕሮግራም ላይ ሁላችሁም ተጋብዘዋል!! ሲመጡ #የሀገር_ባህል_ልብሶት_ለብሰው_ዘንጠው_ ይምጡ!!!

Repost from Sami Tech
እኔ በጥያቄ ውስጥ ለመልስ በሰልፍ ውስጥ ለድል ተወልጃለሁ!!!!
እኔ በጥያቄ ውስጥ ለመልስ በሰልፍ ውስጥ ለድል ተወልጃለሁ!!!!

Repost from Sami Tech
ወደ ጉዳዬ ልግባ አቶ ዳኒ ሆይ እንናገር ካልን እኮ ስለ አንተ ስብዕናም አኗኗርም ብዙ ማለት እንችላለን። ነገር ግን ያመነውና የተቀበልነው ወንጌል ማንነታችንን ቀይሮታልና እራሳችን እንገዛለን። ኃይማኖትን ለዮኒ ብለህ መቀየርህ እራሱ ምን ያህል የማይረባ ስሜታዊነት ውስጥ መግባትህን ቢያሳይም። እልህ ግን ስር ሰዶ የምትከሰው ሰው ዮኒ ያለበሰህን የ#ሰጠህን ልብስ ለብሰ ኢንተርቪው ማድረግህን እንኳን አላስተዋልክም። ምን አይነት ስብዕና ቢኖርህ ነው ያለበሰህን ያበላህን ያስጠጋህን ያስተማረህን ንፁ ወንድማዊ ፍቅሩን የለገሰህን ሰው በሀሰት የምትከሰው ስሙን የምታጠለሸው? እሱ የቤት ኪራይ ሲከፍልልህ አንተ እንዴት ቤቱን ልታፈርስ አገልግሎቱን ልትመርዝ ደፈርክ? ያለበሰህን ልብስ ለብሰህ ክብሩን ገፈህ መኖር እንዴት ታረቀልህ? የጌታ ምህረት አያልቅምና ጌታ ይማርህ Abel abuna ✍

Repost from Sami Tech
ልብሱን ለብሰህ ክብሩን ገፈህ አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ሰው ነው። ሰው ደግሞ ይሳሳታል። አይደለም የሚሰራ ሰው የተቀመጠም ሰው ካቀማመጡ ስህተት ሊገኝበት ይችላል። በቅንነት የሚያስተምረው ትምህርት ስ
+2
ልብሱን ለብሰህ ክብሩን ገፈህ አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ሰው ነው። ሰው ደግሞ ይሳሳታል። አይደለም የሚሰራ ሰው የተቀመጠም ሰው ካቀማመጡ ስህተት ሊገኝበት ይችላል። በቅንነት የሚያስተምረው ትምህርት ስህተት ነው ያሉትን በቃ እግዚአብሔር ሊያቀኑት የሚሞግቱትን ሰዎች አከብራለው መሞገታቸውንም እስማማለው። እሱም ከሀሳባቸው እውነትን እየወሰደ እራሱን እንደሚያርምና ከትናት ተሽሎ በመገኘት የሚያምን ልባም ሰው እንደሆነ አውቃለው። ግን የማውቀውን ሰው እንዲህና እንዲህ ነው በማለት ፍፁም ከማንነቱ የራቀ የሀሰት መርዝ የሚረጭን ሚድያም ሆነ ግለሰብ አልሰማም። አጥብቄም እቃወማለው። ስለ ዮኒ ስመሰክር አንድ አንዶች ጉዳዩ የአንድ ግለሰብ የሚመስላቹ ሰዎች ታሳዝኑኛላቹ። ዮኒ ለኔ መምህሬ የማገለግልበት ቤ/ክ ተካይና መሪ ነው። ዮኒ ላይ የሚነሱ ማንኛቸውም የሀሰት ክሶችና ስም ማጠልሸቶች ከእርሱ አልፎ ቤተክርስቲያናችን ላይ የጀመርነው የእግዚአብሔር መንግስት ስራ ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች ጭምር ናቸው። ዮኒ ግለሰብ ብቻ አይደም የእግዚአብሔር መንግስት አገልጋይ ነው። እሱ ባላደረገው ሲከሰስና ከሰው ልብ እንዲወጣ ክፉ ሲሰራ ወንጌል በሱ እንዳይደርስ ጠላት እየሰራ ጭምር ነው። ስለ ዮኒ ለኔ መናገር ደግሞ ለቀባሪው ማርዳት ነው።

Repost from Sami Tech
ደግሞ ሌላ ድንጋይ ስልክ ከየኔታው ተክለሀይማኖት ተደወለ። ስልኩ አገልጋይ ዮኒ እጅ ያለ ስልክ ላይ ነው የጠራው "ሄሎ" "ሄሎ" "ተክለሀይማኖት ነኝ" አለ ደዋዩ። "አላወኩህም ይቅርታ?" የዮኒ መልስ
ደግሞ ሌላ ድንጋይ ስልክ ከየኔታው ተክለሀይማኖት ተደወለ። ስልኩ አገልጋይ ዮኒ እጅ ያለ ስልክ ላይ ነው የጠራው "ሄሎ" "ሄሎ" "ተክለሀይማኖት ነኝ" አለ ደዋዩ። "አላወኩህም ይቅርታ?" የዮኒ መልስ ነበር። "ከየኔታ ቲዮብ ነበር አንድ ሰው እኛ ጋር መጥቶ ክስ እያቀረበብህ ነበር…" እንዲህና እንድያ እያለ ነው። "ምንድነው የሚፈልገው?" "ገንዘብ" ደዋዩ መለሰ። "አጥፍቷል ብሎ ክስ ያቀረበው ገንዘብ ፈልጎ ነው?! ትሰማኛለህ ወዳጄ ስህተት በይቅርታ እንጂ በገንዘብ አይስተካከልም ባጠፋም በንስሀና በይቅርታ እንጂ በገንዘብ ስህተቴን አልሸፍንም እንዳታስበው በለው" ዮኒ መለሰ ስልኩን ዘጋው። ይሄ ከላይ የፃፍኩላቹ የእውነት የተከሰተ ድርጊት ነው። ገና ቸርች መስርቶ መንቀሳቀስ ከጀመረ ስድስት ሰባት አመታት በቅጡ ያላስቆጠረን አገልጋይ በአገልግሎቱ አስር አመት ተጠቅሞብኛል የሚል ቸርቿ በሙሉ ጊዜ አገልጋይነት በሙያም ያልቀጠረችው ሰው የከሰለው ክስ ነው። ይህ ክስ ውሃ የማያነሳ ስለ ፅድቅ የሚመስል ነገር ግን ከጀርባ ገንዘብን ማሳደድ የሆነ፤ የሰይጣን አማች ከመሆን ያለፈ ምን እንደሚፈይድ አይገባኝም። ሰሞኑን መልካም ወጣት ስለ ደረሰ እንዲህ ያሉና መሰል ክሶች የሚጠበቁ ቢሆንም በአገልጋዩ ላይ የወንጌል ጠላቶች የሚወረውሩትን ድንጋይ አማኞች ነቅታቹ በመቃወም እንድትከላከሉ በመልካም ወጣት ከሞት ስለሚያመልጡና ስላመለጡ እኔን አቡናን ጨምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ህይወት መቀየራችን የተበሳጨ ሰይጣን የሚያቀብለውን ሌላ ድንጋይ አማኞች ተባባሪ ወርዋሪ እንዳትሆኑ ይልቁኑ ለዮኒ በመፀለይ ከመልካም ወጣት ጎን እንድትቆሙ በአገልጋዩ አገልግሎት እንደተለወጠ ህያው ምስክር አሳስባለው። Abel Abuna ✍

Repost from Sami Tech
አንተ እንደ ማለዳ ብርሃን እንደ ፀሐይ አወጣጥ፥ በጥዋትም ያለ ደመና እንደሚደምቅ፥ ከዝናብ በኋላ ከምድር እንደሚበቅል ልምላሜ ትሆናለህ!! — 2ኛ ሳሙኤል 23፥4
አንተ እንደ ማለዳ ብርሃን እንደ ፀሐይ አወጣጥ፥ በጥዋትም ያለ ደመና እንደሚደምቅ፥ ከዝናብ በኋላ ከምድር እንደሚበቅል ልምላሜ ትሆናለህ!! — 2ኛ ሳሙኤል 23፥4

ዛሪ እኮ የዮኒ ልደት ነው HAPPY BIRTHDAY 🎂 አትሉትም እንወድሃለን HBD ዮኒ 🎂
ዛሪ እኮ የዮኒ ልደት ነው HAPPY BIRTHDAY 🎂 አትሉትም እንወድሃለን HBD ዮኒ 🎂