en
Feedback
Beka tech computer Importer

Beka tech computer Importer

Open in Telegram

✅A place where u find only orignal products with Discount Price 👉 Mobiles 👉 Laptops 👉 Tablets and 👉 Any Electronics 💻 Contact @zebereket Call Now +251937260633 Our Shop Location 📍Hawassa, piyassa #atenet building ground no#56

Show more
5 243
Subscribers
No data24 hours
-197 days
-10930 days
Posts Archive
Repost from Sami Tech
. መልካም ወጣት ዘማሪ እየሩሳሌም አየለ ድንቅ መዝሙር || NEW CLIP 🕑-5:04Min💾-.13.6MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△

Repost from Sami Tech
1ኛ ዙር መልካም ወጣት ወደ ተለወጠው ህይወት ቀን 1 ሰልጣኞች ወደ ስልጠና አዳራሽ ሲገቡ @marsilchannel ❇️

Repost from Sami Tech
1ኛ ዙር መልካም ወጣት ወደ ተለወጠ ህይወት ሰልጣኞች በሰላም ሀዋሳ ገብተዋል ነገ ስልጠናቸውን ይጀምራሉ @marsilchannel ❇️

ጉዞ መልካም ወጣት ወደ ተለወጠ ህይወት👏 1ኛዙር wellcome @marsilchannel
ጉዞ መልካም ወጣት ወደ ተለወጠ ህይወት👏 1ኛዙር wellcome @marsilchannel

Repost from Sami Tech
የኋላ ማርሽ ነቅለናል" የአዲስ አበባዋ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤ/ክ ትናንት ከሰዓት የ2014 ዓም መልካም ወጣት ወደ ተለወጠ ህይወት መክፈቻ ደማቅ በዓል አስተናግዳለች። የፊታችን እሁድ በሐዋሳ ከተማ
+1
የኋላ ማርሽ ነቅለናል" የአዲስ አበባዋ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤ/ክ ትናንት ከሰዓት የ2014 ዓም መልካም ወጣት ወደ ተለወጠ ህይወት መክፈቻ ደማቅ በዓል አስተናግዳለች። የፊታችን እሁድ በሐዋሳ ከተማ 1ኛ ዙር የሚጀምር ሲሆን ከ25ሺ በላይ የተመዘገቡ ወጣቶች በ7 ዙር ይሰለጥናሉ። መክፈል ለማይችሉ ወጣቶች ትናንት የነበረው ጉባኤ ድጋፍ የሚሆን ገንዘብ አሰባስቧል። በየ አመቱ ሲደንቃችሁ በየ ሶስት ወሩ 30ሺ ለማሰልጠን ዕቅድ ተይዟል። የት? ካላችሁ በአዲስ አበባ። ይሕ ብቻ ሳይሆን ኃላፊነቱ የጋራ እንደ መሆኑ ሁሉም የመንፈሳዊ አገልጋዮች የሚያሰለጥኑበት እንደሚሆን ወደ ፊት ይጠበቃል። አምና 25ሺ ወጣቶች ወደ እግዚአብሔር መንግስት መጨመራቸው የተነገረ ሲሆን፦ ቅዱሳን በዘንድሮው መልካም ወጣት ይህ ቁጥር በእጥፍ እንዲጨምር እና ከተመዘገቡት መካከል 5ሺህ በላይ ወጣቶች ወደ ነፍሳቸው እረኛ ወደ ጌታ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲመጡ አጥብቃችሁ ፀልዩ ተብላችኋል። ማን ነበር? የሚለውን መዘርዘር ይከብዳል። በአጭሩ ማን ቀረ ይሻል ይሆን? ምስሉ ከስር ይናገራል። ለማንኛውም እንዲ እንደ አካል በጋራ ስንደምቅ እንዴት እንደሚያምርብን። የነበረውን የአምልኮ መንፈስ እና በተወደዱ የእግዚአብሔር ሰዎች የቀረቡ መልዕክቶች፣ ፀሎት እና ትንቢታዊ አዋጆችን ከቪዲዮው ብትመለከቱ ታተርፋላችሁ። ጠላት (ዲያቢሎስ) የፈለገበት ሄዶ መደፋት ይችላል። ወንጌል፣ ፍቅር፣ አንድነት፣ መተሳሰብ ወዘተ. . . ወይ ይቀጥላል፤ ወይ ደግሞ ይቀጥላል። የመግቢያ ርዕሱ ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ንግግር የተወሰደ ነው። መልካም የ2014 መልካም ወጣት ወደ ተለወጠ ህይወት አብይ ታደለ /ኪያ/ #share #share #share @marsilchannel ❇️

Repost from Sami Tech
መልካም ወጣት ወደተለወጠ ህይወት 2014 #የመክፈቻ_ፕሮግራም @marsilchannel ❇️

Repost from Sami Tech
መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 የመክፈቻ ፕሮግራም በፎቶ @marsilchannel ❇️
+6
መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 የመክፈቻ ፕሮግራም በፎቶ @marsilchannel ❇️

Repost from Sami Tech
መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 የመክፈቻ ፕሮግራም በፎቶ @marsilchannel ❇️
+9

መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 የመክፈቻ ፕሮግራም ንግግር @marsilchannel ❇️

Repost from Sami Tech
መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 የመክፈቻ ፕሮግራም @marsilchannel ❇️

Repost from Sami Tech
መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 የመክፈቻ ፕሮግራም @marsilchannel ❇️

Repost from Sami Tech
photo content
+2

Repost from Sami Tech
photo content
+9

Repost from Sami Tech
1ኛ ዙር መልካም ወጣት ወደ ተለወጠ ሕይወት ስሌጠና ቀን 2 ውሎ በፎቶ!!! @marsilchannel ❇️

በእኔ ምክንያት ሀገር አይከፋትም ጭንቀት ስጋት አልደርብባትም ለአለም ሀሳብ እድል የማልሰጣት እኔ ነኛ ታዛዥ #መልካም_ወጣት woww 😍 @marsilchannel ❇️

. አምሮልኛል ቀኔ ዘማሪ ቴዲ ታደሰ ድንቅ አምልኮ || NEW worship 🕑-10:04Min💾-.16.2MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△

Repost from Sami Tech
. አምሮልኛል ቀኔ ዘማሪ ቴዲ ታደሰ ድንቅ አምልኮ || NEW worship 🕑-10:04Min💾-.44.10MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△