Beka tech computer Importer
Open in Telegram
✅A place where u find only orignal products with Discount Price 👉 Mobiles 👉 Laptops 👉 Tablets and 👉 Any Electronics 💻 Contact @zebereket Call Now +251937260633 Our Shop Location 📍Hawassa, piyassa #atenet building ground no#56
Show more5 243
Subscribers
No data24 hours
-197 days
-10930 days
Posts Archive
. አድምጥ ዝምታህን
ዘማሪት ሀና ተክሌ
NEW AMAZING GOSPEL SONG
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
https://t.me/marciltv
የመልካም ወጣት ግንባታ በአፋጣኝ እየተሰራ ይገኛል
የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
እናንተም
👉 በገንዘብ
👉 በፀሎት
ከእኛ ጋር እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ተባረኩልን
https://t.me/marciltv
Gospel Singer sofia shibabaw.
በሰይፋ ሾው ላይ በሚደረገው ሀይማኖቲዊ መድሎ
አዝኛለሁ
የሌሎችን ሀይማኖት መሪዎች መልእክት በነጻነት
አየተላለፈ አኔ ያስላለፍኳቸው መንፈሳዊ መልዕክቶች
በሙሉ ተቆርጠው ከሰይፋ ጋር ቀድመን በተስማማንበት
መሰረት የዘመርኩት መንፈሳዊ መዝሙር ተቆርጦ
ምንም ጠቀሜታ የሌለቸውን ጨዋታዎች ብቻ መተላለፋ
አላማው አልገባኝም።በውነት ወንድሜ ሰይፋ ይህን
አይነቱን ተግባር ካንተ አልጠብቅም ነበር። መቼ ይሆን
በፕሮቴስታን አምነት ላይ የሚደረግ ጭቆና የሚቆመው?
እኔ ወዳንተ ስመጣ የማላፍርበትን እንደውም
የምኮራበትን የወንጌላውያን ዘማሪነቴን የእግዚአብሔር
አገልጋይነቴን ይዤ ነዉ የመጣሁት።አንተ ደግሞ ላንተ
አንደተመቸህ ቆራርጠህ ማውጣትህ ታማኝነትህን
ያጎድላል። እንደ ጋዜጠኛ ምንም አይነት ሀይማኖታዊ
መድሎ ልታደርግ አይገባም ብዬ አምናለሁ!
እግዚአብሔር ይባርክህ!
https://t.me/marciltv
